Amharic «ኑሮን እንዳውቅ ወደ ኢትዮጵያ ተላኩ» DW Amharic Dec 21, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship «በልጅነቴ አስቸጋሪ ልጅ ነበርኩ» ይላል። በዚህም የተነሳ ወጣቱ ከሚኖርበት ዮናይትድ እስቴትስ ለረዥም አመታት ወደ ኢትዮጵያ ተልኮ ነበር። ምትኩ ለገሠ ዛሬ የሃያ ስምንት ዓመት ወጣት ነው። ኢትዮጵያ ነው የተወለደው።