የወሲብ ጥቃት የተፈጸመባት አረፈች DW Amharic December 29, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ህንድ ዋና ከተማ ኒዉዴሊ ዉስጥ ከአስራ ሁለት ቀናት በፊት በበርካታ ወንዶች አደገኛ የወሲብ ጥቃት የተፈጸመባት ወጣት ከዚህ አለም መለየትዋ ተገለፀ። የወሲብ ጥቃት የተፈፀመባት የ 23 ዓመት ወጣት ህልፈትን ተከትሎ በህንድ ከፍተኛ ቁጣና ሃዘን መቀስቀሱም እየተነገረ ነዉ።