ሳይንስና የኅልፈተ- ዓለም ትንቢቶች፣
በዚህ ቀን ብሎ! ቀን ቆርጦ ፣ ዘመን ፣ ቀንና ሰዓት ጠቅሶ— ፕላኔታችን ትጠፋለች! ብሎ ለመናገር ትክክለኛ መረጃ ሊኖር ይገባል። በየዘመናቱ ስለምድር መጥፋት ብዙ ተተንብዮአል፤ ግን እንደሚባለው ዓይነት የዓለምን ክፍሎች የሚያዳርስ ብርቱ የሚባል አደጋም