አውሮፓና ጀርመን በ2012 DW Amharic December 18, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአባል ሃገራት መሪዎች የ2012 የመጨረሻ ጉባኤያቸውን ባለፈው ሳምንት ካካሄዱ በኋላ ይፋ እንደሆነው የዩሮ ቀውስና መዘዙ ገና አላበቃም ። የተወሰዱት የማስተካከያ እርምጃዎችም በአጭር ጊዜ ውስጥ ውጤት አያመጡም ። በ2013 በደቡባዊ አውሮፓ ሃገሮች የኤኮኖሚ እድገት ዝግመት ሥራ አጥነትንና ድህነትን ያባብሳል የሚል ፍራቻ አለ ።