ግብፅ የህገ-መንግስት ህዝበ ውሳኔ DW Amharic December 23, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ግብፅ ውስጥ አጨቃጫቂውን ህገ-መንግስት ለማፅደቅ ትናት በተከናወነው ሕዝበ-ውሳኔ መሰረት የቅድሚያ ውጤቶች ህገ መንግስቱን አብዛኛው መራጭ እንደተቀበለው ማመላከታቸው ተዘገበ።