የአንድነት ለፍትህ እና ለዴሞክራሲ ሊቀመንበር ዳኛ ብርቱካን ሚደቅሳ ከቃሊቲ ለመውጣት አቀረበች የተባለውን የይቅርታ ደብዳቤ ዘረኛው አምባነን መለስ ዜናዊ እራሱ እንዳረቀቀው ለሂደቱ ቅርብ የሆኑ ግለሰብ አጋልጠዋል። ባለፈው ሳምንት በወያኔ ቁጥጥር ስር በሚገኘው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ኢቲቪ) አማካኝነት ይፋ የሆነው ደብዳቤ በመለስ ዜናዊ …

የብርቱካን ሚደቅሳ የ”ይቅርታ” ደብዳቤ በመለስ ዜናዊ መረቀቁ ተጋለጠ Read more »

ዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ አንዳንድ የቆዩ ባለስልጣናቱን ሽሮ አዳዲስ ካድሬዎቹን መሾሙ የራሱን ስልጣን ከማጠናከር ውጪ የሚያመጣው አዲስ ነገር የለም ሲሉ ምሁራን ተናግረዋል። መድረክ የተባለው የተቃዋሚ ፓርቲዎች ስብስብ አመራር አባል እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር የሆኑት ዶ/ር መረራ ጉዲና …

በኢትዮጵያ የተካሄደው መተካካት የዘረኛውን አምባገነን ስልጣን ከማጠናከር ውጪ አዲስ ነገር አያመጣም ተባለ Read more »

የአንድነት ለፍትህ እና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር ብርትኳን ሚደቅሳ ረቡእ ጠዋት ከቃሊቲ እስር ቤት መውጣቷን ተከትሎ በተለያዩ ድርጅቶች እና ግለሰቦች የሚወጡ መግለጫዎች እና ጽሁፎች በአገሪቱ ከቀጠለው አፈና ላይ ትኩረት እንዳይነሳ ሲያሳስቡ ቆይተዋል። መግለጫውን ያወጣው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት “ሂውማን ራይትስ ዋች”፥ …

የብርትኳን ሚደቅሳን መፈታት ተከትሎ በኢትዮጵያ ከቀጠለው አፈና ላይ ትኩረት እንዳይነሳ ጥሪዎች ቀረቡ Read more »

ዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ የስኳር ልማት ኤጀንሲን በደርግ ዘመን እንደነበረው በኮርፖሬሽን መዋቅር ተደራጅቶ በሱ የግል ቁጥጥር ስር እንዲቀመጥ ትእዛዝ ማስተላለፉን ለአገዛዙ ቅርበት ያለው የሪፖርተር ጋዜጣ ባለፈው እሁድ ዘግቦ ነበር። አዲስ የሚቋቋመው ኮርፖሬሽን ፊንጫ፣ ወንጂ ሸዋና መተሃራ፤ እንዲሁም በግናባታ ላይ የሚገኘውን …

ዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ የስኳር ምርትን በግል ለመቆጣጠር መወሰኑ ፖለቲካዊ እንድምታዎች አሉት ተባለ Read more »

የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) ፔትሮናስ የተባለው ማሌዢያዊ ኩባንያ የኦጋዴን የነዳጅ አሰሳ መብቱን መሸጡ፣ ወያኔ በአካባቢው ያለውን ግጭት መፍታት እንዳልቻለ አመልካች ነው ሲል አውግዟል። ፔትሮናስ ኩባንያ ለበርካታ አመታት በኦጋዴን አካባቢ የነዳጅ ፍለጋ ስራ እንዳከናወነ የታወቀ ሲሆን፤ ከበርካታ ወራት በፊት ስራውን …

ፔትሮናስ ኩባንያ በኦጋዴን የነበረውን የነዳጅ አሰሳ መብት መሸጡ የወያኔን ውድቀት ያሳያል ሲል ኦብነግ ተናገረ Read more »

ከተለያዩ የአለም አገራት ወደ አሜሪካ ለጉዲፈቻ የሚመጡ ህጻናት ቁጥር እየቀነሰ ሲሄድ፤ ከኢትዮጵያ የሚመጡት ግን በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመሩ ነው ሲል አሶሲየትድ ፕሬስ ዘግቧል። እንደ ዜና አውታሩ ዘገባ፥ ከዛሬ ስድስት አመት ጋር ሲነፃጸር፣ ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ የሚሄዱ ህፃናት ቁጥር በብዙ እጥፍ ጨምሯል። …

ኢትዮጵያ ህጻናትን ለጉዲፈቻ ወደ ውጭ አገራት በመላክ ከአለም አንደኛ ልትሆን እንደሆነ ታወቀ Read more »

ባለፈው ሳምንት ስራውን የጀመረው አዲሱ የመለስ ዜናዊ ፓርላማ “ህገ-ወጥ” ነው ሲሉ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር ታዴዎስ ቦጋለ መናገራቸውን ጅማ ታይምስ የተባለው የዜና ድረ-ገጽ ዘግቧል። ዶ/ር ታዴዎስ አዲሱ ፓርላማ የቆመው በተሰረቀ ምርጫ ላይ እንደመሆኑ “ህገ-ወጥ ነው” ማለታቸውን ዘገባው አሳውቋል። …

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት አዲሱን ፓርላማ ህገ-ወጥ ብሎታል Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 14/2010፤ ጥቅምት 4/2003 ዓ.ም):- በ‹‹የሐውልቱ ሥር ቁማርተኞች›› ጽሑፍ በወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ፣ ሊቀ ማእምራን ፋንታሁን ሙጬ እና በጋሻው ደሳለኝ የስም ማጥፋት ወንጀል ክስ የቀረበበት ሊቀ ትጉሃን ዘሪሁን ሙላቱ በአንድ ዓመት ከስምንት ወር እስራት እና በ2000 ብር እንዲቀጣ የፌዴራሉ …

ዘሪሁን ሙላቱ በእስራት እና በገንዘብ ተቀጣ Read more »

 አጣሪ ኮሚቴው የዲላውንም ችግር አጥንቶ የመፍትሔ ሐሳብ እንዲያቀርብ ታዟል ‹‹ችግሩ ከጥቅምቱ ሲኖዶስ በፊት ካልተፈታ አስከፊ ሁኔታ ሊከተል ይችላል››   (አቤቱታ አቅራቢ ምእመናን)   አቡነ ፋኑኤል በ‹‹ሥነ ሥርዓት አስከባሪ›› ስም ባደራጇቸው 400 ቴኳንዶዎች ይጠበቃሉ ‹‹ለሰው ይቅርና የምትችሉ ከሆነ ለመድኃኔዓለም እንኳ ብታመለክቱ እኔ …

አቡነ ፋኑኤል እና ሥራ አስኪያጁ ከሐላፊነታቸው እንዲነሡ የተቀጣጠለው ተቃውሞ በዲላም ተጠናክሮ ቀጥሏል Read more »

በአለም እጅግ ትልቅ ስለ ሚባለዉ ስለ ፍራንክፈርቱ የመጽሃፍ አዉደ ርዕይ፣ እንዲሁም ስለ ሚባለዉ ስለ ፍራንክፈርቱ የመጽሃፍ አዉደ ርዕይ፣ እንዲሁም ሰባኛ አመት የትዉልድ ቀኑ ታስቦ ስለዋለዉ ስለ ታዋቂዉ የቢትልስ የሙዚቃ ባንድ አባል ስለ ጆን ሌነን አልናስደምጥ የያዝነዉ ርእሳችን ነዉ

ከአዋጅ ባለፍ በጫት ነጋዴዎች ወይም ሸማቾች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር አድርጎ አያዉቅም ነዉ።አሁን ግን ሸባቦች በጫት ላይ ጠጠር ብለዋል።በዚሕም ምክንያት፥-ሶማሊያዊዉ ጋዜጠኛ ሙስጠፋ ሐጂ አብዲኑር እንዳለዉ ሞቃዲሾ ዉስጥ ከትናንት ጀምሮ ጫት የለም።

ደጀ ሰላም እየሰጠች ካለችው አገልግሎት አንጻር አሁን በመጠቀም ላይ ያለነው “ጉግል በነጻ የሚሰጠው ይህ የጡመራ ቴምፕሌት” (templates) ማሻሻያ እንደሚያስፈልገው ተረድተናል። ይህንን ለማድረግ ደጀ ሰላም ለአይ.ቲ ባለሙያዎች ጥሪ ታቀርባለች። አገልግሎታችን የበለጠ ይስፋፋ ዘንድ ያሉትን “ቴምፕሌቶች” በማሻሻል ትረዱን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን። ለዝርዝሩ …

ለአይ.ቲ ባለሙያዎች የአገልግሎት ጥሪ Read more »

አፍሪቃ ውስጥ ለቀጣይ ልማት ከአየር ንብረት ለውጥ አኳያ ተጨባጥ እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ያተኮረው ስብሰባ የተካሄደው ዛሬ (ረቡዕ) አዲስ አበባ ላይ በመምከር ላይ ባለው በሰባተኛው የአፍሪቃ ልማት መድረክ ላይ ነዉ። ውይይቱን ከመሩት ከፍተኛ ዓለም አቀፍ ባለስልጣናት መካከል የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ …

የአፍሪቃ ልማት መድረክ የአየር ንብረት ለውጥ ላይ ተወያየ Read more »

ሰው የሆነ ሰው እንኳን በህይወቱ ሞቶም ከህብረተሰቡ ገለልተኛ አይደለም። እግዚአብሄርም እንኳን ገለልተኛ አይደለም። በዋሻ የዘጉም ባህታውያን አይደሉም። እውነቱና ጽድቁ ይህ ሆኖ ሳለ ሃይማኖት ሲፋለስ፣ ህዝብ ሲጎዳ ገለልተኛ ነኝ የሚል ካህን ወዮለት… [ሙሉውን ጽሁፍ ለማንብብ እዚህ ላይ ይጫኑ]

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር-ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ፤ ከዚኽ ወዴት? ክፍል ስምንት አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) በውሳኔው መሠረት ጉባዔ አዘጋጁ ክፍል ስለዚህ ሀገር አቀፍ ጉባዔ ዓላማና አስፈላጊነት በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ለኢትዮጵያውያንና ለዓለም አቀፍ ኅብረተሰብ በጥናት ላይ የተመሠረቱ ቅስቀሳዎችና ገለፃዎችን አድርጓል።

ጌዲዎን በለጡ የዛሬው ትኩረቴ መጥሐፉ በጥቅል ሃሳቡ ባስተላለፈልኝ ፍሬ ጉዳይ ላይ ብቻ ያነጣጠረ በመሆኑ እንዲያ ብቻ ይተርጎምልኝ፤ ባለ 439 ገጹ “ነፃነትና ዳኝነት” ስለያዘው ዝርዝር ጉዳይ የተገለጠልኝን ያህል ለማለት በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ። ለወጉ ይመቸኝ ዘንዴ አለፍ አለፍ ብዬ በመግቢያቸው በመጀመሪያውና በሁለተኛው …

ያቶ ስየ ስንክሳር ለኔ እንደተሰበቀኝ Read more »

በአዲስ አበባ የሚገኘው የዩናትድ ስቴይትስ ኢምባሲ በሚቀጥለው አመት የሚከበረውን የፕሬዝደንት ፍራንክሊን ዴላኖ ሩዝቬልት “የአራቱ ነጻነቶች” ንግግር አስመልክቶ የጥበብ ውድድር አዘጋጅቷል። የፕሬዝደንቱ ንግግር የመሰጠው አሜሪካዊ ሰአሊ ኖርማን ሮክዌል በ1935 ዓ.ም “የአሜሪካ ኑሮ” በሚል አራት የስእል ራብአይ ለትእይንት አብቅቷል። እነዚህ ታዋቂ ስእሎች …

የአሜሪካዊያን ኑሮ በየኖርማን ሮክዌል ስእሎች Read more »

…አቶ መለስ “መሀል ሜዳ” የመጡ ጊዜ ታድያ ሰውየው ያረፉበት ስፍራ “ሕይወት ሆቴል” በሚባል አነስተኛ የገጠር መዝናኛ መሆኑ ተነግሮኝ ይህንኑ ለማረጋገጥ ሄድኩኝ፡፡ ሆቴሏ በከተማዋ መሀል ትገኛለች፡፡ ሙሉ በሙሉ የጭቃ ቤት ስትሆን ጥግ ጥጉን የተሰሩ ወደ ጎን ያዘመሙ መኝታ ክፍሎችና አንድ ምግብ …

ጓሳ – ያልተዘመረለት ተፈጥሮ Read more »

በዛሬው ሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራችን ፣ የሁምቦልትን ዩኒቨርስቲ 200ኛ ዓመት ክብረ-በዓል ፣ የአለክሳንደር ፎን ሁምቦልትን የጉዞ ምርምር፣ እንዲሁም ፣ የጀርመን መዲና በርሊን፣ ለምዕተ-ዓመታት የነበራትን የሳይንስ ምርምር ማእከልነት እንዳስሳለን።

ትናንት ከቀትር በኋላ በኢትዮጵያ መንግሥትና ለ18 ዓመታት የትጥቅ ትግል ሲያካሂድ በቆየው የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) መካከል በሸራተን አዲስ የሰላም ስምምነት ፊርማ የማኖር ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡በኢትዮጵያ በኩል ዶ/ር ሽፈራው ተክለ ማርያም የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስትር፣ በኦብነግ በኩል የድርጅቱ ሊቀመንበር ኢንጂነር ሳላሕዲን …

ኦብነግ ከ18 ዓመታት የትጥቅ ትግል በኋላ ከመንግሥት ጋር የሰላም ስምምነት አደረገ Read more »

– ካሉት 2600 ሠራተኞች 800 የሚሆኑት ምደባ አያገኙም (በውድነህ ዘነበ) የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ ከሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት በኋላ ከሥልጣናቸው የተነሱ የመንግሥት ባለሥልጣናትን ከተሰጣቸው መኖሪያ ቤት እያስወጣ ለአዲስ ተሻEሚዎች ሊሰጥ ነው፡፡

– ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መመሪያ ላይ  ቅድመ ሁኔታ አስቀምጦ ማሻሻያ አደረገ (በምሕረት ሞገስ) የትምህርት ሚኒስቴር ነሐሴ 20 ቀን 2002 ዓ.ም. የትምህርት ሥልጠና፣ ጥራትና አግባብነትን ለማረጋገጥ እንቅስቃሴዎች ቢያደርግም፣ ከሚፈለገው ደረጃ አለመድረሱን በመጥቀስ አውጥቶት በነበረው የአፈጻጸም ሥርዓት ላይ ቅድመ ሁኔታ አስቀምጦ ማሻሻያ …

የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አቤቱታ ምላሽ አገኘ Read more »

– ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ ጽፈዋል (በታምሩ ጽጌ) በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በወላይታ ዞን በቦሎሶ ሶሬ ወረዳ የመርሙማ ቀበለ ገበሬ ማኅበር ነዋሪ የሆኑ ወላጆች፣ ዓይነ ስውር ልጃቸው በግፍ አገዳደል እንደበግ ታርዶና ሰውነቱ ተተልትሎ ሕይወቱ በማለፉ ‹‹የፍትሕ ያለህ›› በማለት ለጠቅላይ …

በደቡብ ክልል ዓይነ ስውር ልጃቸው የታረደባቸው ወላጆች ‹‹የፍትሕ ያለህ›› እያሉ ነው Read more »

– ደረጃዎች መዳቢ ማረጋገጫ ካልሰጠ የውጭ ምንዛሪ ማግኘት አይችሉም (በዳዊት ታዬ) የኤሌክትሪክ ዕቃዎችና የታሸጉ ውኃዎች አስገዳጅ የኢትዮጵያ ደረጃዎች እንዲኖራቸው የኢትዮጵያ የጥራትና ደረጃዎች ባለሥልጣን በትናንትናው ዕለት ውሳኔ አስተላለፈ፡፡

በአፍሪካ እየታየ ያለው የውጭ ሃገሮች እያካሄዱ ያሉት መሬት የመቀራመት ዘመቻ ሃገሮቹ አስመዝግበናል የሚሉት የኢኮኖሚ ዕድገት የሃሰት ቁጥሮች እንዲያሣይ አስተዋፅዖ ያበረክታል ሲሉ አንድ አፍሪካዊ ተመራማሪ ገለፁ፡፡ የመሬት መቀራመት ዘመቻው ለአፍሪካ የደህንነትም አደጋ ነው የሚሉ ተሣታፊዎች የተገኙበት “የምግብ ዋስትናና መሬትን መቀራመት” በሚል …

የአፍሪካ የእርሻ መሬቶችና "የምግብ ዋስትና" Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 12/2010፤ ጥቅምት 2/2003 ዓ.ም):- በዋነኝነት በመንግሥት ሐሳብ አመንጪነት እና አስተግባሪነት ተካሂዷል በተባለ የቤተ ክህነት አዲስ ሹመት እና ማስተካከያ በቤተ ክህነቱ ውስጥ ያለው ሕገወጥነት እና ብልሹነት ሊስተካል የሚችልበት አግባብ እንዲፈለግ አዳዲስ ሰዎች ወደ አስተዳደሩ ብቅብቅ ብለዋል። በሪፖርታዣችን እንደጠቀስነውም …

መንግሥትን “አበጀህ፣ ጎበዝ” እንበለው ወይስ ገና ነው? Read more »

ላለፉት ሰባት አመታት በኢትዮጵያ የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋ ላይ የቆየው የማሌዢያ ኩባንያ ፔትሮናስ በኢትዮጵያ ስራውን አቁሞ ከሀገር እየወጣ ነው። የነዳጅ ኩባንያው በኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል በተለይ በኦጋዴን አካባቢ ለሰባት አመታት ያህል ነዳጅ ሲፈልግ ቆይቷል። በክረምቱ ወራት ፔትሮናስ ለሰራተኞቹ የስንብት ደብዳቤ ከሰጠ …

የማሌዥያው ኩባንያ የነዳጅ ፍለጋውን ለኢትዮጵያ ኩባንያ አስረክቦ ከሀገር ሊወጣ ነው Read more »

 ለውጡ ‹‹የጨለማው ሲኖዶስ›› ቡድን አባላትን ከዋና ዋና የሐላፊነት ቦታዎች እንዲገለሉ አድርጓል  ከቤተ ክርስቲያን እና መንግሥት ግንኙነት እንዲሁም ለጥቅምቱ  ሲኖዶስ ከሚደረገው ዝግጅት አኳያ ጥያቄዎችን አስነሥቷል   ሹም ሽሩ በሌሎች 12 መምሪያዎችም እንደሚቀጥል ይጠበቃል (ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 12/2010፤ ጥቅምት 2/2003 ዓ.ም):- በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የመንበረ …

በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ የአስተዳደር እና ፋይናንስ መዋቅሮች የሐላፊዎች ሹም ሽር ተደረገ Read more »

ይህ ጽሁፍ ጋዜጠኛ ጺዎን ግርማ በኢትዮጵያ ዛሬ ከጻፈቸዉ የተወሰደ ነዉ። ዝርዝሩን ለማንበብ ከዚህ ይጫኑ፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና እና የኢንስቲትዩት ኦፍ ሂዩማን ራይት መምህር የሆኑት ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ፣ ይህን ሰነድን (ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ፈረመች የተባለዉን) ከአራት ነጥቦች አንጻር በመመዘን ትንታኔያቸውን …

የ”ይቅርታዉ” ሰነድ ሲተነተን – በዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ Read more »

ዴሞክራሲ እንዲጸናና ስር እንዲሰድ ከተፈለገ፣ ሶስት አስፈላጊ መብቶች መከበር እንዳለባቸዉ በሉዊዚያና የቱሌን ዩኒቨርሲቲ የአሜሪካ ህገ መንግስትና የዓለም አቀፍ ሰብአዊ መብቶች ህጋጋት ፕሬፌሰር አድነዉ አዲስ ለቪኦኤ ”ለጥያቄዎ መልስ” ፕሮግራም ገለጹ። እነዚህም፣ የመጻፍ፣ የመናገር፣ ሃሳብን የመለዋወጥ ነጻነት ለግለሰብም ሆነ ለመገናኛ ብዙሃን ማጎናጸፍ፣ …

የመገናኛ ብዙሃን ነጻነትና ዴሞክራሲ፤ ለ«ጥያቄዎ መልስ» Read more »

ጽዮን ግርማ (የአዲስ አድማስ ጋዜጣ አዘጋጅ) የአዲስ አድማስ ጋዜጣ አዘጋጅ የሆነችው ጋዜጠኛ ጽዮን ግርማ የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ከእስር በተፈታችበት ዕለት ከቃሊቲ እስር ቤት ጀምሮ ፈረንሣይ በሚገኘው መኖሪያ ቤትዋ ድረስ የነበረውን ትዕይነት በዚህ ሪፖርቷ ታስቃኘናለች። የአንድነት አመራሮች (እነ ኢ/ር ግዛቸው) እንዲሁም …

”ወ/ሪት ብርቱካን ፖለቲከኛ እንጂ፣ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ አይደለችም” Read more »

(መሀመድ ሰልማን) ስብሓት “ትኩሳት” ብሎ በጠራው መጽሐፉ ጀርባ ላይ ምን አለ? “ወጣት ሁን” አለ፡፡ ቢመርህ “ሪቮሉሽን” ታስነሳለህ፣ እጅግ ቢመርህ ራስህን ታጠፋለህ…፡፡ ለማንኛውም ወጣት ሁን፡፡ እኔ ግን እልኻለሁ፣ ወጣት መሆኑን ሁን፣ ነገር ግን ራስህን ከማጥፋትህ በፊት ፒያሳ ሂድ፤  ሐሳብህን ልትቀይር ትችላለህና፡፡ …

ማሃሙድ ጋ ጠብቂኝ! [ክፍል አንድ] Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 11/2010፤ ጥቅምት 1/2003 ዓ.ም):- ይህንን ጽሑፍ ለመጻፍ ያነሳሳን አንድ ዐቢይ ምክንያት አለ። ነገሩ ከዚህቹ የጡመራ መድረካችን ጋር የተገናኘ ነው። የተለያዩ ዜናዎችን፣ አስተያየቶችንና ሐተታዎችን “በጠነከረ መልኩ” (ሐርድ ቶክ እንዲሉ ፈረንጆቹ) ማቅረብ ከጀመርንበት ጊዜ ጀምሮ የአንባብያንና የተመልካቾቻችን/ ደጀ ሰላማውያን …

ክርስትናን በኦርቶዶክስ ዐውደ ምሕረት ስንማረው ነገር ግን በፕሮቴስታንት መንገድ ስንረዳው Read more »

ለመብት የሚሟገት ሰዉ ነፃነቱን ማጣቱና ክትትል የሚደረግበት መሆኑ በሥራ ላይ እንደሚያጋጥም አደጋ የሚታይ ነዉ።ይሕ የሥራዉ አካል ነዉ።በሌሎቹ አይን አንተ እንደ ታላቅ ሰዉ ወይም እንደ ጀግና ትታይ ይሆናል።ይሁን እንጂ አንተ (በሌሎቹ ለመደነቅ ሳይሆን) ምግባርሕ የራስሕ ምርጫ መሆኑን በግልፅ መገንዘብ አለብሕ

አፍሪቃውያን ህጻናት፣ በማደጎ ሥም፣ ወደ ምዕራቡ ዓለም መጋዛቸው፣የብሩኅ ተስፋ እውንነት ወይስ ዐይን ያወጣ ብዝበዛ!? በአሁኑ ጊዜ፣ ማሳደግ ለሚችሉ ባዕዳን ፣ ልጆቻቸውን ለጉድፈቻ የሚሰጡ አፍሪቃውያን ወላጆች ቁጥር እጅግ እየጨመረ በመሄድ ላይ ነው።

አንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች ማሕበር በቅድሚያ ለአለፉት 20 ወራት በእስር ስንትገላታ የከረመችው መሪያችን ወይዘሪት ብቱካን ሚዴቅሳ ከእስር ተፈታ ከቤተሰቦቿና ከደጋፊዎቿ ስለተቀላቀለች የተሰማንን ከፍተኛ ደስታ ለመግለጽ እንወዳለን፡፡ አዛውንት እናቷን ሕጻን ልጅዋን ቤተሰቦቿንና መላው የአንድነት ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎቿን እንኳዋን ደስ አላችሁ …

በሊቀመንበራችን መፈታት ስንደሰት ቀጣዩን ትግል አምርረን ለመታገል ለራሳችን ቃል በመግባት ነው!! Read more »

የአንዴነት ፓርቲ ፕሬዚዯንት ወይዘሪት ብርቱካን ሜዯቅሳ ከሃያ አንዴ ወራት የግፍና ህገወጥ እስራት በኋሊ ሰሞኑን ተፈትተዋሌ። በዚህም ኢትዮጵያዊ ወገናቸው፣ ቤተሰባቸውና ፕሬዚዲንቷ የፖሇቲካ ሰሇባ መሆናቸውን ተረዴተው እንዱፈቱ ሲታገለሊቸው የነበሩ ዓሇም አቀፍ ዴርጅቶች፣ መንግሥታትና በመሊው ዓሇም የሚኖሩ የውጭ አገር ሰዎች ተዯስተዋሌ፤ የዯስታ መግሇጫም …

የወ/ት ብርቱካን ዳግም ይቅርታና ፋይዳው – አስቴር ተሾመ Read more »