የአየር ንብረት ተስፋ በካንኩን
የአየር ንብረት ለዉጥን ለመታደግ የየአገራቱ መንግስታት ሊያደርጉ ይገባቸዋል፤ በሚል የሚጠበቀዉ ስምምነት ዘንድሮም እንደአምናዉ መጓተቱን ቀጥሏል።
የአየር ንብረት ለዉጥን ለመታደግ የየአገራቱ መንግስታት ሊያደርጉ ይገባቸዋል፤ በሚል የሚጠበቀዉ ስምምነት ዘንድሮም እንደአምናዉ መጓተቱን ቀጥሏል።
ለሁለት የተከፈለው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር አመራር አባላት እንደቀድሞ አንድ ለመሆን ውሳኔ ላይ ደርሰዋል።
በየዓመቱ ኦክቶበር አምስት የዓለም መምህራን ቀን ዛሬ ማለት ነው በመላው ዓለም ይከበራል።
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 5/2010፤ መስከረም 25/2003 ዓ.ም):-‹‹የሐውልቱ ሥር ቁማርተኞች›› በሚለው ጽሑፍ በእነ ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ፣ ሊቀ ማእምራን ፋንታሁን ሙጩ እና በጋሻው ደሳለኝ የስም ማጥፋት ወንጀል ክስ ቀርቦበት በቃሊቲ ወኅኒ ቤት የሚገኘው ሊቀ ትጉሃን ዘሪሁን ሙላቱ ክሱን የሚከላከልለትን የሰው፣ የሰነድ እና …
ዘሪሁን ሙላቱ የመከላከያ ማስረጃዎቹን አቀረበ፤ ብይኑ ለፊታችን ዓርብ ተቀጠረ Read more »
6:44 PM: The media in Addis are completely silent about this news. Here is more report: a writ of release has been issued to prison authorities by the Ministry of Justice. Most of Birtukan’s personal belongings(clothes, books etc) were sent …
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 5/2010፤ መስከረም 25/2003 ዓ.ም):- የድሬዳዋ ሀገረ ስብከት አስተዳደር ጉባኤ ሥራቸውን በአግባቡ አልተወጡም ባለባቸው ሃይማኖታዊ ችግር የተነሣ ከሀገረ ስብከቱ ልዩ ልዩ መምሪያዎች፣ ከማኅበረ ካህናት እና ከማኅበረ ምእመናን ጋራ ተስማምተው መሥራት አልቻሉም፤ በሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን መካከል መስማማት እንዳይኖር ይጥራሉ፤ …
በሙስናና ኑፋቄ የሚከሰሱት የድሬዳዋ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ከሐላፊነታቸው ተነሡ Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ዛሬ በመሠረቱት አዲስ ካቢኔ አቶ ኀይለማርያም ደሳለኝ ትልቁን ስልጣን ተቆናጠዋል፡፡ ለረዥም አመት አቶ ስዩም መስፍን ይዘዉት የቆዩትን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት ጋር ደርበው እንዲሠሩ የኢህአዴግ ምክትል ሊቀመንበርና የደኢህዴግ ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ኀይለማርያም ተመርጠዋል፡፡ አቶ …
አቶ ኀይለማርያም ደሳለኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ፤ ስምንቱ ሚኒስትሮች አዲስ ናቸው Read more »
* አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆኑ (በጋዜጣው ሪፖርተር) በዛሬው ዕለት መስከረም 25 ቀን 2003 ዓ.ም. በዋለው የተወካዮች ምክር ቤት ሁለተኛ ስብሰባ የካቢኔ ዕጩዎች ሹመት የፀደቀ ሲሆን፣ አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ …
በአሁኑ ሰዓት በተወካዬች ምክር ቤት እየተካሄደ ባለው ስብሰባ አዲስ መስሪያ ቤቶች እየተቋቋሙ ይገኛሉ፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ከሚያፀድቃቸው ሶስት አጀንዳዎች መሀል የፌደራል የሥራ አስፈፃሚ አደረጃጀት አዋጅን ማፅደቅ ሲሆን ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ አዲሱን ካቢኒያቸውን ከማሳወቃቸው በፊት ይህን አዋጅ ያጸድቃል። የእድገትና ትራንስፎርሜሽኑን በፍጥነት …
በግንቦት 2002 ዓም በተካሄደው ብሔራዊ ገዥው የኢህአዲግ ፓርቲ 99.6 በመቶ መቀመጫ የያዘበት አዲሱ የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ከሰዓት በኃላ ዛሬ ስራውን ጀምሯል ።
የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር-ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ፤ ከዚኽ ወዴት? ክፍል ሰባት አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) … ኢዴኃቅ አዲሱ የኢህአዴግ መሪዎች በሀገራችን ላይ የተከተሉትንና ሥራዬ ብለው የተያያዙትን የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማኅበራዊ ቅኝቶች አደገኝነት ጠንቅቆ የተረዳ በመሆኑ እነኛ አደገኛ ውጥኖች በተግባር እንዳይተረጎሙ ከጥንስሱ …
ገራዶ የልጅ ተክሌን ጽሑፍ እንደ ወትሮው ሁሉ ዛሬም አነበብኩት። እንደ ወትሮው ሁሉ ዛሬም ተቃወምኩት። በጽሑፉ ውስጥ እንደ ወትሮው ሁሉ ስሜት ከምክንያት ልቆ አየሁበት። ብዙ የመጻፊያ ሰዓት ስለሌለኝ ጽሑፌን ያለመግቢያና ሀተታ በመደምደሚያ ብቻ አጠር አድርጌ እቋጫለሁ።
አድማውን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት እያስተባበረ ነው፤ (ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 4/2010፤ መስከረም 24/2003 ዓ.ም):- የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት እና የፓትርያርኩ ረዳት ሊቀ ጳጳስ የነበሩት ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል በመጪው ጥቅምት ወር በወሳኝ መልኩ እንደሚካሄድ በሚጠበቀው የቅዱስ ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ …
ሰበር ዜና፦ ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል ወደ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት እንዳይመለሱ የሚጠይቅ የአድማ ፊርማ እየተሰበሰበ ነው Read more »
በወርቁ አበበ (ፒኤችዲ በፋርማኮሎጂ) የመጽሐፉ አርሰት፦ የኢትዮጵያ ባህል መድሐኒት በሳይንሳዊ አቀራረብ- የመድሐኒት እጽዋት ደራሲ፦ ዶክተር ፈቃዱ ፉላስ አሳታሚ፦ AJ Phillips Publishing, South Sioux City, NE, USA የታተመበት ጊዜ፦ 2010 (2002 ዓ.ም.) የገፅ ብዛት፦ መጽሐፉ 13 በ 20 ሴንቲ ሜትር ሰፋት …
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ በኢትዮጵያ እንዲሰራጭ እንደማይፈልጉ በተደጋጋሚ ሲገልጹ ቆይተዋል። አቶ መለስ ቪኦኤ በአሜሪካ እንዲያሰራጭ በህግ አይፈቀድለትም፤ እኛም በተለይ አማርኛ አገልግሎቱን በኢትዮጵያ እንዲያሰራጭ አንፈቅድም ሲሉ ይደመጣሉ። የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ በ1935 በሁለተኛው የአለም ጦርነት …
ይሄይስ አዕምሮ ([email protected]) በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ውስጥ ኢትዮጵያን ለዘመናት ጨንፍሮ ከያዛት ድህነት ለማላቀቅ የኢህአዴግ መንግሥት የትራንስፎርሜሽን ዐዋጅ በቅርቡ ማወጁ የሚታወቅ ነው። ጥሩ መመኘት ጥሩ ነው። ዐዋጁ እንደስካሁኖቹ የግብር ይውጣና የማሞኛ ዐዋጆች ሆኖ የማይቀር ከሆነ ሀገርና ህዝብ ለሽዎች ዓመታት ተዘፍቀውበት ከነበሩበት …
(AddisNegerOnline.com) — በአሁኑ ሰዓት በተወካዬች ምክር ቤት እየተካሄደ ባለው ጉባኤ በኢፌድሪ ፕሬዝዳንት አቶ ግርማ ወ/ጊዮርጊስ ንግግር የተከፈተ ሲሆን የፕሬዝዳንቱን ንግግር ካደመጠ በኋላ አቶ አባዱላ ገመዳን በአፈ ጉባኤነት አቶ መለስ ዜናዊን በጠቅላይ ሚኒስትርነት መርጦ ለሻይ እረፍት ወጥቷል፡፡ የህዳሴ ሀሳብ በማቅረብ፣ ሀገራችን …
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 4/2010፤ መስከረም 24/2003 ዓ.ም):- ከርትዕ መንፈሳዊ እና ማኅበራዊ አገልግሎት በማፈግፈግ በአቋራጭ ጥቅም የማግኘት፣ ጉዳይን የመፈጸም እና የመክበር አመለካከት እና ተግባር እየበዛ በሚገኝበት በአሁኑ ወቅት የቤተ ክርስቲያኒቱ ልማታዊ አገልግሎት እየተዳከመ፣ በዚህም ላይ የተመሠረተው ሀገራዊ ተደማጭነቷ የመቀነስ አዝማሚያ እየታየበት …
የሦስቱ ሃገሮች አየር መንገዶች ለምዕራብ አፍሪካ የሚከፍቱት አገልግሎት በቅርብ ወራት ሥራ እንደሚጀምር የደቡብ አፍሪካው አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሲዛ ምዚሜላ ጆሃንስበርግ ለሚገኘው ሴክ24 ለሚባለው የዜና ወኪል ተናግረዋል፡፡ አየር መንገዶቹ የሚጀምሩት አገልግሎት ለተጠቃሚዎች ይቀርባል የተባለው በምሥራቅና በምዕራብ አፍሪካ ሃገሮቹ በጋቦን፣ …
(ሪፖርተር) — በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች በኩል በሃዋላ፣ በሲፒኦ እና በቼክ ልውውጥ የተደረገባቸው ከ14 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ ሰነዶች፣ ሳይወራረዱና ሳይታረቁ በዋናው መሥሪያ ቤት ሒሳብና የሒሳብ ማስታረቂያ መምሪያ (Account and Reconciliation Office) ተወዝፈው እንደሚገኙ የባንኩ ምንጮች አስታወቁ፡፡ አንዳንድ የመንግሥት ድርጅቶች …
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ14 ቢሊዮን ብር በላይ ያልተወራረደ ሒሳብ መኖር ተጠቆመ Read more »
ከዚህ በታች ያለውን ማስታወቂያ በኢ-ሜይል ያደረሱን አንድ ደጀ ሰላማዊ ናቸው። ጉዳዩ ለሁላችንም ጠቃሚ መሆኑን ስለምናምን እንደሚከተለው አቅርበነዋል። ++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ ማንኛውም ሰው በነጻ ሊጠቀምበት ይችላል (http://www.meliyu.com):- በዓለማችን ላይ በጣም ተነባቢ ከሆኑት መጻሕፍት ውስጥ አንዱ መጽሐፍ ቅዱስ መሆኑ ይታወቃል:: ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱስ …
ማስታወቂያ፦ ንስረ ቃል የተሰኘ በአማርኛ ቋንቋ የመጽሐፍ ቅዱስን ጥቅስ መፊለጊያ ሶፍትዌር Read more »
አቡጊዳ – መስክረም 24 ቀን 2003 የመለስ ፓርላማ ነገ ይሰበሰባል- በኢሕአዴጎች ዘንድ አወዛጋቢ የሆነዉ የብርቱካን ጉዳይ እልባት ያገኛል ይባላል! 99.6% የሚሆነዉ የመለስ ፓርላማ አባላት ዛሬ ወደ አዲስ አበባ የገቡ ሲሆን ነገ በኢፌሴል ፓርላማዉ እንደሚሰበሰብ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና ያመለክታል። ፓርላማዉ …
የመለስ ፓርላማ ነገ ይሰበሰባል- አወዛጋቢ የሆነዉ የብርቱካን ጉዳይ እልባት ያገኛል ይባላል Read more »
Dignissim Nam Nam ligula amet Donec convallis urna pede tortor laoreet. Sed at nunc sed dui vitae semper enim Praesent mauris Nulla. Est risus dui consequat commodo nibh Donec at risus condimentum Quisque. Rutrum tincidunt tincidunt porttitor ridiculus Vestibulum et …
ከግርማ ካሳ «ያልተመለሰው ጥያቄ ብርቱካን መቼ ትፈታለች? የሚለው ብቻ ነበር። አሁን እሱም ቢሆን መልስ ማግኘቱ ከወደ አዲሳባ እየተሰማ ነው። ብርቱካን ሚደቅሳና የቀድሞ የደርግ ባለስልጣናት የግእዙ መስከረም ከማለቁ በፊት ቃሊቲን ለቀው እንደሚወጡ የወሬ ጭምጭምታ አለ» የሚል አነበብኩኝ፣ አቶ ተስፋዬ ገብረዓብ በቅርቡ …
አንዳንድ ሰዎች፡ እንዲሁም ቤተሰብ እናቷ እንኩዋን፡ መቼም የናት አንጀት ነውና፡ ትፈታልኝ እንጂ፡ እንኳን ታሰረች ሊሉ አይችሉም። አንዳንድ ሰዎች ግን፡ በግልም ባደባባይም ከብርቱካን ጋር በተያያዘ የሚያሰሙት ከንፈር መምጠጥና፡ አይ “ይህቺ ሴት ተጎዳች” ንግግር ስህተት ነው ብዬ ነው ሀተታዬን የምጀምረው፡ ዛሬ። ብርቱካን …
መሰከረም 24 ቀን 2003 ዓ.ም. በተካሄደው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመጀመሪያ ዙር ጉባዔ፣ አቶ አባዱላ ገመዳ የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ ሆነው ተመረጡ፡፡አቶ አባዱላ ገመዳ ከ541 ተመራጮች የ540 መራጮችን ድምፅ አግኝተዋል፡፡በምክትል አፈ ጉባዔነት ወ/ሮ ሽታዬ ምናለ በድጋሚ ተመርጠዋል፡፡
84 በመቶው የአገሪቱ ዜጎች በምሥራቅና በምዕራብ መካከል ዛሬም የኤኮኖሚ ልዩነት ቢኖርም ከአራት አሠርተ-ዓመታት ክፍፍል በኋላ መልሶ መዋሃዱ ትክክለኛው ውሣኔ በመሆኑ አይጠራጠርም።
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 2/2010፤ መስከረም 22/2003 ዓ.ም):- “ለምንድን ነው ስለ ቤተ ክርስቲያን ገመና የምታወጡት? ለምን የሚያንጽ ሌላ ነገር አትጽፉም? ከባቴ አበሳ ለምን አትሆኑም? የሰውን ኃጢአት ብቻ ለምን ታወጣላችሁ?” ወዘተ ወዘተ የሚለው የአንዳንድ ደጀ ሰላማውያን አስተያየት እና ጥያቄ ነው። መልሳችን እና …
– በርካታ መሥሪያ ቤቶች እንደገና ይዋቀራሉ– ቀጣዮቹ ሁለት ወራት የተለመዱ ሥራዎች የሚካሄድባቸው አይሆኑም (በውድነህ ዘነበ)
– ኢሕአዴግ መድረክ ለውይይት የሚጠራው የሥነ ምግባር ደንቡን ሲፈርም ነው አለ – መድረክ ለውይይቱ ቢጋበዝም ባይጋበዝም እንደማያሳስበው አስታወቀ– መኢአድ ውይይቱ ለከንቱ ፕሮፓጋንዳ ስለሚውል እንደማይቀበለው ገለጸ (በሰብለወንጌል ሐብታሙ)
(በጋዜጣው ሪፖርተር) የዳሸን ቢራ ፋብሪካ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ብርሃኑ አድማሱ ከትናንት በስቲያ ዓርብ ባህር ዳር ከተማ ውስጥ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡
– የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የደቡብ አፍሪካ አየር መንገዶች በጋራ አየር መንገድ ሊያቋቁሙ ነው– የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሉፍታንዛው ኤልኤስጂ ጋር ሽርክና ሊመሠርት ነው – የሚገነባውን ሆቴል ወደ አምስት ኮከብ ሊያሳድግ ነው – የሚበላሹ ምርቶች ካርጎ ተርሚናል ግንባታ ጨረታ በድጋሚ ሊያወጣ ነው (በቃለየሱስ …
‹‹ኃላፊነቴን የማስረክበው በፍላጎቴ እንጂ በማንም ግፊት አይደለም›› አቶ ግርማ ዋቄ Read more »
– በየካቲት ወር በጋምቤላ ያመረተውን ሩዝ መላክ ይጀምራል– በዓመት አንድ ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት አቅዷል (በውድነህ ዘነበ)
(በአስራት ሥዩም) የኢትዮጵ ብሔራዊ ባንክ ኮምፒስካን በሚባል የደቡብ አፍሪካ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኩባንያ የተሠራ፣ በአገር አቀፍ ደረጃ የባንክ ብድር ጠያቂዎችን የብድር መረጃ በተማከለና በፈጣን መንገድ የሚያጠናቅርና ተቀሟን የማያግዝ ፕሮግራምን ወደ ሥራ ለማስገባት ባለፈው ሐሙስ ንግድ ባንኮች በተገኙበት አስተዋውቋል፡፡
(በምዕራፍ ብርሃኔ) አቶ ናስር ስያር የተባለ ግለሰብ ከአሥር ቀናት በፊት በመኪና አደጋ ሕይወቱ አልፏል ተብሎ፣ ቤተሰብና ዘመድ አዝማድ በተገኙበት ቢቀበርም በማግስቱ እኩለ ቀን ገደማ መንገድ ላይ ከነሙሉ ጤንነቱ ሊገኝ ችሏል፡፡
በትናንትናው ዕለት 62 ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትና ጄነራሎች በትራንስፎርሜሽናል ሊደርሺፕና ቼንጅ እንዲሁም በሕዝብ አስተዳደር በሁለተኛ ዲግሪ ከኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት ተመርቀዋል፡፡
(በታምሩ ጽጌ) በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን አዳበርጋ ወረዳ የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሠራተኞች ልጆችና የአካባቢው ነዋሪዎች የሚማሩበት የገዛኸኝ አበራ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኞች ውጤት፣ ትምህርት ቤቱንና የዞኑን (አምቦ) ትምህርት ጽ/ቤት እያወዛገበ መሆኑን ያካባቢ ነዋሪዎች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
ምእመናን ‹‹ሽልማቱ ለሀገረ ስብከቱ ስድብ ነው›› ይላሉ (ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 2/2010፤ መስከረም 22/2003 ዓ.ም):- ከ1981 ዓ.ም ጀምሮ የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በመሆን እያገለገሉ ለሚገኙት ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም የ1.8 ሚልዮን ብር ላንድክሩዘር መኪና ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡ ከመኪናው ጠቅላላ ወጪ ገሚሱ …
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 2/2010፤ መስከረም 22/2003 ዓ.ም):- በሃይማኖት ተቋማት እና በልዩ ልዩ እምነቶች ውስጥ እየተበራከተ እና እየተባባሰ የመጣው የ‹ኪራይ ሰብሳቢነት› አመለካከት እና ተግባር የሀገርን እና የሕዝቡን ሀብት በማባከን፣ ፍትሐዊ ክፍፍል እንዳይኖር መንሥኤ በመሆን እና ግጭቶችን በማነሣሣት ለልማት ዕንቅፋት መፍጠሩን የፌዴራል …
መንግሥት የብዙኀን መገናኛዎች በእምነት ተቋማት ውስጥ የተበራከተውን ‹ኪራይ ሰብሳቢነት› እንዲዋጉ ጠየቀ Read more »
ብርቱካን ለዳግም እስራት ከተዳረገች ጀምሮ የኢትዮጵያ ፖለቲካ አንዳች ዓይነት ለውጥ ውስጥ ሊገባ እንደሚችል የገመቱ ጥቂቶች ሳይሆኑ አይቀሩም። ለውጡ እጅግ ለስላሳና ገር የሚመስል ነገር ግን ብዙ ዜጎች የሞራል እና የፖለቲካ ጥያቄዎችን መላልሰው እንዲያስቡ የሚያደርግ ለስላሳ አብዮት መሆኑን እየቆየም ቢሆን መረዳት አዳጋች …
[አንድ ለቅዳሜ!] ይቅርታ ለብርቱካን ወይስ ይቅርታ ከብርቱካን? ይቅር ባዩ ማነው? Read more »
ሠላማዊት ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ በአሜሪካው ኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው ስለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ሲጠየቁ በየመድረኩ ከሚለዋወጡት ምላሽ አንዱን መለሱ። ”ይቅርታ አልጠየኩም የሚል ሰው በሕጋችን መሠረት ይቅርታው ተነስቶ ውሳኔው ተፈፃሚ ይሆናል አሉ” (ቃል በቃል ስለመጥቀሴ ርግጠኛ አይደለሁም)። የትኛው ሕግ ይህን እንደሚል ግን አንቀጽ …
በግንቦት 2002ዓ,ም በተካሄደዉ ብሄራዊ ምርጫ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መንበሮቹን ገዢዉ ፓርቲ የያዘበት አዲሱ ምክር ቤት የፊታችን ሳምንት ሥራዉን አንድ ብሎ ይጀምራል። ገዢዉ ፓርቲ ጎልቶ ለሚታይበት ለዚህ የምክር ቤት ዘመንም አዳዲስ ባለስልጣናት እንዲሚመረጡ እየተነገረ ነዉ። ወደስቱዲዮ …
የጀርመን ውህደት 20 ኛ ዓመት እና የጎረቤቶችዋ እስተያየት ሁለቱ ጀርመኖች ከተዋሀዱ ከሀያ ዓመታት በኃላ አብዛኛዎቹ የጀርመን ጎረቤት ሀገራት በምዕራብ እና በምስራቅ ጀርመን መካከል ልዩነት መኖሩ ፈፅሞ አይታያቸውም ።
ህይወት እና ተስፋ ምኞት እና እዉነታ ስራና አጋጣሚ ኑሮና እጣ ፈንታ መንፈስና ስጋ የተዋጉ ለታ አልፎ የሚያጌጡበት ጥበብ ነዉ ትዝታ!
On a weekday last year, the street along De Gaulle Square, Piassa, was crowded with people. In the centre stood five Chinese men. The crowd was amazed by what they saw and heard. The Chinese men were neither tourists nor …
Prime Minister Meles Zenawi is appointing four Deputy Prime Ministers within his newly forming cabinet, a source told Addis Neger. According to sources in Addis Ababa, Meles will announce the composition of his new cabinet within the next two weeks. …
ከዚህ በታች ያለውን ጽሑፍ ያደረሱን አንድ ደጀ ሰላማዊ ናቸው። ዘወትር በደ ሰላም ከምንዘግበው እና ቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ በስብከተ ወንጌል አካባቢ እየተካሄደ ካለው ኢ-ኦርቶዶክሳዊ እንቅስቃሴ አንጻር ለእናንተ ለደጀ ሰላማውያን የሚያበረክተው አንድ ቁም ነገር አለው ብለን ስላመንን እንድትመለከቱት አቅርበነዋል። ቸር ወሬ ያሰማን፤ …
(ደጀ ሰላም፤ መስከረም 20/20003 ዓ.ም፤ ሰፕቴምበር 30/20010)፦ ዓመታዊው የእመቤታችን የቅ/ድንግል ማርያም በዓለ ንግሥ በግሸን ደብረ ከርቤ በደመቀ ሁኔታ በመከበር ላይ እንደሆነ ተባባሪ ደጀ ሰላማውያን ከሥፍራው ዘግበዋል። ከ1000 በላይ ቁጥር ባላቸው መኪናዎች፣ በእግር እና በከብት ጀርባ ተጭኖ የመጣው ቁጥሩ በብዙ ሺዎች …
አምባገነንነት በተለያዩ ዘመናት የተለያዩ ቅርጾችን እየያዘ እስካሁን ዘልቋል። በዘመናችን ያሉ አምባገነን ሥርዓቶች እንደቀድሞዎቹ ሁሉ የህግ ሳይሆን የአንድ ሰው አሊያም የአንድ ቡድን የበላይነት የሰፈነባቸው አገዛዞች ናቸው። ሆኖም ዛሬ በድሮዎቹ አምባገነን አገዛዞች እምብዛም ያልተለመዱ አዳዲስ ነገሮችም አሉ። ለምሳሌ በዛሬ ዘመን አምባገነን አገዛዞች …
ነፍሰ ገዳይ አገዛዞች የሚነግሱት ከዝምተኞች በተገነባ መሰረት ላይ ነው። እነሱ እንደ እሳት እየሰፉ ሲሄዱ ውሃ፣ አፈር፣ ቅጠል እና የተገኘውን ሁሉ በጊዜ አንስተው ተባብረው ወርውረው በማስቆም ፈንታ፤ ከዳር ቆመው “እኔን ምን አገባኝ” ከሚሉ ዝምተኞች። የአቋማቸውን ትክክለኛነት ለማስረገጥ፥ “ዝምታ ወርቅ ነው” የሚለውን …