ዋሽንግተን ፖስት እና ዘ ጋርዲያን የተባሉት የአሜሪካውያን እና የብሪታንያውያን ጋዜጦች ባለፈው ሐሙስ ያወጡት ዘገባ ይፋ እንዳደረገው፣ በዩኤስ አሜሪካ «

ያም ሆኖ ጋዛፊን፥ሙባረክን፥ ሳሌሕን፥ ወይም አሰድን አይደሉም።ሥልጣን የያዙት በሕዝብ ተመርጠዉ እንጂ እንደ ቃዛፊ በመፈንቅለ መንግሥት፥ እንደ ዓሊ አብ

በኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የቅዱስ ሲኖዶስ ለአሥር ቀናት ያካሄደውን ጉባዔ አጠናቀቀ። ጉባዔው በቤተክርስትያኒቱ የሚታየውን ብልሹ

የማሊ መንግሥትና፤ በአገሪቱ የሚገኙት የቱዋሪግ ዓማጺያን የተኩስ አቁም ድርድር ጀመሩ። ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ ቅዳሜ የጀመረዉ ይህ ንግግር፤ በአገሪቱ በ…

በስዑዲ ዐረቢያ በሥራ ተሠማርተው ከሚገኙት ቁጥራቸው በ 10 ሺዎች ከሚገመተው ኢትዮጵያውያን መካከል በተለያዩ ምክንያቶች ትክክለኛ መታወቂያ ሰነድ የሌላቸ

አፍሪቃ ፣ ምንም እንኳን እስከ እአአ እስከ 2015 ዓም ድረስ የምዕተ ዓመቱን የልማት ግብ ማሳካት ባትችልም፣ በልማቱ ዘርፍ ጉልህ መሻሻል ማስመዝገቧ የማይካድ

የግብፅ ፍርድ ቤት የጀርመኑ መንግስታዊ ያልሆነ ተቋም ኮንራድ አደናወር ሁለት ጀርመናዉያን ሠራተኞች ላይ የእስራት ቅጣት መበየኑ የጀርመን ፖለቲከኞች ሲተ…

የሰማያዊ ፓርቲ ባለፈው እሁድ የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ከምርጫ 97 ወዲህ የተካሄደ ትልቁ ሠላማዊ ሰልፍ ነው ። በዚህም ሰልፍ ላይ በርካታ ወጣቶች ተገኝተዋል።

ለፍቅረኛሞች፤ ብሎም ለቤተሰብና ዘመድ- አዝማድ፤ በሠርግ ድግስ ፤ተመርቆ ጎጆን ቀይሶ፤ በሶስት ጉልቻ መተሳሰርን የመሰለ ታላቅ ደስታ፤ ያለ አይመስለንም።…

ፕሬዝዳንት ኦባማ ከዚሕ ቀደም እንደተናገሩት ፀረ-ሽብር ዘመቻዉ ዉጤታማ እንዲሆን ከፈለጉ ዘመቻዉን በሌላ መልክ መቀጠል፥ የቤት-ሥራቸዉን በተገቢዉ መንገድ…

የተቀበይቱ ሐገር ማንነት በይፋ አልተነገረም።አንዳድ ምንጮች እንደሚሉት ግን ሥደተኞቹን ለመቀበል ፍቃደኛ የሆነችዉ ሐገር አንድም ኢትዮጵያ አለያም ዩጋ

ኪተሩስ በዘገባቸው ኤርትራውያን ድንበር አቋርጠው ሲሸሹ ለሞት አደጋ ያጋልጣቸዋል ያሉትን ተኩሶ የመግደል ፖሊሲን ክፉኛ አውግዘዋል ። ኤርትራ ውስጥ የሚታ…

የግንባታዉ ተግባር የዉሃዉን ፍሰት የሚጎዳ ከሆነ ግብፅ ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ የጀመረችዉን የግድብ ግንባታ እንድታቆም እንደምትጠይቅ የፕሬዝደንቱ

ፕ/ርመስፍንወ/ማርያም
ጦርነት እንኳን ገና በልቶ ላልጠገበ ሕዝብና ለጥጋበኞቹም አይመችም፤ የተራበ ሕዝብ በጠገቡ መሪዎች ሲነዳ ግን ጦርነት ለአጉል ጀብደ

አዲሱ ዕቅድ ግን አዲስ ተቃዉሞ ገጥሞታል።ተቃዋሚዉ።ለተበዳዮች የሚቆረቆረዉ ዓለም አቀፍ የሕግ-ባለሙያዎች ኮሚሽ ነዉ፥ የኮሚሽኑ ባልደረባ ወይዘሮ ስቴላ

ትናንት ሩስያ ውስጥ በሶሪያ ጉዳይ ላይ ከሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር የተነጋገሩት የአውሮፓ ህብረት ፕሬዝዳንት ኽርማን ቫን ሮምፖይ « በጣም አ

ጊዜያዊ ትርፍ ፤ ዘላቂ ኪሣራ እንዳያስከትል ፤ በምርምር ፤ የተመረኮዘ ግብርና ተፈለጊ ነው። በገፍ የሚያመርቱ ትላላቅ የእርሻ ቦታዎች ያሏቸው በሰፊ ንግድ …

በካናዳ የኢትዮጵያ የፖለቲካ እስረኞች ኮሚቴና ሌሎች የፖለቲካና የሲቪክ ማህበረሰብ አባላት የተካተቱበት የኢትዮጵያውያን የጋራ የትግል ሸንጎ ከዓለም ዓ

የ68 ዓመቱ የኤፍ ሴ ባየርን ሚውንኽኑ የእግር ኳስ ክለብ አሠልጣኝ ዩፕ ሀይንከስ በቀጣዩቹ የቡንድስሊጋ የግጥሚያ ወራት ዕረፍት እንደሚያደርጉ ትናንት በይፋ…

ጃፓን ውስጥ ካለፈው ቅዳሜ አንስቶ እስከ ሰኞ ሶሥት ቀናት የፈጀ የቶኪዮ ዓለምአቀፍ የአፍሪቃ ልማት ጉባዔ ተካሂዷል። በዚሁ አጋጣሚም ጃፓን ግንኙነቷን በማ

አዲሱ ዕቅድ ግን አዲስ ተቃዉሞ ገጥሞታል።ተቃዋሚዉ።ለተበዳዮች የሚቆረቆረዉ ዓለም አቀፍ የሕግ-ባለሙያዎች ኮሚሽ ነዉ፥ የኮሚሽኑ ባልደረባ ወይዘሮ ስቴላ

የዓለም የአየር ንብረት ለዉጥ መንስኤዎች ዛሬም እያከራከሩ ቢሆንም የምድራችን የአየር ጠባይ መለዋወጥ መቀጠሉን የሰሞኑ ክስተቶች ያመላክታሉ። አሜሪካን

ብሬመርሃፈን፣ እጎአ እስከ 1890 ድረስብቻ ቁጥራቸው ወደ 1.2 ሚሊዮን የሚደርስ ጀርመናውያን ወደ ተለያየየ ዓለምክፍል የሚያደርጉት ጉዞ መነሻ ነበረች። ባለፉ

ወደ ጀርመን በገቡት አፍሪቃዉያን ስደተኞች ምክንያት፤ የጀርመን እና የጣልያን ወዳጅነት እየተቃወሰ ነዉ። ከጥቂት ወራቶች ወዲህ በርካታ ወጣት ወንድ አፍሪ…

ዚምባቡዌ ለምርጫ እየተዘጋጀች ነዉ። የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሞርጋን ቻንጊራይ አስቀድሞ አንዳንድ ማሻሻያዎች መደረግ እንደሚኖርባቸዉ እያሳሰቡ ነዉ።…

በሰሞኑ ቀልድ ልጀምር። የአፈሪካ ህብረት ድርጅት 50ኛ አመቱን በያዝነው ሳምንት በአዲስ አበባ ሲያከብር በነበረው የሻምፓኝ ስነ-ስርዓት ላይ አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ብቻ ከመሪዎቹ ተነጥለው ያለ ብርጭቆ ቆመዋል። ለፕሮቶኮል እንዲመሳሰሉ ቢጠየቁ አሻፈረኝ አሉ። የህብረቱ የወቅቱ ሊቀመንበር ስለነበሩ ለይሰሙላ እንኳን ብርጭቆዋን ጨብጡ ቢባሉ አይሆንም፣ ሃይማኖቴ አይፈቅድም አሉ። በመጨረሻ ግን በረከት ስምዖን በጆሯቸው አንዳች ነገር ነገራቸውና የያዘውን ብርጭቆ ሲሰጣቸው […]

ደቡብ ምሥራቅ ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኘው የዶሎ ኦዶ የስደተኞች መጠለያ ሠፈርና በአካባቢው ባሉ ወረዳዎች ከነገ ግንቦት 27 / 2005 ዓ.ም ጀምሮ የፖሊዮ ክትባት እን…

ብሪታንያ ባለፈው ሣምንት በሀገርዋ ያሰረቻቸው አምሥት የርዋንዳ ዜጎች አሁንም በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ይገኛሉ። አምሥቱ በብሪታንያ የሚኖሩት ርዋንዳውያን እ

በቱርክ ዐብይ ከተማና የንግድ ማዕከል በኢስታንቡል በመቶ ሽህ የሚቆጠሩ ተቃዋሚ ሰልፈኞች ጠቅላይ ሚኒስትር ረችብ ታይብ ኤርዶጋን ስልጣን እንዲለቁ ጠየቁ።…

ሰማያዊ ፓርቲ ትናንት በአዲስ አበባ ግዙፍ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂዶዋል። ስለዚሁ ከ 1997 ዓም ወዲህ ትናንት ለመጀመሪያ ጊዜ ስለተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ የአዲስ

ኒዮርክ ታይምስ የተሰኘዉ የዩናይትድ ስቴትስ ጋዜጣ ባለፈዉ መጋቢት አዋቂዎችን ጠቅሶ እንደዘገበዉ በዩናይትድ ስቴትስ የስለላ ድርጅት ሲ አይ ኤ ድጋፍ፥ በ

ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ እሁድ ግንቦት 25 ቀን 2005 ካለምንም እንከን ተጠናቀቀ። አምባገነን መለስ ዜናዊ ከግንቦት 8 ቀን 1997 ዓመተ ምህረት ጀምሮ በሽብርተኛ ህጎቹ እና ተግባሮቹ የገነባው የፍርሃት ፖለቲካ ህንጻ ፈረሰ። በዚኹ እለት የኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ኃይሎች ማዕከል በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ እና በማህበራዊ መስኮች መፈጸም አለባቸው የሚላቸውን እርማቶች በንግግሮች እና በመፈክሮች በአደባባይ አስታወቀ። እነሱም ከሞላ ጎደል […]