ዩኤስ አሜሪካ እና የስለላ ቅሌት DW Amharic June 10, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ዋሽንግተን ፖስት እና ዘ ጋርዲያን የተባሉት የአሜሪካውያን እና የብሪታንያውያን ጋዜጦች ባለፈው ሐሙስ ያወጡት ዘገባ ይፋ እንዳደረገው፣ በዩኤስ አሜሪካ «ብሔራዊ የፀጥታ ወኪል» በብዙ ቢልዮን የሚቆጠሩ አሜሪካውያን የስልክ ደንበኞችን ካለፉት አሥር ዓመታት በላይ ወዲህ በመሰለል ላይ ይገኛል።