የብሬመርሃፈን የፍልሰት መታሰቢያ ቤተ መዘክር DW Amharic June 4, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ብሬመርሃፈን፣ እጎአ እስከ 1890 ድረስብቻ ቁጥራቸው ወደ 1.2 ሚሊዮን የሚደርስ ጀርመናውያን ወደ ተለያየየ ዓለምክፍል የሚያደርጉት ጉዞ መነሻ ነበረች። ባለፉት 300 አመታት ከብሬመርሃፈን በአጠቃላይ ቁጥራቸው7.2 ሚሊዮን የሚጠጋ ሰዎች ወደተለያዩ አገሮች እንደፈለሱ ይገመታል ።