አፍሪቃዉያን ስደተኞች በሰሜናዊ ጀርመን DW Amharic June 4, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ወደ ጀርመን በገቡት አፍሪቃዉያን ስደተኞች ምክንያት፤ የጀርመን እና የጣልያን ወዳጅነት እየተቃወሰ ነዉ። ከጥቂት ወራቶች ወዲህ በርካታ ወጣት ወንድ አፍሪቃዉያን ስደተኞች በሊቢያ የሰሜን አትላንቲክ ወታደራዊ ቃል ኪዳን ድርጅት ጦር «የ ኔቶ» ጥቃትን በመሸሽ ወደ ደቡባዊ አዉሮጳ ጣልያን ከገቡት መካከል በርካቶች ጀርመን ገብተዋል።