ቱርክ የኤርዶኻን መንግሥትና የገጠመዉ ተቃዉሞ DW Amharic June 10, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ያም ሆኖ ጋዛፊን፥ሙባረክን፥ ሳሌሕን፥ ወይም አሰድን አይደሉም።ሥልጣን የያዙት በሕዝብ ተመርጠዉ እንጂ እንደ ቃዛፊ በመፈንቅለ መንግሥት፥ እንደ ዓሊ አብደላ ሳሌሕ በሞተ-ከዳ፥ እንደ ሙባረክ፥ እንደ አሰድ በዉርስ አይደለም።እርግጥ ነዉ እንደ አሰድ የጦር መኮንን ልጅ ናቸዉ