የደኢህዴን አመራር የህዝብ ቁጣ ላይ እሳት እየጨመረ እንደሚገኝ ርዕሰ መስተዳደሩ ተናገሩ

‹‹በአመራሩ መካከል ትርምስና ጥርጣሬ ተፈጥሯል›› ‹‹ሰማያዊና መድረክ ማሸነፍ ይችሉ ነበር›› አቶ ደሴ ዳልኬ በቅርቡ ታደለ ቱፋ የተባለ ግለሰብ በጋሞ ብሄር ላይ የጻፈውን መፅሃፍ አስመልክቶ በደኢህአዴን አመራሮች መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ በተደረገ ሚስጥራዊ ስብሰባ ላይ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ደሴ ዳልኬ የደኢህዴን አመራር የህዝብ ቁጣ ላይ እሳት እየጨመረ ነው ሲሉ መግለፃቸውን ለነገረ ኢትዮጵያ የደረሰው የድምፅ […]

1 Comment on “የደኢህዴን አመራር የህዝብ ቁጣ ላይ እሳት እየጨመረ እንደሚገኝ ርዕሰ መስተዳደሩ ተናገሩ”

  1. ታደለ ቱፉ ማለት የውሸት አክተር ነው ወይም የወያኔ እሥታንት አትሸወዱ ሀቁን ሥሙ፥
    የወቅቱ አሥገራሚው ነገር ለ አቶ እዳርጋቸው G7 የፃፈው በረከት ለደኢህደን ደግሞ አቶ ሀይለማርያም መሆናቸው ድርጊቱ ወቅታዊ የሽብር እንቅሥቃሤን ወያኔ እያቀጣጠለ መሆኑን አረጋጋጭ ነው በተገላቢጦሹ ደግሞ የደቡብ ህዝብ በአቶ ሀይለማርያም ነፃ አውጭ እንቅሥቃሤን እንዳይመጣ ሆን ብለው የወያኔ ደራሢያን አቶ አባይ ፀሀዬ ወይም አቶ በረከት ሥምኦን ይህን እንቅሥቃሤ የሚንድ መዕሀፍ ለክልሉ አበረከቱ የሚል ድምዳሜን ያመጣል በግራም ነፈሠ በቀኝ የወያኔ ብሔር ተኮር የፖለቲካ ግልቢያ መጨረሻው ገደል ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*