የዐባይ ወንዝ፦ የኢትዮጵያና የግብጽ ግንኙነት
የዐባይ ወንዝ ተፋሰስ ሀገራት ፣ ወንዙን በጋራ ለልማት የመጠቀም መብታቸውን የሚያስከብር የውል ሰነድ አብዛኞቹ ከፈረሙ ወዲህ የዋናይቱ አፈንጋጭ ግብፅ ወሳኝ አቋም ምን እንደሚሆን ለማወቅ አስቸጋሪ ሆኖ መቆየቱ የሚታበል አይደለም። «ግብጻውያን አንዲት
የዐባይ ወንዝ ተፋሰስ ሀገራት ፣ ወንዙን በጋራ ለልማት የመጠቀም መብታቸውን የሚያስከብር የውል ሰነድ አብዛኞቹ ከፈረሙ ወዲህ የዋናይቱ አፈንጋጭ ግብፅ ወሳኝ አቋም ምን እንደሚሆን ለማወቅ አስቸጋሪ ሆኖ መቆየቱ የሚታበል አይደለም። «ግብጻውያን አንዲት
ከአንድ ሰአት በላይ የፈጀውን ጥናታዊ ጵሁፍህን ሰማሁት። ሰምቼ ስጨርስ ደነገጥኩ። ከራሴም ጋር ለሰአታት ሙግት ገጠምኩ ። ኢህአዴግን ለቅቄ የወጣሁት ልቤ የፈቀደውን በነጳነት ለመናገር ነውና የማውቀውን እና የሚሰማኝን መናገር እንዳለብኝ ተሰማኝ…
በደቡብ ክልል ወላይታ ዞን 30 የሰማያዊ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች መታሰራቸውን የዞኑ የፓርቲው አስተባባሪዎች ለነገረ ኢትዮጵያ አስታወቁ፡፡ ከዞኑ አስተባባሪዎች መካከል አቶ ታደመ ፍቃዱ እና ፓርቲውን በመወከል ለተወካዮች ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ…
እንደሚታወቀው የኢህአዴግ አገዛዝ ከጊዜ ወደ ጊዜ ጸረ ዲሞክራሲ አካሄዱ እየባሰበት የመጣና መሠረታዊ መብቶችን ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል መልኩ ማፈኑን አጠናክሮ ቀጥሎበታል፡፡ በቅርቡ በአንድነትና በመኢአድ ፓርቲ ላይ አገዛዙ በሚያዝዛቸው የተቋማት ኃላፊዎች…
ከ28 ሚሊየን ብር በላይ እምነት በማጉደል የሙስና ወንጀል ክስ የተመሰረተበት ግለሰብ በ6 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እስራትና በ7 ሺህ ብር እንዲቀጣ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 18ኛ ወንጀል ችሎት ሰሞኑን በዋለው ችሎት ውሳኔ አስተላለፈ።
የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በግለሰቡ ላይ የመሰረተው ክስ እንደሚያስረዳው ተስፉ በለጠ የተባለው…
“Ethiopia steams ahead with vision for a modern national rail network “ ሲሉ ዶ/ር ቴድሮስ ጦምረዋል። እኝህ ሰው ምን ያህል በሶሻል ሜዲያ የሚሰጣቸው አስተያየት እንደሚከታተሉ አላወቅም። ለምን ትንሽ ጊዜ ወስደው…
መንግስት ህገ መንግስታዊ መብቶቻችንን በመጣስ ላለፉት ሶስት ዓመታት ከፍተኛ በደል ሲፈጽምብን ቆይቷል። እኛም እንደህዝብ ድምጻችንን አዋህደን እና በአንድነት ቆመን ሰላማዊ ትግል ስናካሂድ ቆይተናል። ትግላችን እስካሁን አንድም ከሰላማዊነት መርህ ዝንፍ ሳይል…
ነገረ ኢትዮጵያ የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ምርጫ ቦርድ የአባል ፓርቲዎችን ዕጩዎች ያለ አግባብ በመሰረዙና እስከዛሬ ድረስ ዕጩዎቻቸው በዝርዝር ባለማሳወቁ ምክንያት ለየካቲት 22/2007 ዓ.ም በ15 ከተሞች ሊያደርገው የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ ላልተወሰነ ጊዜ…
(ራማቶሀራ ዴርቶጋዳ) ፅንፈኛው ወንድሜ! የልቤን ልንገርህ፤ ለዛሬ እንኩዋን ልብ ብለህ አድምጠኝ! ሕመሜ ይመምህ፤ሃሳቤ ያሳስብህ፤ስጋቴ ስጋትህ ይሁን፤ጭንቀቴም ይጭነቅህ፡፡ እባክህንማ አንዴ ዦሮህን ስጠኝ፤ህሊናህን አንዴ ከነጎደበት የማንአለብኝነት፤የትዕቢትና የትምክህት ዓለም ላንዴም ቢሆን ገታ አርገህ መልሰውና እኔን እህትህን ስማኝ፡፡ምናልባት ዛሬ ባትሰማኝ ነገ በሚፈጠረው ሁኔታ ዕድሜ ልክህን ሊፀፅትህ የሚችል ከፍተኛ ችግር ሊከሰት ይችላልና ግድ የለህም ስማኝ! አዎን! እኔም አንተም የአባቶቻችንን ታሪክና አገር እናውቃለን፤ባለፉት ስርዓቶች የኔም ያንተም ወገኖች የደረሰባቸውን ሁሉ እናውቃለን!!! እስኪ ስለዚህ ጉዳይ በግልፅ እናውራ:: ታድያ እኔ መሰረታዊ ናቸው የምላቸውን በገዢ መንግስታት ደረጃ በትግራይ ህዝብ ላይ የደረሱትን ሰብዓዊ ግፎች በወፍ በረር አስቃኝሃለው፤በዚህም ከውስጤ ያለው ቁስል ምን ያህል ያመረቀዘ እንደ ሆነ ላሳይህ እውዳለሁና ከቻልክ አንተም በኔ ቦታ ሆነህ ላፍታም ቢሆን አስበው! የታሪክን ሰበዝ ስንመዝ ግዜ ላለመፍጀት እንዲሁም የዚህ ፅሁፍ ዓላማው የኔን የእህትህን ስሜት በተቻለ መጠን ትጋራ ዘንድ ስንቅ የሚሆንህን መረጃ ማስጨበጥ ነውና ለውይይት ያህል ከሃ/ስላሴ ጀምሮ እስከ ደርግ ድረስ በትግራይ ህዝብ ላይ የተፈፀሙትን ዘግናኝ መንግስታዊ ግፎችን አንድ ሁለት እያልኩኝ አነሳልሃለው፡፡ ታድያ ወንድሜ! የምፅፈው ከልቤ ነውና አንተም ከልብህ አንብበህ ተረዳኝ፤የምፅፈው ለክርከርና ለሂሳብ ውርርድ አይደለምና! እስኪ ወንድሜ! አንተን በመጠየቅ ልጀምር! እውነት ስለ አፄ ሀ/ስላሴ ያለህን ስሜት ምንድን ነው? በጎ ወይስ መጥፎ? ስለ ደርግስ? እውነቱን እንነጋገርና አንተና መሰሎችህ እኮ ሀ/ስላሴን ሞዓ አምበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ፤መንግሰቱን ደግሞ ጉዋዱ፤ቆራጡ፤አገር ወዳዱ፤ጀግና እያላችሁ የሌላቸውን የዘር ሃረግና መለኮታዊ ስልጣን ሰጥታችሁ ስታወድሱዋቸው ነው የምትኖሩት! ወንድሜ እኔና ወገኖቼ […]
የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ምርጫ ቦርድ የአባል ፓርቲዎችን ዕጩዎች ያለ አግባብ በመሰረዙና እስከዛሬ ድረስ ዕጩዎቻቸው በዝርዝር ባለማሳወቁ ምክንያት ለየካቲት 22/2007 ዓ.ም በ15 ከተሞች ሊያደርገው የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ ላልተወሰነ ጊዜ ማስተላለፉን የትብብሩ ፀኃፊ አቶ ግርማ በቀለ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ አቶ ግርማ በቀለ ‹‹ምርጫ ቦርድ ዕጩዎችን እመዘግብበታለሁ ባለበት የጊዜ ሰሌዳ ውስጥ ዕጩዎቻችን በዝርዝር ሊያሳውቀን አልቻለም፡፡ በተለይ የሰማያዊ ፓርቲ […]
የዛሬው የሙዚቃ ቃና ፕሮግራም በአሜሪካ የቢል ቦርድ ሰንጠረዥ ላይ ከመቶዎቹ ምርጥ ዜማዎች መካከል በዚህ ሳምንት ከአንድኛ እስከ አስረኛ ደረጃ የወጡትን ምርጥ ዜማዎች ያካትታል፡፡
![]() |
| Edom Kassaye and Mahilet Fantahun |
ተቀጥሮ የነበረው “የፍርድ ቤት” ውሎ የመብት ጥሰቱን አስመልክቶ የማረሚያ ቤቱን ምላሽ በጽሁፍ ለመስማት ነበር ፡፡ ነገር ግን እስር ቤቱ አስተዳደሮች ስብሰባ ላይ በመሆናቸው የጽሁፍ ምላሹ ስላልተፈረመበት ማቅረብ አልቻልንም በማለት የማረሚያ ቤቱ ተወካይ ነኝ ብለው የቀረቡት ዋና ሳጅን ድሪባ ሰበታ ተናግረዋል፡፡
Analysis on President Obama’s Speech on Violent Extremism
ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ
የጎረቤት ኬንያ ዳኛ ለኬንያ መንግሥት አስፈጻሚው ክፍል ልኩን ነገረው፤ ሕገ መንግሥቱን በመርፌ አስተኝተህ ሕገ መንግሥቱን የሚጻረር ሕግ ለማውጣት አትችልም፤ ስለዚህም የሰነዘርኸውን የጉልበት ሕግ አንሣ፤ አለው፤ ዳኛ አይጥፋ! ሌላ ቢቀር ከጎረቤት ዳኝነትን እንስማ፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ዳኛ ቢኖር ስንት ጋዜጠኛ፣ ስንት የሃይማኖትና ስንት የፖሊቲካ መሪዎች ከየወህኒ ቤቱ ይወጡ ነበር! ሁላችንም እንደልባችን ሳንፈራ፣ ሳንፈራራ በሙሉ ነጻነት ችግሮቻችንን የወያኔን […]
የካቲት ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የህወሀትን 40ኛ ዓመት አክብረው ሲመለሱ እግረ መንገዳቸውን በ አማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎችን እየጎበኙ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ፤የካቲተ 16 ቀን በወልቃይት ሊያደርጉት የነበረውን ጉብኝት የህዝቡን ተቃውሞ በመፍራት መሰረዛቸው ነዋሪውን ክፉኛ አስቆጥቷል። የወልቃይት ነዋሪዎች ለኢሳት እንደገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የካቲት 16 ቀን ወልቃይትን እንዲጎበኙ በአካባቢው ሹመኞች መነገሩን ተከትሎ …
«ተመልሰናል» በሚል ርዕሥ ዛሬ ለገበያ የቀረበዉ ጋዜጣ የሐይማኖት መሪዎችን፤ የፈረንሳይ ቀኝ አክራሪ ፖለቲከኞንና የጂሐዲስት ተዋጊ ምሥልን ይዞ ነዉ የወጣዉ።
የካቲት ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኢትዮጵያ የሚታየው ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ፋብሪካዎች ስራቸውን በተገቢው መንገድ እንዳያከናውኑ እንቅፋት ፈጥሮባቸዋል። ከዚህ ቀደም ከደንበኞቻቸው ጋር የተለያዩ የስራ ውሎችን ተዋውለው በጊዜው ማድረስ ያልቻሉ ፋብሪካዎች፣ ለደንበኞቻቸው ” በአገራችን በሚታየው ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ እጥረት ምክንያት በሰአቱ ማድረስ አልቻልንም” በማለት የይቅርታ ደብዳቤዎችን በመጻፍ ላይ ናቸው። በማኑካንቸሪንግና በኮንስትራክሽን ዘርፍ እንዲሁም በአስመጪነት …
የካቲት ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፓርቲዎቹ ምርጫ ቦርድ የአባል ፓርቲዎችን ዕጩዎች ያለ አግባብ በመሰረዙና እስከዛሬ ድረስ ዕጩዎቻቸውን በዝርዝር ባለማሳወቁ ምክንያት ለየካቲት 22/2007 ዓ.ም በ15 ከተሞች ሊያደርጉ አስበው የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ ላልተወሰነ ጊዜ ማስተላለፋቸውን የትብብሩን ጸሃፊ አቶ አቶ ግርማ በቀለን ጠቅሶ ነገረ ኢትዮጵያ ዘግቧል። አቶ ግርማ በቀለ ‹‹ምርጫ ቦርድ ዕጩዎችን እመዘግብበታለሁ ባለበት የጊዜ …
የኬንያ ሕገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ከአከራካሪዉ የሀገሪቱ ብሄራዊ የደህንነት ሕግ ላይ የተወሰኑ አንቀጾችን አወጣ። መንግሥት የፍርድ ቤቱን ዉሳኔ በደስታ ተቀብሏል።
ከ2 ዓመት ገደማ በፊት የተመሠረተበትን 50ኛ ዓመት ያከበረው የቀድሞው የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት ፤ ያሁኑ የአፍሪቃ ሕብረት ፣ በቀጣይ 50 ዓመታት ፣ ማለትም እ ጎ አ እስከ 2063 ፣ ክፍለ ዓለሙ አንድነቱን አጠናክሮ ፣ በኤኮኖሚ ዳብሮ ፤
የዚህች ሀገር ባለቤቶች ሁላችንም ካልሆንን በቀር በተናጠል ማንም ባለ ግዛት ሊሆን አይችልም፡፡ ሉሲ አማራ ትሁን ኦሮሞ፣ አፋር ትሁን ሶማሌ፣ ጉሙዝ ትሆን ትግሬ፣ ወላይታ ትሁን ጋሞ የሚያውቅ የለም፡፡ በአኩስምና አካባቢው በተገኙ…
የዶቸ ቨለ የዘንድሮው ሐሳብን በነጻ የመግለጽ መብት ሽልማት ፤ በእሥራት ላይ ለሚገኘው ለስዑዲ ዐረቢያው የድረ ገጽ ዐምደኛ ለራይፍ ባዳዊ ተሰጠ።
የዶቸ ቨለ የዘንድሮው ሐሳብን በነጻ የመግለጽ መብት ሽልማት ፤ በእሥራት ላይ ለሚገኘው ለስዑዲ ዐረቢያው የድረ ገጽ ዐምደኛ ለራይፍ ባዳዊ ተሰጠ።
የፊታችን አርብ ታላቅ አገር አቀፍ ተቃውሞ ይኖረናል!
‹‹እስር ከትግላችን አያስቆመንም!›› —– ረቡእ የካቲት 18/2007 – ድምፃችን ይሰማ
መንግስት ህገ መንግስታዊ መብቶቻችንን በመጣስ ላለፉት ሶስት ዓመታት ከፍተኛ በደል ሲፈጽምብን ቆይቷል፡፡ እኛም እንደህዝብ ድምጻችንን አዋሕደን እና በአንድነት ቆመን ሰላማዊ ትግል ስናካሂድ ቆይተናል፡፡ ትግላችን እስካሁን አንድም ከሰላማዊነት መርህ ዝንፍ ሳይል የቆጠለ ሲሆን መንግስት ትግሉን ለማስቆም የሚወስዳቸው ግልብ እና አገር አጥፊ እርምጃዎችም ከመርሃችን ሊያዛንፉን እንደማይችሉ በተደጋጋሚ በተግባር ለማረጋገጥ ችለናል፡፡
ሰሞኑን መንግስት በተለመደው ግፍ መር እርምጃው በርካታ ሙስሊም ወንድምና እህቶችን በማሰር ዘመቻ ላይ ተጠምዷል፡፡ አንዳችም ጥፋት ያልፈጸሙ ወጣቶችንም የ28 ቀን የፍርድ ቤት ቀጠሮ በመጠየቅ ወደማጎሪያ ካምፖቹ አስገብቷል፡፡ ይህ ‹‹ሙስሊሞችን በማሰር ከትግላቸው አስቆማለሁ!›› ከሚል መናኛ ቀቢጸ ተስፋ እና ባዶ ምኞት የመነጨ ለመሆኑ እማኝ መጥራት አያሻም – ካሁን ቀደምም መንግስት ሲፈጽመው የቆየው፣ ግና ሊያሳካቸው ያልቻለው ህልሙ ነውና!
አዎን! ደጋግመን ስናሳይ እንደቆየነው ሁሉ ህዝብን ማንገላታት አንጂ ማሸነፍ ፈጽሞ የሚቻል አይደለም! ህዝብ ምንጊዜም አሸናፊ ነው! በአላህ ፈቃድ ያሸንፋልም! ይህን ህገወጥ እና ሊሳካ የማይችል እኩይ የመንግስት ምኞት በተለያዩ ስልቶች መታገል የነፍስ ወከፍ ሐላፊነታችን የሚሆነውም ለዚሁ እንጂ ለሌላ አይደለም፡፡ በመሆኑም ከነገ ወዲያ አርብ የካቲት 20/2007 መላው አገሪቱን ያሳተፈ ታላቅ አገር አቀፍ ተቃውሞ ይኖረናል፡፡ የተቃውሞውን መርሃ ግብር አስመልክቶ በነገው እለት የምናሳውቅ በመሆኑ እስከዚያው መረጃውን ላልደረሳቸው ሁሉ በማዳረስ ተዘጋጅተን እንጠብቅ፤ ድልም ከአላህ እንጂ ከሌላ አይደለምና!
ትግላችን እስከድል ደጃፎች በአላህ ፈቃድ ይቀጥላል!
ድምጻችን ይሰማ! አላሁ አክበር!
‹‹ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል›› የታቦር ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ‹‹አንድ ሕፃን ልጅ ብቻ ሕይወቱ አልፏል›› የሐዋሳ ከተማ ፖሊስ ምክንያቱ በውል ያልታወቀው የካቲት 14 ቀን 2007 ዓ.ም. ከምሽቱ…
በዓለማዊው ህይወታችን ሳያዩ ማመን ከባድ ነው፡፡ ባሌ እባብ ሊሆን ይችላል ብሎ መኖርም ከባድ ነው! እርግጥ፤ “አንድ ቀን ቤተ መንግሥት ውስጥ እነቃለሁ” ብሎ ማሰብ ይቻላል፡፡ ግን ድካም አለበት፡፡ በቀስት ተጭሮ እንደመንቃት ቀላል አይደለም፡፡ ቃልኪዳንን መጠበቁን ይጠይቃል፡፡ ለማወቅ ጉጉት ለከት ማበጀትም ይፈታተናል፡፡ በልጦ መገኘትን ጠንቅቆ መቻል እንደው ያለጥረት የሚገኝ፣ ክብሪት እንደመጫርም የቀለለ፣ የዘፈቀደ ነገር አይደለም፡፡ በሀገራችን ተፎካካሪን […]
በቢሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ እየተዘረፈ ነው – ሚኒስትሩ * ከ30 እስከ 40% የግንባታ ወጭ ይዘረፋል!! የኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪ ልማት ሚኒስትሩ አቶ መኩሪያ ሃይሌ ከስነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሺን አጣሪ ቡድን ጋር…
ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና
የካቲት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግ ” የአገራችን ህዳሴና የሲቪል ሰርቪስ ሚና” በሚል ርዕስ ለከፍተኛ አመራሩ ስልጠና ባዘጋጀው ሰነድ ላይ፣ በመንግስት መስሪያ ቤት ውስጥ የሚገኘው የተማረው ክፍል በኢህአዴግ የመጨረሻው የማይታመነው ክፍል ነው ሲል ገልጾታል። “ይህ የተማረው ሃይል” ይላል ሰነዱ ” አመፅየመምራት፤ኢሳትና ቪኦኤን ከመሳሰሉ አፍራሽ ሚዲያዎች ጋር በመተባበር የቀለም አብዮት ለመምራት ፣ …
የካቲት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አቶ አባይ ጸሃየ የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን በሃይል እንደሚተገበር በድብቅ ሲናገሩ መደመጣቸው ፣ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ አመጽን የሚጋብዝ ብቻ ሳይሆን ፣ ከዚህ ቀደም የደረሰው ደም መፋሰስ ሳይበቃ ተጨማሪ ደም መፋሰስ እንዲኖር የሚጋብዝና የሰው ህይወት እንዲጠፋ የሚያደርግ ነው ሲል የሰብአዊ መብት ሊጉ ባወጣው መግለቻ ጠቅሷል። የባለስልጣኑ እብሪት …
የካቲት ፲፯(አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁ የገዳሙ ምንጮች ለኢሳት እንደገለጹት ከወልቃይት ተነስቶ በዋልድባ አብረንታት ገዳም አድርጎ ወደ ማይፀብሪ የሚሰራው መንገድ በ2004ዓ/ም በገዳሙ ፣በአካባቢው ሕብረተሰብ እና በውጭ በሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ጠንካራ ተቃውሞ የተነሳ ተቋርጦ ቆይቷል። መንግስት ወደ ገዳሙ የሚገባው ለአፈር ምርምር እንጂ መንገድ ለመስራት አይደለም በሚል የመንግስት ካድሬዎችና አንዳንድ መነኮሳትና የቤተክነት ሃላፊዎች …
የካቲት ፲፯(አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኬንያ የወንጀል ምርመራ ልዩ ክፍል ሃላፊ ኖሃህ ካቱሞ 100 ኢትዮጵያውያን ኬንያን እንደመሸጋገሪያ በማድረግ በህገወጥ መንገድ ወደ ደቡብ አፍሪካ ለማቅናት ሲሉ መያዛቸውን ገልጸዋል። ኢትዮጵያውያኑ ፍርድ ቤት ቢቀርቡም አማርኛ የሚያስተረጉም በመጥፋቱ በማግስቱ መቀጠራቸውን የኬንያ ጋዜጦች ዘግበዋል። አምና በተመሳሳይ መንገድ 95 ኢትዮጵያውያን ተይዘው ፍርድ ቤት ቀርበው ነበር። አገራቸውን እየለቀቁ ወደ …
በየዓመቱ እጅግ በርካታ የፕላስቲክ ቆሻሻ ባህር ላይ ይጣላል። በጎርጎሪዮሳዊዉ 2010ዓ,ም ብቻ ከ4,8 እስከ 12,7 ሚሊዮን ቶን ፕላስቲክ ዉቅያኖስ ዉስጥ ተጥሎ መገኘቱን የአዉስትራሊያና ዩናይትድ ስቴትስ ተመራማሪዎች መዝግበዉ ይፋ አድርገዋል።
በሽብርተኝነት ተጠርጥረው ማዕከላዊ ፌደራል ወንጀል ምርመራ የሚገኙት የሦስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች የቀጠና/ዞን አመራሮች ለ16 ተከታታይ ቀናት በጨለማ ክፍል መታሰራቸውን ለፍርድ ቤት አስታወቁ፡፡ ዛሬ የካቲት 17 ቀን 2007 ዓ.ም በፌደራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት የቀረቡት የሰማያዊ (የፓርቲው የጎንደር አደራጅ አቶ አግባው ሰጠኝ)፣ የአንድነት እና መኢአድ የዞን አመራሮች ‹‹መረጃ አውጡ፣ የደበቃችሁትን ሁሉ ተናገሩ›› እያሉ እንደሚደበድቧቸውና በጨለማ […]
ከCNN እስከ FOX የሚገኙ የዩናይትድ ስቴትስ ትላልቅ ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ሰሞኑን እየተቀባበሉ ያራገቡት አዲሱ የአሸባብ ዛቻ-ሚኒሶታን ናይሮቢ-ሞል ኦፍ አሜሪካን-ዌስት ጌት ያደርጋቸዋል የሚል ሥጋት አሳዳሯል።የሥልታዊ እና የዓለም አቀፍ ጥናት ማዕከል ተመራማሪ ሪቻርድ ዶዉኔ ግን ዛቻዉ አያሰጋቸዉም
ባለፈው የጎርጎሮሳውያኑ አመት የሜድትራኒያን ባህርን በጀልባ ለማቋረጥ ከሞከሩ 218,000 ሰዎች መካከል 3,500 መሞታቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ኮሚሽን አስታውቋል። በዚህ በተመሳሳይ መንገድ ወደ አውሮጳ ለመሻገር የሚሞክሩ ስደተኞች ቁጥር በአሳሳቢ ደረጃ በመጨመር ላይ ነው።
ካለፉት 14 ወራት ወዲህ የርስበርስ ጦርነት የቀጠለባት የደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር ትናንት አዲስ አበባ ላይ እንደገና ተጀመረ።
በዩክሬን ዋና ከተማ ክየቭ በሜይደን የነፃነት አደባባይ ከ1 ዓመት በፊት ለተቃውሞ ሰልፍ ወጥተው የተገደሉት ሰዎች ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በተለያዩ ስነ ስርዓቶች ታስበዋል ።
የመኢአድ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ እራሳቸውን ከምርጫው ማግለላቸውን አሳወቁ:: ምርጫ ቦርድ ገለልተኛ ሆኖ ባለመስራቱና የገዢውን ፓርቲ ዓላማና ፍላጎት የሚያስፈጽም ተቋም ሆኖ በምርጫ መወዳደር ለተቋሙ ኢ-ፍትሃዊ ተግባር እውቅና መስጠት ነው ያሉት በአቶ አበባው መሐሪ የሚመራው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ስብስብ የህዝብ ግኙነት ኃላፊ የሆኑት አቶ ተስፋሁን አለምነው እራሳቸውን ከምርጫው ማግለላቸውን አስታወቁ፡፡ መኢአድ እንደ ፓርቲ በምርጫው የሚሳተፍ […]
ነገረ ኢትዮጵያ በሽብርተኝነት ተጠርጥረው ማዕከላዊ ፌደራል ወንጀል ምርመራ የሚገኙት የሦስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች የቀጠና/ዞን አመራሮች ለ16 ተከታታይ ቀናት በጨለማ ክፍል መታሰራቸውን ለፍርድ ቤት አስታወቁ፡፡ ዛሬ የካቲት 17 ቀን 2007 ዓ.ም በፌደራሉ…
The post የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች በጨለማ ቤት መታሰራቸውን አስታወቁ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ነገረ ኢትዮጵያ ሰማያዊ ፓርቲ በትግራይ ክልል ለክልልና ተወካዮች ምክር ቤቶች ለምርጫ ያቀረባቸው እጩዎች በምርጫ ቦርድ መታገዳቸውን በመቀሌ ከተማ ለክልል ም/ቤት ሰማያዊን ወክለው እጩ ሆነው የቀረቡት አቶ አስገደ ገ/ስላሴ ለነገረ ኢትዮጵያ…
The post አስገደ ገ/ስላሴን ጨምሮ በትግራይ የሰማያዊ እጩዎች ታገዱ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
የጎረቤት ኬንያ ዳኛ ለኬንያ መንግሥት አስፈጻሚው ክፍል ልኩን ነገረው፤ ሕገ መንግሥቱን በመርፌ አስተኝተህ ሕገ መንግሥቱን የሚጻረር ሕግ ለማውጣት አትችልም፤ ስለዚህም የሰነዘርኸውን የጉልበት ሕግ አንሣ፤ አለው፤ ዳኛ አይጥፋ! ሌላ ቢቀር ከጎረቤት…
The post ኢትዮጵያ ውስጥ ዳኛ ቢኖር – ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.