የዐባይ ወንዝ፦ የኢትዮጵያና የግብጽ ግንኙነት DW Amharic February 26, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዐባይ ወንዝ ተፋሰስ ሀገራት ፣ ወንዙን በጋራ ለልማት የመጠቀም መብታቸውን የሚያስከብር የውል ሰነድ አብዛኞቹ ከፈረሙ ወዲህ የዋናይቱ አፈንጋጭ ግብፅ ወሳኝ አቋም ምን እንደሚሆን ለማወቅ አስቸጋሪ ሆኖ መቆየቱ የሚታበል አይደለም። «ግብጻውያን አንዲት