አፍሪቃውያት የግብርና ምርምርና የልማት ሳይንቲስቶች DW Amharic February 25, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከ2 ዓመት ገደማ በፊት የተመሠረተበትን 50ኛ ዓመት ያከበረው የቀድሞው የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት ፤ ያሁኑ የአፍሪቃ ሕብረት ፣ በቀጣይ 50 ዓመታት ፣ ማለትም እ ጎ አ እስከ 2063 ፣ ክፍለ ዓለሙ አንድነቱን አጠናክሮ ፣ በኤኮኖሚ ዳብሮ ፤