ዩክሬን ከሜደኑ ግድያ አንድ ዓመት በኋላ DW Amharic February 24, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዩክሬን ዋና ከተማ ክየቭ በሜይደን የነፃነት አደባባይ ከ1 ዓመት በፊት ለተቃውሞ ሰልፍ ወጥተው የተገደሉት ሰዎች ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በተለያዩ ስነ ስርዓቶች ታስበዋል ።