የሻርሊ ኤብዶ ሁለተኛ ሕትመት DW Amharic February 25, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic «ተመልሰናል» በሚል ርዕሥ ዛሬ ለገበያ የቀረበዉ ጋዜጣ የሐይማኖት መሪዎችን፤ የፈረንሳይ ቀኝ አክራሪ ፖለቲከኞንና የጂሐዲስት ተዋጊ ምሥልን ይዞ ነዉ የወጣዉ።