አከራካሪዉ የኬንያ ሕግና የፍርድ ቤት ዉሳኔ DW Amharic February 25, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኬንያ ሕገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ከአከራካሪዉ የሀገሪቱ ብሄራዊ የደህንነት ሕግ ላይ የተወሰኑ አንቀጾችን አወጣ። መንግሥት የፍርድ ቤቱን ዉሳኔ በደስታ ተቀብሏል።