የሕወሓት የጎሳ ፖለቲካ የወለደው የኦሊምፒኩ ምርጥ ቦርጫም ዋናተኛና የአለማችን ቀርፋፋው ዋና ተወዳዳሪ ‪

የሕወሓት የጎሳ ፖለቲካ የወለደው የኦሊምፒኩ ምርጥ ቦርጫም ዋናተኛና የአለማችን ቀርፋፋው ዋና ተወዳዳሪ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Rio2016‬ ‪#‎Olompic‬ ‪#‎swimming‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Image may contain: 2 people , text

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በቅርብ ጊዜ ኣንድ የውጪ ሚዲያ በኬንያ የሚገኙ ስደተኛ ኦሮሞ ወንድሞቻችን ኣትሌቶች ቃለመጠይቅ ኣድርጎ ነበር።አትሌቶቹ ከተናገሩት ውስጥ ለመጥቅስ ያህል ለትግራይ ተወላጆች እንዲያሸንፉ ቦታ እንዲለቁላቸው የፖለቲካ ትእዛዝ ይሰጣቸዋል፥ይህንን ያሉት የኦሮሞ ልጆች በገዛ ኣገራቸው ባይተዋር ሆነው በችሎታቸው ሊሰሩ ባለመቻላቸው ተሰደዋል።

ኦሎምፒክ መንደር ሪኦ2016 ብራዚል ላይ ደግሞ ኣለምን ጉድ ያሰኘ የሕወሓት የጎሳፖለቲካ ውልደት የሙስናና የዝምድና ፍጥረት የሆነ ኣሳፋሪ ተግባር ተፈጽሟል። “አባቱ ዳኛ-ልጁ ዋናተኛ” ይሉሃል ይኼ ነው. . .”እከክልኝ ልዋኝልህ”. . ..የድራፍት ጠርሙስ የመሠለ ዋናተኛ ባለበት ሀገር ነው ያለነው!. . . ሮቤል የዋና ፍቅር ሊኖረው ይችላል. . ,የሀገር ፍቅር ግን የለውም. . .ሀገሩን ቢወድማ የሌላውን ዕድል ገፍቶ…እሱም ውሃው ውስጥ ተደፍቶ አይቀርም ነበር፡፡ለምን ሆነ ስትላቸው ትግሬ ስለሆነ ነው የምትጫጩት ይሉና የራሳቸውን የዘረኝነትና የበታችነት ብሉኮ ሊደርቡብህ ይዳዳቸዋል፤ እውነትን ለመዋጥ ያልፈጠረባቸው ድዊዎች ፦ ሕወሓቶች ።

የስፖርት መረጃ ኣነፍናፊዋ Konjit Teshome እንደጻፈችው :- እዚች ሀገር ላይ እንደ ሮቤል ኪሮስ አባትህ የውሃ ዋና ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ከሆነ ለወጣቶች ማበረታቻ በተሰጠው እድል ዋናተኛ ተብለህ ኦሎምፒክ ትሄዳለህ። አባትህም የውሃ ዋና ቡድን “የቡድን መሪ” ሆኖ ይሄዳል። በሀገርህ ሥንት ታሪክ የሰሩ ጀግና ስፖርተኞች እያሉ አንተ መደበኛ ስራህ ስፖርት ያልሆነ ሰው በኦሎምፒክ መክፈቻ ላይ የኢትዮጵያን ባንዲራ ይዘህ ቡድን እንድትመራ ትመረጣለህ። በውድድር ቀን ግን እንዲህ ጉድህ ለአለም ይገለጥና እነ ዴይሊ ሜይል “የኦሊምፒኩ ምርጥ ቦርጫም ዋናተኛ” ብለው ይሳለቁብሃል። ከ59 ተወዳዳሪዎች 59ኛ መውጣትህ መች ከፋን! “ይሄ በእርግጥ እንዴት ነው ለኦለምፒክ ያለፈው” ብለው የአለም ሚዲያዎች ሲጠይቁ መልስ የቸገረን የሀገርህ ሰዎች ግን እጅጉን በሀፍረት ተሸማቀናል።

.
የውሃ ዋና አሰልጣኙን ከሪዮ ኦሊምፒክ ለምን እንዳስቀሩት ሲጠየቁ “ለአንድ ደቂቃ ውድድር አሰልጣኝ ምን ይሰራል?” ብለው በራዲዮ መልስ የሰጡት አባትህ የ100ሜ ውድድርህን 1 ደቂቃ ከ4. 95 ሰከንድ በመጨረስ “የአለማችን ቀርፋፋው ዋና ተወዳዳሪ” በመሆን ሪከርድ መስበርህን ሲሰሙ ኩራት ተሰምቷቸው ይሆን? (ውድድሩን ያሸነፈው አውስትራሊያዊ Kyle Chalmers 47.9 ሰከንድ ነው ያጠናቀቀው) ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬ http://www.dailymail.co.uk/…/Breathe-Remember-Eric-Eel-Meet…
‪#‎Robel_Kiros_Habte‬

13 Comments on “የሕወሓት የጎሳ ፖለቲካ የወለደው የኦሊምፒኩ ምርጥ ቦርጫም ዋናተኛና የአለማችን ቀርፋፋው ዋና ተወዳዳሪ ‪”

  1. mene qale enfelg lezih ensaq enji keber ena efret bategbachew alalfem mecheam. ewuntem Ethiopiawuyan ayidlum enzih sewochi

  2. ሲፈጥራቸው ክህደት፣ሸፍጥ፣ስርቆት፣ነጠቃ፣መዝረፍ ሃገር የሌላቸው ቀንደኛ የደደቢት ቅጥቅጦች

  3. ሁሌ በብቃትችን ነው፣ ሌላው ስለሚመቕን ነው፣ የታለ ታዲያ። በስፖርት ማሸነፍ መሸነፍ ያለ ነው ነገሩያለው ለኦሎፒክ የማይበቃ ቀርፉፋ ማቅረቡ ላይ ነው። ተጠያቂው አባቱ ናቸው ምክንያቱም የውሀ ዋና ኮምሽነር በመሆናቸው። ሆ ረሳሁት ለካ የህውሀት አባል ናቸዉ አይጠየቁም። መጀመሪያ የብአድን መስለዉኝ ነዉ ያልኩት፣ የሳቸው ጊዜ የሚፈታው ነው።

  4. በኢትዮጵያ የኦሎምፒክ ተሳትፎ ታሪክ ዉስጥ ፤በሪዮ ዲ ጃኔሪዮ ባደረገችዉ ተሳትፎ ሀገሪቱ ማቅ ለብሳለች፡፡
    ስፖርታዊ ዉድድር በግለሰብ ችሎታና ጥረት ላይ ተመስርቶ የሚገኝ ዉጤት እንጂ ፤በፖለቲካ ዉሳኔ በጉልበት የሚገኝ ዉጤት አይደለም፡፡ ከዚህ በተቃራኒዉ ቢደረግ፤ መጨረሻዉ የሀፍረት ማቅ መከናነብ ነዉ፡፡ይህንን እዉነታ በመጋፋት በ100 ሜትር ነጻ ዋና እንዲካፈል የተደረገዉ ግለ ሰብ የዓለም በዘባበቻ ሆኖ ሀገሪ መሳቂያ ሆናለች፡፡ በመሆኑም ግለሰቡ እንዲሳተፍ ያደረጉ ሁሉ መጠየቅ ይኖርባቸዋል፡፡በመሰረቱ የተገኘዉን እድል በአግባቡ ብንጠቀምበት ኖሮ፤ ለወደፊቱ ተስፋ ሊጣልባቸዉ የሚችሉ ዋናተኞች ባፈራን ነበር፡፡ እንደ አለመጣደል ሆኖ እድሉን አልተጠቀምንበተም፡፡

  5. ደደብ ተወዳዳሪ ህዝባዊው ማእበል ቦርጫሙን ተወዳዳሪ ከነአባቱ ያስወግደዋል። አይዞህ አገሬ ከዚያም በላይ ግፍ ተሰርቶብሀል። ትግልህን ቀጥል።

  6. They put us the last in everything, and Rubel Kiros was the last 59th person. Look his physical apearance! How ugly physical nature for sport! He was selected simply because he is Tigres. If you remember, the hero man named Kenenisa was not selected for the athletic few months aga, and that was simply because he is Oromo. They are backward Tigres woyanes, and they put Ethiopia at the back in Everything. For instance, The Ethiopian Air Line is one, and it is the collection of Tigres woyane. They are called the 16th century leaders at the 21st century.

  7. ከመጨረሸኛ 1ኛ የወጣው የአገራችን ፈርሳሙ ተወዳዳር አጋዝን ይዘህ ብትመጣ በዱላ 1ኛ ትወጣ ነበር ግፈኞች ለእናንተ መልካም ነገር ከዝህ በኃላ የሰው ደም ያሰከራችው ሆዳሞች የምለው ሁሉ ይጠፋኛል ሳስባችው ምድረ ድንጋይ ጭንቅላት ወታደር ተብዬ ሁሉ ጨረሳችው ወገናችንን ስለፈሰሰው ደም እግዚአብሔር መልስ ይሰጣል ገና ትዋረዳላችው እልም ያላችው ጭቅቅታም አልነበራችው አሁንማ አለፈላችው ደግሞ ድፍረት እሄንን ፈርሳም ለውድድር ማቅረባችው ማፈራዎች

  8. ኢትዮጵያዊያኖች በጣም የዋሆች ነን መለስ ሳይሞት በፊት” ምንም ይሁን ማን የኛ ፓርቲ እባል ይሁን እንጅ ስልጣን አይከለከልም የኛ እባል ብቻ ነው መሆን ያለበት ያለውን እረስተን አሁን ጮቤ እንረግጣለን። ቀነኒሳን አትችልም ተብሎ እንዲህ አይነት ፈርሳም ለውድድር ሲያቀርቡ ኢትዮጵያዊያን እንዳልሆኑ በቀላሉ መገንዘብ መቻል አለብን። አይግረመን ለማለት ያህል ነው

  9. The Ethiopian women Ayana and Debaba won 1st and 3rd place respectively. Ayana brake the world record in 10000M. Good News for All.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*