የሰማያዊ ፓርቲ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ አቶ አበበ አካሉ ፣በአገዛዙ ስርዓት ለእስር ተዳረገ!!!
የሰማያዊ ፓርቲ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ አቶ አበበ አካሉ ፣በአገዛዙ ስርዓት ለእስር ተዳረገ!!! .
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የብሄራዊ ምክር ቤት አባልና በሚሊዩኖች ድምጽ ለነጻነት ሕዝባዊ ንቅናቄ በተለያዩ ከተሞች በመንቀሳቀስ ከፍተኛ ተሳትፎ ሲያደርግ የነበረው፣ እንዲሁም አንድነት ፓርቲ በአገዛዙ ሥርዓት ሲፍረስ የጀመረው ሰላማዊ ትግል ለመቀጠል በቀጥታ የሰማያዊ ፓርቲ አባል በመሆን፤ የፓርቲ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ በመሆን ፓርቲውን እያገለገለ ይገኛል።
ቅዳሜ ሐምሌ 30 /2008 ዓ.ም የአገዛዙ የደህንነት ሰራተኞች፤ በቁጥጥር ሥር ያዋሉት ሲሆን፣ ዛሬ ረፋድ ላይ ፍርድ ቤት ቀርቦ ተጨማሪ የ5 ቀን ቀነ-ቀጠሮ ተሰጥቶበታል። የቀረበበት ክስ ከሰሞኑ ከሚደረገው አገር አቀፍ ህዝባዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ እንደሆነና፣ ” መረጃ በስልክ መለዋወጥን ” አስመልክቶ እንደሆነ ተገልጿል ። . ህዝባዊ ትግሉ ይቀጥላል፣ድል የህዝብ ነው!!!
አረ ጎበዝ በስልክ ምንም አይነት ጉዳይ አናውራ …እንንቃ እንጂ
Beqa be fb enawra
ታዲያ በምን እንገናኝ በፖስታ ቤት?internet የማይሰራ ከሆነ ሌላ ምን አማራጭ አለ? እስቲ ንገረን።
yasaznal ,, ato Abebe le esir tedarege
ato Yelikal Getinet,,
weski be kitfa eyebela
ke tsre Amara prof Misfin gar yashkakal !!!
ASMESAY TAGAY ,, G7 gezachew yehon ? KKKK