በወለጋ መንዲ ከተማ መስቀልና መጽሐፍ ቅዱስ የያዙት ቄስ ቆስለው ታሰሩ

በወለጋ መንዲ ከተማ መስቀልና መጽሐፍ ቅዱስ የያዙት ቄስ ቆስለው ታሰሩ

ቄስ ዳንኤል አብርሃም ይባላሉ፡፡የአገልግሎት ልብሳቸውን ለብሰው በአንድ እጃቸው መስቀል በአንደኛው መጽሐፍ ቅዱስ በመያዝ ባሳለፍነው ሳምንት በምዕራብ ኦሮሚያ ወለጋ ውስጥ በምትገኘው መንዲ ከተማ የሚገኙ ሰዎችን ከፊት እየመሩ ለፍትህ፣ለዕኩልነትና ለነጻነት አደባባይ ተገኙ፡፡
የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች ቄሱንና የተከተላቸውን ህዝብ ለመበተን የሃይል እርምጃ በመውሰዳቸው የተወሰኑ ሰዎች ሲገደሉ ቄስ ዳንኤል ቆስለው በወታደሮች ወደ ወህኒ ቤት ተጋዙ፡፡እስካሁን ድረስም ምንም አይነት የህክምና እገዛ አለማግኘታቸው ታውቋል፡፡የነጻነት፣የፍትህና የዕኩልነትን ወንጌል ለምዕመናኖቻቸው በቃል ከማስማር አልፈው የህይወት ምስክርነት ለሰጡት ቄስ ዳንኤል ትልቅ አክብሮት እንሰጣለን፡፡

11 Comments on “በወለጋ መንዲ ከተማ መስቀልና መጽሐፍ ቅዱስ የያዙት ቄስ ቆስለው ታሰሩ”

  1. This is what the Religious Fathers do, to stand and protect their children, not to side and speak onbehalf of killers.

  2. Qes Daniel, we salute you for your courage and sacrifice. The inferior breed of men do not belong to the family of humans.

    They are cowardly as they shoot at unarmed men, women and children.
    Our brave ancestors have repelled the Italians. It should not be too difficult for Ethiopians to eject the children of former Italian slaves once we all sting them like a bee.

    My great grandfather, Dejach Dori Abba Kuchis was a proud veteran of the last Italian war. Regrettably his generous spirit prompted him to spare the lives of ambushed enemy troops of Tigre origin while decisively dealing with Italians.
    It is a sheer irony of fate that it was at the behest of the descendants of the Tigre mercenaries, that his houses were demolished in the heart of capital to give the land to a Tigre “investor’.
    Knowing what I now know about this wicked beasts, I would never have had pity on them as my grand dad did.
    I only pray for their total expulsion from the land they desecrated so horribly.

  3. ስግብግቦችና ባቋራጭ ስልጣን ላይ ለመውጣት የቋመጣችሁ ሁሉ፤
    ሲያምራች ሁ ይቅር እንጅ በግርግር ምንም ዓይነት ለውጥ እንደማይመጣ ልታውቁት ይገባል።
    ወጣቱ ትውልድ የምትመኘውን ስርዓት ለመገንባት በሰላማዊ መንገድ አገዛዙን ማንበርከክና መቀየር እንጅ፣ ሌሎች የራሳቸውን አጅንዳ ቀርጸው በምመጣት ድምጽህን ነጥቀው ዳግመኛ ወደ ለቅሶና ጸጸት ውስጥ እንዳያስገቡህ ጥንቃቄ አድርግ።
    ተደራጅተህ መሪዎች ህን በመምረጥ፣ በህጋዊ መንገድ ማንበርከክ ይቻላል። ማንም አጫፋሪ በጠራውና ስርዓት የለሽ በሆነ መንገድ የሚደረግ የተቃውሞ ስብስብ፣ አንተን መወከሉን መጠራጠር አለብህ።
    ከማንም በላይ ያገርህን ሰላምና ጸጥታ ለማስከበር ቁም።

  4. Jesus stands always on the side of the oppressed one ,not on the side of rulers and autorities.much respect and dignity for you preiest

  5. አቡነ ማትያስ፣ሙሲሊም መሪ፣የካቶሊክ መሪ፣ የፖሮቴስታንት መሪዎች።
    ሁላቹም ሌቦች ናችሁ አሁን ኢሐዲግ ሲጨነቅ ወጣቹ። እስስቶች በሐይማኖት ካባ የተደበቃቹ ቀን እየመጣ ነው የት እንደምትገቡ እናያቸዎለን።
    ሌቦች እስስቶች የፈሰሰው ደጀ ደም ይፍረድባቹ እናንተ ብሎ የሐይማኖት አባት ድንቄም ይላል ዲየቢሎስ??????

  6. በመልስ የትግራ ህዝብ እንኳን ከአደዎ በስተቀር አንቅሮ ተፈቶቸዋል።
    ስታሳዝን ከየት መጣህ ሳይባል ለሆድህ ወይም 140ካሬ ወይም ኮንዶ ብለህ ታስጋባለህ ስታሳዝን የገዛ ሆድህ ሸጠህ።

  7. አባታችን ቀሲስ ዳንኤል !!

    በእግዚአብሔር ዘንድ የሚገባውን ተጋድሎ በሃገራችን ከተበደለው ሕዝብዎ ጋር አድርገዋል !!

    በሃገራችን በኢትዮጵያ ብዙዎች የሚያኮሩን የነአቡነ ጴጥሮሰ፣ የነአቡነ ሚካኤል፣ ወዘተ ተከታዮች ለፍትህ፣ ለነፃነት፣ በጠቅላላው ለሰው ልጅ መብት የሚዋደቁ ታሪካቸው በወርቅ ቀለም ተፅፎ ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ጀግኖች አባቶች ሞልተውናል !!

    በተቃራኒው ከነፍስ ገዳዮች ጋር ተሰልፈው የህዝባችንን መብት የሚደፈጥጡ፣ የወገኖቻችንን ደም የሚያፈስሱ፣ ድሆችን የሚያስለቅሱ፣ ለነፍስ ገዳዮች ወያኔዎች በመወገን ታቦት፣ መስቀል በመያዝ የህዝብን የመረረ ትግል ለማስቀልበስ እየተገደሉ ያለውን ህዝብ ዝም በል በማለት የሚቅበዘበዙ የሰይጣን ተላላኪዎች እንደ እነ አቡነ ማትያስ እና ተከታዮቻቸው፣ በሙስሊሙም የእምነት መሪዎች እና ተከታዮቻቸው ወዘተ በሃገራችን ይቀልዳሉ!!

    ፈጣሪ አምላካችን የሞቱትን ወገኖቻችንን ነፍስ ይማርልን፣ ለአባታችን ቀሲስ ዳንኤል እና ለተጎዱት ወገኖቻችን ምህረቱንና መፅናናቱን ይስጥልን !!

    አሜን !!

  8. ሰልፉ ጥሩ ሀኖ እንዴት ቢያንስ አምባሻ የሌለዉን የታላቋን ኢትዮጵያ ባንዲራ ሳይዙ ወጡ? ነገር ተለዉጧል ሁሉን የሚያድነዉ ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነዉ ትግሬነት አብቅቶለታል፤ዘረኝነት አብቅቶለታል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*