በቡሬ ጎጃም ከፍተኛ የሕዝብ ቁጣ ተቀሰቀሰ ። በባህርዳር ከተማ በ23 የንግድ ድርጅቶች ላይ ማዕቀብ እንዲጣል የሚጠይቅ በራሪ ወረቀት እየተበነ ነው

በቡሬ ጎጃም ከፍተኛ የሕዝብ ቁጣ ተቀሰቀሰ ። በባህርዳር ከተማ በ23 የንግድ ድርጅቶች ላይ ማዕቀብ እንዲጣል የሚጠይቅ በራሪ ወረቀት እየተበነ ነው

“የሰማዕታት ደም ይጮሃል” የሚል ርዕስ ያለውና የ23 የንግድ ድርጅቶችን ስም ዝርዝር የያዘ በራሪ ወረቀት በባህርዳር ከተማ እየተበተነ ነው::

ከእነዚህ የህወሓትና ደጋፊዎቹ 23 የንግድ ድርጅቶች ማንኛውን ምርት መጠቀም በሕወሓት መንግስት የተገደሉ ሰማዕታትን ገዳዮች እንደመተባበር ይቆጠራል የሚል ዓይነት መ ል ዕክት ያለው ይኸው በራሪ ወረቀት “በነዚህ ተቋማት መጠቀም: ጥያቄያችንን አንግበው ሞታችንን የሞቱልንን ሰማዕታት መክዳት ነው!! ሰማዕታት የሞቱበትን እና እኛ የምንሞትበትን ጥይት በራሳችን መግዛት ነው” ይላል::

10 Comments on “በቡሬ ጎጃም ከፍተኛ የሕዝብ ቁጣ ተቀሰቀሰ ። በባህርዳር ከተማ በ23 የንግድ ድርጅቶች ላይ ማዕቀብ እንዲጣል የሚጠይቅ በራሪ ወረቀት እየተበነ ነው”

  1. What about Muss Tilejsew GedamU Hotel who is a prostitue ( boasting to sleep with Kasa Teklebrihan, Demeke , Abbay Thseaye Addusu) an EPRDF Financer. She was elementary teacher now owner of five star hotel 60 Truks…

  2. Tilksew Gedamu Hotel is called Picolo Abbay built on bank loan with the help of the Banda Gojame called Bekalu Zeleke Commercial Bank ” president”

  3. ጎበዝ ወያኔን እኔ ብቻ መጉዳት አልችልም ብላችሁ እራሳችሁን እንዳታታልሉ፤ ሁሉም ያቅሙን ሲአደርግ ነው ተጠራቅሞ ጠላትን ማስወገድ የሚቻለሁና በያላችሁበት በርቱ፤ ወያኔ በመጨረሻው ካርድ ነው እየተጫወተ ያለው፤ አልቆበታል፤ በርቱ እንበርታ የነፃነት አምላክ ከእኛጋር ነው።

  4. Please don’t listen for the people who are commenting to burn the property. Please in the name of God I am begging you, don’t burn it. It is our own property. When woyane go from our country we will use it. Even if they try to burn it try to protect it. It is yours,it is ours. If they said burn it that is woeyane’s advise. God bless Ethiopia and it’s people.

  5. min ayinet zemen lay deresin bakachihu? Ye mahtema ghandin theory metekem new beka, hulum lay makeb metal, rasu leko yihedal…….wede motu….

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*