ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ይዘው ለመሔድ በፈለጉ የትግራይ ወታደሮችና በአማራው ፖሊስ መካከል የተፈጠረውን ፍጥጫ የጎንደር ወጣቶች ተቀላቅለውታል

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ይዘው ለመሔድ በፈለጉ የትግራይ መከላከያ ሠራዊትና በዐማራው ፖሊስ መካከል የተፈጠረውን ፍጥጫ የጎንደር ወጣቶች ተቀላቅለውታል፡፡ኮሎኔል ደመቀን እና የጎንደር ማረሚያ ቤት በአሁኑ ሰዓት (ትግሬን ከከተማው አስወጥቶ ዐማራን ለመጨረስ የታሰበ እቅድ)
ዐማራ እንዴት ዋለ? (ነሃሴ 18 ቀን 2008 ዓ.ም.) የፍኖተ ሰላም ዐማሮች የተሳካ የዐማራ ተጋድሎ አካሂደዋል
• ኮሎኔል ደመቀን ለመውሰድ የትግራይ ወታደሮች ሙከራ አደረገዋል
• በጎንደር የቤት ውስጥ አድማ ዳግመኛ ተጀመረ
• በአርማጭሆ የዐማራ ተወላጅ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ከሕዝብ ጋር መሆናቸውን አሳዩ
• በደብረ ታቦር ከነሃሴ 22 እስከ 25 የሚቆይ የቤት ውስጥ አድማ ይደረጋል
ፍኖተ ሰላም፤ በፍኖተ ሰላም ከተማ የዐማራ ተጋድሎ በተሳካ ሁኔታ ተከናውኗል። በዳሞቷ ፈርጥ ፍኖተ ሰላም ከተማ ከዛሬ ጀምሮ ለሦስት ቀን የሚቆይ የቤት ውስጥ አድማ ነበር እቅዱ፡፡ ግን ይህ ከቤት ውስጥ የመቆየት የተጋድሎ አድማ በወያኔዎችና በቅጥረኞቹ እንዲከሽፍ በጠዋት ወደ ሥራ የተሰማሩ ቡድኖችና ግለሰቦች መኖራቸው ታወቀ፡፡ የቆላ ደጋ ዳሞት ዐማራ ከቀናት በፊት ለገጠር ቀበሌ ገበሬ ማኅበራት መልእክት አስተላልፎ ነበር፡፡ ገበሬው በንቃት ጉዳዩን እየተከታተለ ነው፡፡ዛሬ ገበያ ቦታ ላይ አድማውን ትተው ከሕዝብ የተነጠሉትን ሆድ አደር ነጋዴዎች ወጣቶች ሒደው ተነሱ ወደ ቤታችሁ ግቡ አሏቸው፡፡ አልሰሙም፡፡ ተጋድሎው ተጀመረ፡፡ የቤት ውስጥ አድማው ወደ አደባባይ ዞረ፡፡ ከዚያ በኋላማ ለዳሞት ዐማራ ምን ይነገረዋል? ሀምሌ 30 ቀን ተጀምሮ እንዲኮላሽ የተደረገው የተጋድሎ እንቅስቃሴ ቁጭት አለ፡፡ የሰላሟ ከተማ በቆራጥ የዐማራ ጀግኖች ቁጥጥር ሥር ለመዋል ጠዋት ሦስት ሰአት ብቻ ነው የጠበቀችው፡፡
በ3፡00 የተጀመረው የዐማራ ተጋድሎ ሥራ የጀመሩ የንብ፣ የዓባይ፣ የንግድና የዳሸን ባንኮችን ቶሎ በራቸውን እንዲዘጉ በዐማራ ባሕል ነገሯቸው፡፡ አልሰሙም፡፡ በግዴታ ነበልባሎቹ ወጣቶች ሁሉንም እንዲጠረቀም አደረጉ፡፡ የዐማራ ወጣቶች ወደ ማረሚያ ቤት በመሔድ የመኪና መንገድ ዘጉ፡፡ ከወደ ጅጋ በኩል የሚመጣውንም የመኪና መንገድ ጥርቅም አደረጉት፡፡ ወደ አደባባይ ሲሔዱ ‹‹መጪው ጊዜ ከኢሕአዴግ ጋር ብሩህ ነው›› የሚል ፌዘኛ ቢል ቦርድ አገኙ፤ ይህ ቀልድ ዳግም በጎጃም ምድር መኖር የለበትም ሲሉ አጋዩት፡፡
አቶ ብናልፍ አንዱዓለም የሚመካበትን የብአዴን ጽ/ቤት ጋ ሔዱ፡፡ ማንም የሚያቆማቸው አልነበረም፡፡ የብአዴንን ዓርማ አቃጠሉት፡፡ የአባቶቻችን ሰንደቅ ዓላማ በፍኖተ ሰላም ከ25 ዓመታት በኋላ ተውለበለበ፡፡ አደባባይ ላይም ሰቀሉት፤ የቆላ ደጋ ዳሞት ዐማሮች በደስታ እልል አሉ፡፡
የዐማራ ፖሊስ ከእኛ ጋር እንደሆነ ከሕዝብ ጋር ቆመ፡፡ አንድም እንኳ የዐማራ ፖሊስ በዐማራ ሕዝብ ላይ የተኮሰ የለም፤ እንዲያውም ሰልፈኞችን አበረታተዋል፡፡ የሥርዓቱ አገልጋይ የሆኑ የንግድ ቤቶችና ንብረቶች ላይ ጉዳት እንደደረሰ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ከዚህ በኋላ በአንበሳ ባንክ የሚጠቀም ዐማራ የለም፡፡ወያኔ ከብር ሸለቆ መከላከያ ሲያንቀሳቅስ መንገድ ተዘጋበት፡፡ በእግር ብዛት ያለው መኪና ከብር ሸለቆ እየሔደ እንደሆነ ሰምተናል፡፡ የዳሞት ዐማራ ለቋሪትና ለሰከላ፣ ለእንጅባራና ለጃግኒ መልእክት ልኳል፤ ‹‹የዐማራ ተጋድሎ እስከ ነጻነት ይቀጥላል›› በማለት፡፡በፍኖተ ሰለም ከተማ ይህ ሪፖርት እስከተሠራበት ጊዜ ድረስ ተጋድሎው እንደቀጠለ ነበር፡፡ ብዙ ወጣቶች ምሳና ቁርስ ሳይበሉ ተጋድሎአቸውን መቀጠላቸው ታውቋል፡፡ ከደብረ ማርቆስ በኩል የመጣ የፌደራል ፖሊስ መንገድ ተዘግቶበት እንደነበር ለማወቅ ችለናል፡፡ ወደ ማረሚያ ቤት በመሔድ መንገድ ዘግቶ ከዚያ የፓርቲው ሰንደቅ አላማ ተቃጥሏል፡፡ አደባባይ ቀይ ቢጫ አረንጓው ሰንደቅ አለማ ተሰቅሏል፡፡ የኢሕአዴግ ደጋፊ ድርጅቶች ሙሉ ጥቃት ደርሷል፡፡ ፖሊስ ከእኛ ጋር ነው፡፡
ግልገል በለስ፤ በግልገል በለስ መምህራን ኮሌጅ ሁለት የአገዛዙ ቅጥረኞች የእጅ ቦንብ ይዘው ግቢው ውስጥ እንዲያዙ ከተደረገ በኋላ ዐማሮች ጉምዞችን ለመጨረስ ሲሉ ተያዙ እያሉ በማስወራት በመተከል ዞን ሁሉም አመራር የዐማራን ጉዳይ ለማየት ስብሰባ መቀመጣቸው ታውቋል፡፡ ይህ ዓይነት ምክንያት ዐማራን ለመጨፍጨፍ በየጊዜው የሚፈበረክ ወሬ በመሆኑ ሁሉም በአካባቢው የሚኖሩ ዐማሮች እንዲጠነቀቁ መልእክት እንዲተላለፍ መረጃውን የሰጡን ሰዎች ገልጸዋል፡፡ጃግኒ፤ የጃግኒ ከተማ ገበሬው ወደ ገበያ ሲመጣ በመከላከያ ኃይል እንዲመለስ እየተደረገ ነው፡፡ ገበሬዎች ወደ ከተማ ሲገቡ የዐማራውን ተጋድሎ ይቀላቀላሉ በሚል ስጋት ወደ ከተማ እንዳይገቡ እየተመለሱ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡
ባሕር ዳር፤ የባሕር ዳር ዐማሮች ቤታቸው ውስጥ ከተቀመጡ ዛሬ አራተኛ ቀናቸውን ይዘዋል፡፡ አንዳንድ የባጃጅ ሾፌሮችና የንግድ ቤቶች በግዴታ እንዲከፈቱ የተደረገ ቢሆንም በከተማው ብዙ እንቅስቃሴ እንደሌለው ነው የሚነገረው፡፡ በባሕር ዳርም የዐማራ ፖሊስ ከሕዝብ ጋር መቆሙን አረጋግጧል፡፡ደብረ ታቦር፤ የደብረ ታቦር ዐማሮች ከነሃሴ 22 እስከ 25 ቀን የሚቆይ የቤት ውስጥ አድማ ይደረጋል፡፡ የደብረ ታቦር ከተማ በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ ጭር ብላ ትሰነብታለች፡፡ ሁሉም ሰው ወደ ሥራ ገበታ ባለመሔድ ትብብር እንዲያደርግ የደብረታቦር ከተማ የተጋድሎው አስተባባሪዎች ጠይቀዋል፡፡ የዐማራውን ተጋድሎ ትቶ የሚሔድ ሰው ቢገኝ ግን ዝምድናው ከወያኔ ጋር እንደሆነ ይቆጠርበታልም ብለዋል፡፡ ማንኛውም የንግድ ቤትና የመንግሥት መሥሪያ ቤት ዝግ ሆኖ ይሠነብታል፡፡ ደብረ ታቦርን በእነዚያ ቀናት ታቦር ተራራ ላይ ሆኖ ለሚያያት በውስጧ ሕይወት ያለባትም አትመስል ይሆናል፡፡
ጎንደር፤ ኮሎኔል ደመቀን ለመውሰድ የትግሬ መከላከያ ሙከራ እያደረገ እንደሆነ ዛሬ ከመሸ ያገኘነው መረጃ አመልክቷል፡፡ ከሰአት በኋላ ሁለት ፓትሮል ስናይፐር የያዘ የመከላከያ ሠራዊት ወደ አንገረብ ማረሚያ ቤት ሒደው ነበር፡፡ ለምን እንደሆነ ሲጠየቁም በቂ መልስ መስጠት አልቻሉም፡፡ የዐማራ ልዩ ኃይል ፖሊስ የመከላከያ ሠራዊቱን ጉድብ በመያዝ የጠበቃቸው ሲሆን ምንም ሳያደርጉ እንደገና ተመልሰዋል፡፡ የዐማራ ልዩ ኃይል ፖሊስ ላደረገው ቁርጠኝነት መረጃውን የሠጡን ሰዎች ገልጸው ሕዝቡም በንቃት እንዲጠብቅ አሳስበዋል፡፡ይህ በዚህ እንዳለ ለአምስት ቀናት ሊዘልቅ የሚችል የቤት ውስጥ አድማ በጎንደር ከተማ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ የጎንደር ከተማ ዐማሮች ትግሉን ከፍ አድርገው ሰቅለውታል፡፡ ዳቦ ቤቶች፣ ክሊኒክና ፋርማሲዎች እንዲሠሩ ተፈቅዶላቸዋል፡፡ ከዚያ ውጭ ያለ ማንኛውም የንግድ እንቅስቃሴ ጸጥ አረጭ ያለ ነው ዛሬ በጎንደር፡፡ በቀን ሥራ የተሠማሩና ሕይወታቸውን በእየለቱ እየሠሩ ለሚመገቡ ዝቅተኛ ኑሮ ለሚኖሩ ዐማሮችም መፍትሔ መኖሩን ነው ያነጋገርናቸው ሰዎች የገለጹት፡፡
ኮለኔሩጋ መከላከያ ዛሬ ሒደው ነበር፤ ሰውየውን ለመውሰድ እየሞከሩ ነው፡፡ መከላከያዎች ስናይፐር ይዘው በሁለት ፓትሮል ሲሔዱ የክልሉ ልዩ ኃይል ጉድብ ይዘው የጠበቁት፡፡ ሰልፉን እንዴትና በማን እየተመራ ነው ብለን ላቀረብንላቸው ጥያቄ ሲመልሱ ‹‹አንተ ዐማራው በአንድ ልብ ነው የሚተነፍሰው፤ በጣም ተግባብቷል፡፡ ከወያኔወች ሁሉ ቀድሞ ሒዷል፡፡ ምን ቢከሰት ምን እንደሚያደርግ ራሱ ያውቃል›› ሲሉ በመደነቅ ተናግረዋል፡፡ በመሆኑም የዐማራው ሕዝብ ተጋድሎውን ያለማንም ጣልቃ ገብነት እያቀጣጠለው ይገኛል፡፡በሌላ በኩል ሐምሌ 06 ቀን 2008 ዓ.ም በአጋዚ የተመታው አቶ አዳነ አየነው ከ40 ቀን በኋላ ዛሬ ማረፉን በሐዘን ውስጥ ሆነን ሰምተናል፡፡ የሰማእቱ ወንድማችን ቀብር በቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን የፈጸማል፡፡ምእራብ አርማጭሆ፤ በምዕራብ አርማጭሆዋ የኩር ዑመር (ጠፈረ ወርቅ) ከተማ ነሃሴ 16 ቀን የተጀመረው የዐማራ ተጋድሎ እስካሁን እንደቀጠለ ነው፡፡ የሥርዓቱ አጋፋሪዎች ንብረት ሙሉ በሙሉ ወድሟል፡፡ የወያኔ ደጋፊዎችም አካባቢውን ለቀው እየወጡ እንደሆነ ነው የሚነገረው፡፡
በሌላ ዜና የዐማራ ተወላጅ የሆኑ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በአርማጭሆ አገዛዙን እየተው ወደ ሕዝብ መቀላቀላቸውን ሰምተናል፡፡ ትናንት አንድ የመቶ አለቃ ሦስት የበታች አባሎቹን ይዞ ከሕዝቡ ጋር ገብቷል፡፡ ወደ አርማጭሆ የተላኩት የመከላከያ ሠራዊት አባለት በቂ ካምፕ ሳይዘጋጅ ወደ ቦታው በመንቀሳቀሳቸው ምክንያትም ወደ ሕዝቡ እንጀራ እንደሚለምኑ ተሰምቷል፡፡ የዐማራ ሕዝብ ደግሞ ምንም እንኳ እንግዳ ተቀባይ ቢሆንም የወያኔ መከላከያ ሠራዊት አባላትን ማየት እንደማይፈልግ እየነገራቸው ነው፡፡
ወልቃይት፤ ባለፈው ሳምንት ከዩንቨርሲቲ ተመርቀው ሥራ ያልያዙና 12ኛ ክፍል የጨረሱ የወልቃይት ዐማሮችን መቀሌ በቀን 500 ብር አበል ለስብሰባ ተጠርተው ነበር፡፡ ሆኖም የወልቃይት ዐማሮችን ዐማራ ነን ማለታችሁን ተው በመባላቸው ምክንያት ስብሰባውን አቋርጠው ተመለሰዋል፡፡ እስካሁን ድረስ በዳንሻ፣ አዲረመጥና ኹመራ አካባቢዎች የትግራይ ተወላጆች ሀብት ንብረታቸውን እያሸሹ እንደሆነ ነው የሚሠማው፡፡
የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 22 አሰቸኳይ አዋጅ ( Very Urgent last Call for all oposition party’s to come up under one umberrela of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) የሽግግር ደንብ ሁሉ የመረጃ አገልግሎት በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳፈዎቻችን ናቸው እርዱ እባካቹ። ጥሪው ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ የማዳን ጥሪ ነው። ከአሁን በጛላ ደም እያፈሰሱ፣ እስርቤት እያሰቃዩ አስመስሎ ሥልጣን ላይ መቆየት በኢትዮጵያ ምድር ከቶም አይሞከርም። ሁሉም በቋንቋው እና በኢትዮጵያነቱ በ አማራ፣ አሮሞ፣ ደቡብ፣ሱማሌ፣አፋር፣ ጋምቤላ ሁሉም አንድ ነን ብለህ በመጀመሪያ ከአጠገብህ ያሉትን ሆዳሞችን አጥራ ጉዞ ወደ ድል ጎዳና በደሆዎቹ ለተራቡት፣ ደማቸው ለፈሰሰው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ስም አየገሠገሥን ነው። ወያኔዎች ተቃጠሉ አማራውን ኦሮሞውን አንድ ኢትዮጵያዊ ነው ፣ ከአሁን በጛላ ጋኔኖች መሆናቹ አለም አወቃቹ መስነጣጠቅ አበቃ ኦሆዴድ፣አነግ የለም ሁሉም አንድ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ነው። እናንተ ጋላ የምትሉት በነገራችን ላይ ጋላ ማለት በላቲን ትርጉም ጀግና ወደ ጛላ የማይመለስ ማለት ነው። ኢትዮጵያዊ ነኝ ስትል በትርጉሙ ከእግዚአብሔር የወርቅ ስጦታ መጠሪያ ተብለህ የምትጠራ፣ አረንጓዴ፣ ብጫ፣ቀይ ቀስተ ደመና መለያህ፣ የጋኔኖች ኮከብ የሌለው በአንድነት የምትጠራ፣ ከአለም በፈት ክርስትናን ተቀብለህ የወንድሞችህን የምትኮራበትን መስሊም እምነት አሰጠልለህ ዛሬ ለአለም የበረከትክ በአንድነት ተነስ። ባለህበት በሠላም ኢሕአዴግን በቃህኝ ብለሀል፣ አልሰማም ብሏል ከአሁን በኋላ ደረጃችን ከፍ አጠገብ ባላህ መሳሪያ አንደ አረብ አብዬት ተስለፈ በየአቅጣጫው ኢሐዲጎችን ለይተህ አባረህ አውጣ፣ የረሀብተኛ መሬትህን የተቀራመቱትን ውዳቂዎች ቻይና፣ ህንዶችን ወዘተ ጠራርገህ አውጣ። ተስማምተህ የጎበዛ አለቃ ምረጥ በህዝብ ውስጥ፣ በፓሊስ፣ በጦር ሠራዊት ውስጥ ተንቀሳቀሱ። ህዝባችን ጨዎነት በተሞላ መልክ ደረጃውን ከፍ ያለ ትእዛዝ ተቀብላቹ ከሽግግሩ ሰላማዊ አስተዎፃኦ እንደታደርጉ እናሳስባለን። ምንም አይነት ክፍተት ሳይፈጠር የሽግግር መንግስት ለ5 አመት ፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ይመራል። ከ 5 አመት በኋላ እኔ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በአንድ አይን አስተዳደራለሁ የሚል ብቻ ተመርጦ ይረከባል። የሥልጣን ግዜ ከበዛ በጥምረት ለ 8 አመት ብቻ የተገደበ የሆናል።
ውርደት ሞት ለ ሆዳም 1000 ለአደዎ፣ ወቅሮ ሐዲጊዎች ወያኔዎች ኢትዮጵያን ታላቅ መሆኗን ሳያቋት ሕዝባችንን እስር ቤት አሰቃዪ፣ ገደሉ፣ አሰደዱ። የትግራይ ነፃ አውጭ የስለላ ቡድን እነዚህን ከውጭ ወሬ አቀባዬችን ና ቀንደኛዎችን ና ከካባው ጅርባ የሉትም ጋኔኖችን ከትግራይ ህዝብ ላይ ነጥሎ ለመምታት የሚያስችለውን ከጠባቂዎቻቸው ጋር ተደራድሮ የመጨረሻው ምእራፍ ላይ እየደረሰረን ነው። ስልኮቻቸው በእኛ ኮምፓስ ስር ገብቷል መረባችን የቴሌን ማህደርን ተቆጣጥሮታል፣ ለውጡ ለእግዚአብሔር እርዳታ ጋር የድሆች እምባ እና ደም እየጣደፈው ነው።
ንጉሡ ሞቱማ የኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ማህበር የለውጥ አራማጅ የአምቦ ኮር አዛዥ።
ግልባጭ:• በአገር ውስጥ ባላቹበት እንዲሁም በውጭ ያላችሁት ወገኖቻችን በዚሁም አጋጣሚ አቶ ሌንጮ ወደ ፈት በመራመዳችሁ የአገር ወስጥ ገፈት ቀማሽ ሁሉ ያመሰግናችሀል።
The struggle for freedom, liberty, equality, rules of law, and democratic governance is continuing. Ethiopians will establish a flourishing country on the death bed of TPLF/Woyane. This will include all Ethiopians in Gondar, Gojam, Wellega, Keffa, Wello, Shoa, Harerge, and all over Ethiopia including non-Woyane Tigreans. The enmity of all Ethiopians to Woyanes is because of this mafia group’s treachery, treasons, ethnic cleansing, racial discrimination, and extra judicial murders. TPLF/Woyane had been killing, robbing, raping, and committing treasons on Ethiopia for the last twenty five years and should be dismantled and destroyed for ever and Ethiopians will never stop their struggle until the goal of destroying TPLF/Woyane is achieved.
ክትትል እየተደረገባቸው ያሉ የህወሀት ስውር ተሽከርካሪዎ ከደህንነት ቢሮ ዝርዝራቸው ደርሶናል
2-80044
2-A20051
3-23256
2-A29787
2-A28761
2-A33104
2-A34650
2-A50235
2-A23065
3-37252
2-A69394
2-A21090
በአ.አ በቦሌ ክ.ከ.እና በን.ስ.ላፍቶ ኦልድ ኤርፖት የሚገኙ ቀንደኛ የህወሀት አባላት ተሽከርካሪዎች ናቸው።
woyane fascists are still trying in vain to incite inter ethnic violence and mayhem to divert attention from them and also to cause more blood shed. but their dirty game which they used for the last 25 years is over. the Ethiopian people have said in one voice enough is enough. the fascists mafia thugs tigre people liberation front, have shown for over 25 years that they are enemies of Ethiopia. their main objective was to set up a tigre republic by plundering and pillaging Ethiopia.
they annexed parts of north Gonder including wolkayit-tegede, Humera, Telemt and parts of north Wollo as well as parts of Afar region into tigre region creating a land mass that is 3 times the size they were before.
the plight of the amhara in these regions is recorded vastly else where. the currrent uprising is the culmination of these attrocities, injustices on poor farmers and ordinary people.
the people have tried all legal means for 25 years to voice their grievances to the so called authorities. but they have been treated with contempt and labelled as terrorists ,chauvinists, neftegnas etc etc and put in prison and tortured, murdered en masse, evicted and their possessions looted and chased out of their homes and villages by tplf thugs and fascists..
the struggle won’t be easy but has started and must be brought to a victorius end where justice, the rule of law and freedom is restored in our country.
the enemy is a snake that is now held by the tail. we have to cut the head off and render it useless.
With a very humble and sincere heart, we Ethiopians ask our beloved Tigraian Fathers and Mothers, to tell thier sons and daughters to open the door, so that you can also meet your brother people.
To all Gimatam 7 supporters ,
Birhanu Nega was found red handed stealing money and abusing power. He is ousted from the fake Arbenyocch Gim 7 if he is captured by Arbenyoch he will be handed over to Woyane to join Andargachew in Kality.
4000 eseregnan astatiqu, Lela
4000 wotatoch astatiqu Ka ula
ye Amhara gabarew gar 20 shih
Hizbin kawonbade yemitabiq hyle mefitar yichalal.Lebanon farrier new defeta botawoch yazuna agayuwachew.
Amlak kahizib gar new.
My dear brother and sisters of Ethiopain People,
TPLF is still trying to mislead our Tigrian Brothers and Sisters. In the webseits “Aigafourm” and “Tigray online”, TPLF Keeps on misleading, misinforming and Terrorizing the Tigary People on so many levels.
I ask my beloved Ethiopian Brothers and sisters to clear the Picture.
Our aim should be to Show our Brothers and sisters in Tigray, that no Ethiopian should and would be left behind. OROMOS, AMHARAS and ALL ETHIOPIANS are your Brothers and Sisters!! We ETHIOPIANS ARE ONE!! Again NO ETHIOPIAN SHOULD AND WOULD BE LEFT BEHIND!!
ATTENTION: please be mature and responsible of your comments. Only peace and love are the weapones of this amazing Generation to heal our future and our beautiful nation! Time to holding Hands. confusion of the People only helps TPLF to stay on power in the Name of protecting Tigray.
hating&killing tigrians will only facilitate the death of the strugle.to make the strugle fruitfull love,respect tigrians if not we tigrians we will not give u achance to excercise ur evilness.
Wedkiactor፦ what do you think when tigrayans kill oromos amharas and other ehthnic groups? You mean is that well and dandy?
It’s the wishes of the Ethiopian people to have a peace and progress
with our vanguard
Party EPRDF for a minimum of 30 years
from
“Teddy”; you must be one of the TPLF/Woyane thugs or hired slaves. You may be deaf and dumb that you can not see or hear that TPLF/Woyane and the fake EPRDF are being dismantled and destroyed. Cry now and until you die Ermihin awta.
“WikiLeaks”; Patriotic/Ginbot 7 is Ethiopian and is fighting to dismantle and destroy your masters the terrorists at TPLF/Woyane/EPRDF. Your masters will be hunted, convicted, and executed for their twenty five years of high crimes of treasonous, terrorism, murders, kidnappings, ethnic cleansing, and genocides perpetuated against Ethiopians and Ethiopia. The universal laws of Natural and governments dictate that criminals get what they deserve and be punished for their crimes. Full stop. Nothing will change this universal truth.
ክትትል እየተደረገባቸው ያሉ የህወሀት ስውር ተሽከርካሪዎች ከደህንነት ቢሮ ዝርዝራቸው ደርሶናል
2-80044
2-A20051
3-23256
2-A29787
2-A28761
2-A33104
2-A34650
2-A50235
2-A23065
3-37252
2-A69394
2-A21090
በአ.አ በቦሌ ክ.ከ.እና በን.ስ.ላፍቶ ኦልድ ኤርፖት የሚገኙ ቀንደኛ የህወሀት አባላት ተሽከርካሪዎች ናቸው።
ወታደሩ ከትግራይ አብራክ ሳይሆን ከኢትዬጵያ አብራክ መገኘትህን ለወያኔ አሳይው የሚሞተው ወንድምህ እህትህ ናቸውና የወያኔን የአሸባሪ ጡሩምባ ሲለፍፍብህ አሁን ነው ሰአቱ ኢትዬ. ላይ ገና ገብተው ቅማላቸውን እንዳራገፋ በትግራይ ሆቴል እና በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ህዝብን ማሸበር የጀመሩት ወያኔዎች ይህ ህዝብን የማሸበርና የማታለል ስልታቸው ስር ሰዶ ዛሬ መልካም አስተዳደር እጦት እያሉ በምላጭ ምላሳቸው እየላጩት ያለውን ህዝብ ተቃውሞ ማሸነፍ እንደማይችሉ የአለምን ትኩረት ስበናል ወያኔ አሸባሪ ድርጅት መሆኑን አሜሪካም ደርሳበታለች በሱማልያ አሜሪካን ያልፕፍላጎቷ ልዝመት ብሎ የፋይናንስና የመሳሪያ ድጋፍ ያገኘው አሸባሪው ወያኔ ተቃውሞው የአሜሪካ ኮንግረስ በጥልቅ እየተከታተለው ይገኛል እስኪ እንደ ደንቆሮ ወያኔ ሳይሆን በነፃ ሽምግልና በአማራና በኦሮምያ በጋንቤላ በደቡብ ያለው ተቃውሞ አሸባሪ ያስብላል? ህዝብ ያልመረጠው መንግስት ሊያስተዳድረው እንደማይችል ድንበር ሀገር እየሸጠና ትግራይን እየመሰረተ ያለው የዘራፊ ቡድን ወያኔ ግዜው ደርሶ እንደበሰበሰ ዝግባ ሊገነደስ የህዝብ ተቃውሞ እየወዘወዘው ይገኛል።
የድሉ ባለቤት ህዝብ ነው።
ሞት ለዘረኛው ወያኔ
የዋሆች፤
ድሮ አፋሮች አንድ የጭነት መኪና ወደ ዓሰብ ይሁን ጅቡቲ መስመር ለሥራ ሲመላለስ እንደሚታወቀው መንገድ ላይ እንስሳ ይገድልባቸዋል።
በዚህ የተናደዱ አፋሮች፣ የመኪናዋን ቀለም ቀይ ከሆነ ቀይ የጭነት መኪና የያዘው ሹፌር ሁሉ ጠላታቸው ነው። አቁመው ወይም በርቀት በጥይት ተኩሰው ይመቷቸው ነበር።
የናንተም የወያኔ ሰላዮች የሰሌዳ ቁጥር አሁን ጽፋችሁ የላካችሁት፣ ነገ ተነገ ወዲያ ሌላ ሰሌዳ ቀይረው ነው የሚመጡት እርሱ ብቻ ሳይሆን መኪኖቹንም ለመቀያየር የሚቸገሩ አይመስለኝም።
ስለዚህ ሰሌዳቸው ላይ ሳይሆን ሥራው መሰራት ያለበት፣ እነዚህ አረመኔዎች እነማን እንደሆኑ ስማቸውን፣ ቢቻል ፎቶግራፋቸውን ማንሳት፣ የሚኖሩበትንና የሚያዘወትሩበትን ቦታ ሰዓትና ወዘተ… የመሳሰሉትን መረጃ በመለዋወጥ፣ ቢያንስ ማስጠንቀቂያ እንዲደርሳቸው ማድረግ ከጥፋታቸው ሊታረሙ የሚችሉበትን ዕድል መስጠት ጥሩ ነው።
የዘር ጥላቻ ላይ ከማተኮር፣ በሥር ዓቱ ላይ ቢሆን ውጤቱ አመርቂ ይሆናል ብዙ ታጋዮችን ካጠገብ ሲያሰልፍ፣ ከስርዓቱ ወገኖችም እያስከዱ የራስ ወገን ማድረግ እንደሚቻል ማወቅ አስፈላጊ ነው።
ወታደሩ ከትግራይ አብራክ ሳይሆን ከኢትዬጵያ አብራክ መገኘትህን ለወያኔ አሳይው የሚሞተው ወንድምህ እህትህ ናቸውና የወያኔን የአሸባሪ ጡሩምባ ሲለፍፍብህ አሁን ነው ሰአቱ ኢትዬ. ላይ ገና ገብተው ቅማላቸውን እንዳራገፋ በትግራይ ሆቴል እና በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ህዝብን ማሸበር የጀመሩት ወያኔዎች ይህ ህዝብን የማሸበርና የማታለል ስልታቸው ስር ሰዶ ዛሬ መልካም አስተዳደር እጦት እያሉ በምላጭ ምላሳቸው እየላጩት ያለውን ህዝብ ተቃውሞ ማሸነፍ እንደማይችሉ የአለምን ትኩረት ስበናል ወያኔ አሸባሪ ድርጅት መሆኑን አሜሪካም ደርሳበታለች በሱማልያ አሜሪካን ያልፕፍላጎቷ ልዝመት ብሎ የፋይናንስና የመሳሪያ ድጋፍ ያገኘው አሸባሪው ወያኔ ተቃውሞው የአሜሪካ ኮንግረስ በጥልቅ እየተከታተለው ይገኛል እስኪ እንደ ደንቆሮ ወያኔ ሳይሆን በነፃ ሽምግልና በአማራና በኦሮምያ በጋንቤላ በደቡብ ያለው ተቃውሞ አሸባሪ ያስብላል? ህዝብ ያልመረጠው መንግስት ሊያስተዳድረው እንደማይችል ድንበር ሀገር እየሸጠና ትግራይን እየመሰረተ ያለው የዘራፊ ቡድን ወያኔ ግዜው ደርሶ እንደበሰበሰ ዝግባ ሊገነደስ የህዝብ ተቃውሞ እየወዘወዘው ይገኛል።
የድሉ ባለቤት ህዝብ ነው።
ሞት ለዘረኛው ወያኔ
እኛም ኮሮኔሉ ከተነኩብን በ.አ.አ ወረዳ 3 ኦልድ ኤርፖርት ጀነራል ሳሞራ የኑስ የሚገኙበትን ስፍራ በድሮን እየተከታተለ ያለ ቡድን ስላለ በተለይ ማምሻውን በቀይ ታኮማ ፒካፕ ለቅምቀማ እንደሚወጣ ተደርሶበታል በቦሌ ያለውም መኖርያው ክትትል ተደርጎ ይገለፃል።
I fully agree with Wegayehu. Listing license plates of cars used by TPLF/Woyane leaders and members is not reliable and useless. We know that officials and spies of governments and their spies change cars and license plates common and routine practices. This practice was common by Haile Sellassie’s and Derg’s officials and spies as it commonly used by Woyane spies. Focus on the residences, offices, and movements of Woyane officials and spies is more useful and effective. Hitting and destroying them using multipliers and effective techniques will expedite our liberty and freedom.