አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ኢትዮጵያ እንደማይመለስ አስታውቋል ኢትዮጵያውያን 43 ሺሕ ዶላር አሰባስበውለታል

አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ኢትዮጵያ እንደማይመለስ አስታውቋል ኢትዮጵያውያን 43 ሺሕ ዶላር አሰባስበውለታል VOA Amharic

የ26 ዓመቱ ፈይሳ ሌሊሳ በትናንትናው በሪዮ ኦሎምፒክ የወንዶች ማራቶን የብር ሜዳልያ ያሸነፈበትን ሩጫ አጠናቆ ሲገባ በኦሮሞ ተቃውሞ ጊዜ የተጀመረውና በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ የተቃውሞ ምልክት የሆነውን እጅ ማጣመር ምልክት እያሳየ ገብቷል።

ይህን በማድረጉም ወደ ኢትዮጵያ ቢመለስ የግድያ ፣ የእስራት እና ፓስፖርት መቀማት ስጋት ስላለበት ወደ ሀገሩ እንደማይመልስ አስታውቋል።

የኢትዮጵያ መንግሥት በበኩሉ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ እንደሌሎቹ የኢትዮጵያ አትሌቶች ሜዳልያ ያመጣ ብሄራዊ ጀግና ነው፤ ሃሳቡን በነጻነት መግለጽ ይችላል፤ ወደ ሀገሩ ቢመለስ ምንም ዓይነት ጉዳት አይደርስበትም ብሏል።

አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ በበኩሉ የኢትዮጵያ መንግሥት ሁሌም ስለሚዋሽ በምን አምነዋለሁ? ብሏል።

በሌላ በኩል በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ፈይሳ ሌሊሳን የሕግ ድጋፍ እንዲያገኝ በሰዓታት ውስጥ ወደ 43 ሺሕ ዶላር ወይም ወደ 1 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር አሰባስበዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

 በ2008 ዓ.ም ሪዮ ኦሎምፒክ በማራቶን ውድድር የብር መዳልያ ተሸላሚ ፈይሳ ሌሊሳ በሽልማት ሥነ-ሥርዓቱ ወቅት

9 Comments on “አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ኢትዮጵያ እንደማይመለስ አስታውቋል ኢትዮጵያውያን 43 ሺሕ ዶላር አሰባስበውለታል”

  1. Chuni enkuan …Oromo Amhara bilo negere yelem now we r fighting the TPLF junta together we both are a great people
    Oromo people are Brave they r fighting this snake govt with persistence

  2. Ye Ethiopia amlak yitebkih feyisa…addis Abeba layi be agazi sitebiku…be Alem adebabyi sholkeh yewetah enku ye Oromo ligi ethiopiawi…!!!

  3. Chuni,

    You have a perfectly fitting name, you bastard Agame. Feyisa is Oromo, Ethiopian, African, etc.. He is a humanist who exposed Tigrayan fascism to billions of people around the world. We all in the diaspora, except the Agame clan, are delighted by what courageous and selfless Feyisa has done for our people. Feyisa has brought to the outside world about the killing, incarceration, and daily abuse on Oromo and other Ethiopians. The media in the entire world, from Japan to the US, has reported the situation in Ethiopia. Feyisa single-handedly, and in few minutes, exposed your fascist regime more than any other diaspora work for the past 25 years. The result: Ethiopians 10: TPLF 0! By the way I am an Oromo from Ambo, the land of the hero and a place where every fascit TPLFites shits whenever assigned there.

  4. አይ ወያኔ ሌላውን ህዝብ የምትገሉት በሰላማዊ መንገድ ሃሳቡን ስለሚገልጽ አይደለም እንዴ? አሁን ፈይሳ ወደ አገር ቢገባ ምንም አይሆንም የሚባለው ስንቱን ነው እያታለላችሁ የገደላችሁት? ጋዳፌን ያየ በህዝብ አይቀልድም።

  5. End of TPLF is near.
    We are more organized and United to save Ethiopia.
    I am Member of ANRS and fight inside the party.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*