በፖሊስ ቀን በሚሊኒየም አዳራሽ የዐማራ ሕዝብ ሲወገዝ ዋለ

በፖሊስ ቀን የዐማራ ሕዝብ ሲወገዝ ዋለ
ትናንት በሚሊኒየም አዳራሽ በተከበረው የፖሊስ ቀን የዐማራ ሕዝብ ላይ መንግሥታዊ ውግዘት ሲተላለፍ መዋሉን ባአሉን ከታደሙ የፌደራል ፖሊስ አባላት የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ በየቦታው የተከሰተውን የሕዝብ ተጋድሎና ተቃውሞ ጋር በተያያዘ የሕወሓት አገዛዝ በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ እቅድ ተነድፎ እና ፕሮግራም ወጥቶ ነሐሴ 16 ቀን የፖሊስ ቀን ሆኖ ተከብሯል፡፡
የፖሊስ ቀን የተባለውን በዓል ዐማራ ያልሆኑት እና የብአዴን አባሉ የፌደራል ምርመራ ቢሮ ምክትል ኃላፊ የሆነው ነጋ ደሬ (ብሔር ኦሮሞ) በዓሉን እንዲከፍት የተደረገ ሲሆን በንግግሩ በዐማራ ክልል ጥቂት ትህምከተኞች በአንድ ብሔር (ትግሬ) ላይ የጀመሩትን ንብረት መውደም የፖሊስ ኃይላችን በመመከቱ ምስጋና ይገበዋል በማለት ተናግረዋል፡፡
ነጋ ደሬ የተባለው (ዐማራ ያልሆነ የብአዴን አባል) የዐማራውን ሕዝብ ትህምከተኛና ተስፋፊ እያለ ያወገዘው አስቀድሞ በፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነሩ ግብርማይ ከበደ (ትግሬ) በተሰጠው ማስፈራሪያ እንደሆነና ዐማራውን በዐማራው ለማሰደብ የታቀደ እንደነበረ ነው ባአሉ ላይ የተሳተፉ የፖሊስ አባለት የገለጹት፡፡
በበዓሉ ላይ ዐማራን ለመጨፍጨፍ ሒደው ለተገደሉ ትግሬ የፌደራል ፖሊሶች ቤተሰብ ገንዘብ ተሰጥቷቸዋል፡፡ በሚሊኒየም አዳራሽ በተከበረው በዓል የመንግሥት ፍርሀት በግልጽ የታየ ሲሆን ለፌደራል ፖሊስ አባላትም የኮንዶሚኒየም ቤት እንሰጣለን እያሉ ማባበያ ማቅረባቸው ተገልጧል፡፡ በበዓሉ የታደሙ ዐማራ የሆኑ የፌደራል ፖሊስ አባለት በቁጭት መዋላቸውን ጭምር ለማወቅ ችለናል፡፡ በዓሉ ላይ የሞባል ስልክና ካሜራ ይዞ መግባት የተከለከለ ነበር፡፡

12 Comments on “በፖሊስ ቀን በሚሊኒየም አዳራሽ የዐማራ ሕዝብ ሲወገዝ ዋለ”

  1. አማራ ሆነው የወያኔ ፖሊስም ሆነው አማራው ሲሰደብና ሲወገዝ ሲቆጩ ዋሉ ትርጉም የለውም አይገባኝምም

  2. Adefres
    So this is not universary police day this is universary denounce and hate day for Amhara people .
    The 25th silver universary hate day.
    I hope there are no Amhara federal poplice membesr to listen hate against them.

  3. tplf fascists are carrying out more genocide on the amhara as we speak. the so called ‘police day’ is a prelude to the next phase of genocide planned. this meeting is similar to the one they had when tplf thugs first marched to addis abeba in 1991. what they did was they invited what they called the ‘oppressed nations and nationalities” by excluding the amhara and spent days in the meeting condemning the amhara as ‘neftegna’ that must be destroyed. in the same way as they were doing in 1991, they are now using innocent oromos as mouthpiece to condemn the amhara. to me this is a preparation by the tplf fascists for more mayhem and killing of amharas. Already 2.7 million amharas are dead. the amhara population up and down the country must be watchful and continue the resistance, people must not sit back and wait to be murdered. the fight should be taken to tplf.

  4. የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 22 አሰቸኳይ አዋጅ ( Very Urgent last Call for all oposition party’s to come up under one umberrela of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) የሽግግር ደንብ ሁሉ የመረጃ አገልግሎት በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳፈዎቻችን ናቸው እርዱ እባካቹ። ጥሪው ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ የማዳን ጥሪ ነው። ከአሁን በጛላ ደም እያፈሰሱ፣ እስርቤት እያሰቃዩ አስመስሎ ሥልጣን ላይ መቆየት በኢትዮጵያ ምድር ከቶም አይሞከርም። ሁሉም በቋንቋው እና በኢትዮጵያነቱ በ አማራ፣ አሮሞ፣ ደቡብ፣ሱማሌ፣አፋር፣ ጋምቤላ ሁሉም አንድ ነን ብለህ በመጀመሪያ ከአጠገብህ ያሉትን ሆዳሞችን አጥራ ጉዞ ወደ ድል ጎዳና በደሆዎቹ ለተራቡት፣ ደማቸው ለፈሰሰው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ስም አየገሠገሥን ነው። ወያኔዎች ተቃጠሉ አማራውን ኦሮሞውን አንድ ኢትዮጵያዊ ነው ፣ ከአሁን በጛላ ጋኔኖች መሆናቹ አለም አወቃቹ መስነጣጠቅ አበቃ ኦሆዴድ፣አነግ የለም ሁሉም አንድ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ነው። እናንተ ጋላ የምትሉት በነገራችን ላይ ጋላ ማለት በላቲን ትርጉም ጀግና ወደ ጛላ የማይመለስ ማለት ነው። ኢትዮጵያዊ ነኝ ስትል በትርጉሙ ከእግዚአብሔር የወርቅ ስጦታ መጠሪያ ተብለህ የምትጠራ፣ አረንጓዴ፣ ብጫ፣ቀይ ቀስተ ደመና መለያህ፣ የጋኔኖች ኮከብ የሌለው በአንድነት የምትጠራ፣ ከአለም በፈት ክርስትናን ተቀብለህ የወንድሞችህን የምትኮራበትን መስሊም እምነት አሰጠልለህ ዛሬ ለአለም የበረከትክ በአንድነት ተነስ። ባለህበት በሠላም ኢሕአዴግን በቃህኝ ብለሀል፣ አልሰማም ብሏል ከአሁን በኋላ ደረጃችን ከፍ አጠገብ ባላህ መሳሪያ አንደ አረብ አብዬት ተስለፈ በየአቅጣጫው ኢሐዲጎችን ለይተህ አባረህ አውጣ፣ የረሀብተኛ መሬትህን የተቀራመቱትን ውዳቂዎች ቻይና፣ ህንዶችን ወዘተ ጠራርገህ አውጣ። ተስማምተህ የጎበዛ አለቃ ምረጥ በህዝብ ውስጥ፣ በፓሊስ፣ በጦር ሠራዊት ውስጥ ተንቀሳቀሱ። ህዝባችን ጨዎነት በተሞላ መልክ ደረጃውን ከፍ ያለ ትእዛዝ ተቀብላቹ ከሽግግሩ ሰላማዊ አስተዎፃኦ እንደታደርጉ እናሳስባለን። ምንም አይነት ክፍተት ሳይፈጠር የሽግግር መንግስት ለ5 አመት ፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ይመራል። ከ 5 አመት በኋላ እኔ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በአንድ አይን አስተዳደራለሁ የሚል ብቻ ተመርጦ ይረከባል። የሥልጣን ግዜ ከበዛ በጥምረት ለ 8 አመት ብቻ የተገደበ የሆናል።
    ውርደት ሞት ለ ሆዳም 1000 ለአደዎ፣ ወቅሮ ሐዲጊዎች ወያኔዎች ኢትዮጵያን ታላቅ መሆኗን ሳያቋት ሕዝባችንን እስር ቤት አሰቃዪ፣ ገደሉ፣ አሰደዱ። የትግራይ ነፃ አውጭ የስለላ ቡድን እነዚህን ከውጭ ወሬ አቀባዬችን ና ቀንደኛዎችን ና ከካባው ጅርባ የሉትም ጋኔኖችን ከትግራይ ህዝብ ላይ ነጥሎ ለመምታት የሚያስችለውን ከጠባቂዎቻቸው ጋር ተደራድሮ የመጨረሻው ምእራፍ ላይ እየደረሰረን ነው። ስልኮቻቸው በእኛ ኮምፓስ ስር ገብቷል መረባችን የቴሌን ማህደርን ተቆጣጥሮታል፣ ለውጡ ለእግዚአብሔር እርዳታ ጋር የድሆች እምባ እና ደም እየጣደፈው ነው።
    ንጉሡ ሞቱማ የኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ማህበር የለውጥ አራማጅ የአምቦ ኮር አዛዥ።
    ግልባጭ:• በአገር ውስጥ ባላቹበት እንዲሁም በውጭ ያላችሁት ወገኖቻችን በዚሁም አጋጣሚ አቶ ሌንጮ ወደ ፈት በመራመዳችሁ የአገር ወስጥ ገፈት ቀማሽ ሁሉ ያመሰግናችሀል።

  5. the so called meeting of ‘police men’ is yet again another old tactic of the woyane ‘gujile’ to ostrcise the amhara and beating of drums to prepare for another blood shed. look at the cynicism of these woyane fascists. they use an oromo to speak up against the amhara in this meeting.

    By using an oromo to speak at the meeting the woyane snakes are trying to create the impression that oromo is against amhara.

    what are the amhara police officers , who are being condemned as amharas by tplf snake feeling about this. their fate is sealed one way or the other. they have to join the resistance and help the people who for whom tplf fascists are preparing more misery and be part of history that is being made by the Ethiopian people.
    what are the oromo officers who are watching this drama of tplf snakes being conducted in their name as amhara haters. how long do we have to be duped by these fascist thugs and used as a cannon fodder for them.

  6. Yibza esti sisedeb wale lemilew ketsihufu maregagecha giletsna nigeren. yetu gar new sidib yeneberew. tsehafiw silale new amezaznehal?

  7. All these are happening because the members of police and oromo origin are still working with Weyane. So the police were angry with the talk bla… bla is nonsense if the police are not feeling comfettable during that day they should leave the meeting as soon as they felt bad. Action is speaking for itself.

    I am insisting all the police and military personnel working with weyane have to join the people to throw weyane.

    Don’t obey the weyane full stop.

  8. ማን ትምክህተኛ
    ማን ጠባብ ህዝብ እንደሆነ ህዝብ ያሳየበት ወቅት ነው
    አማራና ኦሮምያ የወያኔን በቃኝ ይህ አሰልቺ ሌባ ፖርቲ እንዲወገድና ህዝባዊ መንግስት እንዲመሰረት ታላቅ ተጋድሎ እያበረከቱ ነው አሁንም የድሉ ባለቤት ህዝብ ነው።

  9. No dictatorship ended in the history of the world. It is time to change. It’s not time of tribalism or canibalism. Unless wayane leaders are canibals, Ethiopia’s future is bright. It’s time for the people to enjoy democratic values. Say no to the cursed woyane leaders who are extremely reluctant to change. The end result will be, the people will win. Victory to the people of Ethiopia who persevered through
    ,suppression, abuse,brutality, poverty,injustice,corruption,nepotism. Freedom to the whole nation.

  10. It is unfortunate that the TPLF/Woyane hordes had decided since the last twenty five years ago to undermining Ethiopia and Ethiopians in every way possible. The generous people of Ethiopia have been trying hard to get the Woyane thugs to respect the people of Ethiopia, the constitution, and the laws they enacted to no avail. Currently, the patience of Ethiopians has ended. As it is, Ethiopians from Gonder to Borena and from Gambela to Ogaden have decided to stand for their God given rights and responsibilities of all citizens. Ethiopians are organizing, planning, and fighting the TPLF/Woyane terrorists, murderers, and kidnappers and stop the terror, genocides, racism, ethnic cleansing, and unheard of treasons perpetrated by the minority group. The fight from now on is a fight of will and Ethiopians from north to south and from east to west have the required will and power. As it is, Ethiopians will hunt, kill, and destroy these murderers and terrorists wherever they find them. Ethiopians has right to protect themselves and their inherent interests from these mafias. It is the innocent people of Ethiopia or the criminal mafiasto terrorists of TPLF/Woyane group. Ethiopians will kill and destroy these hyenas before the Woyane hyenas kill them. Unfortunately this has come to the survival of Ethiopians because of the hatred, extra judicial killings imposed by the narrow minded Woyanes on Ethiopians. There is no justification for a small 5 percent minority to subjugate and oppress 95 percent of Ethiopians.

  11. ay Negusu Motoma you are stupide & bastared edite. you think Doctor/ pro Berahune Naga said 5- 8 years presdant , He hate amara & layer chekln

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*