ሕገመንግስቱ – ዛሬ ምን ተገኘ ? የኦሮሞን ሕዝብ ተቃውሞ ሕገወጥ ነው ብለው እየገደሉና እያሰሩ ያሉት ሕወሓቶች ናቸው።

ዛሬ ምን ተገኘ ? የኦሮሞን ሕዝብ ተቃውሞ ሕገወጥ ነው ብለው እየገደሉና እያሰሩ ያሉት ሕወሓቶች ናቸው።

Minilik Salsawi – mereja.com ሃያ አምስት አመት የተለፋበት የጎሳ ፖለቲካ መክሸፉ የሕዝብ ኣንድነት ያስደነገጣቸው የሕወሓት ካድሬዎች የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ ሕገወጥ ነው ያለ ኣካል ያለ ይመሰል ራሳቸው ሕገወጥ ነው እያሉ(የኦሮሞን ሕዝብ ትግል ህገ መንግሥታዊ ነው፣ሁላችንም ልንደግፈው ይገባል)እያሉ በማላዘን ላይ ናቸው በመጀመሪያ ደረጃ የኦሮሞ ሕዝብ ለተቃውሞ ሲነሳ የጠባቦች ሴራ የጋኔኖች የኣጋንቶች ተግባር ኣሸባሪው ኦነግና ጸረ ሰላም ሃይሎች የሚመሩት ነው በማለት በሺዎች የሚቆጠሩ የኦሮሞ ልጆች ሲገደሉ በኣስር ሺዎች የሚቆጠሩ ወደ ማጎሪያ ካምፖች ሲጓዙ ይህ ግድያና እስር ኣሁንም ኣልተቋረጥም ይህ ሁሉ ግፍ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ሲፈጸም ኢትዮጵያውያን ከኣለም ኣጽናፍ ድምጻቸውን ሲያሰሙ ኣለም ኣቀፍ የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ሲጮኹ የሕወሓትና ኣጫፋሪዎቹ መልስ ግን የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ ሕገመንግስቱን ያልተከተለ ሕገወጥ የጋኔኖች ስራ ነው በማለት ከባድ ግፍና ሰቆቃ ከዘር ማጥፋት የማይተናነስ ተግባር እየፈጸሙ ይገኛሉ።የኦሮሞ ሕዝብ መብት ሕገመንግስታዊ ከሆነ ባለፉት ኣመታት የኦሮሞን ሕዝብ ሕገወጥ ነው ብሎ መግደል ማሰር ለምን ኣስፈለገ ? ዛሬ ምን ተገኘ ?

የኦሮሞን ሕዝብ ተከትሎ በሰሜን ኢትዮጵያ ሕወሓትን በሱሪው ላይ እያሸናው ያለው የኣማራው ሕዝብ ሲነቃነቅ በደል በቃኝ ብሎ ኣደባባይ ሲወጣ የኦሮሞ ሕዝብ ደም የኔም ደም ነው ሲል በሕዝቦች መካከል ቁርሾና ጥላቻ ለመፍጠር ሃያ ኣምስት ኣመት የተለፋበት የጎሳ ፖለቲካ መክሸፉ ሕወሓትና ግብረኣበሮቿን ኣስደንግጧል።

ከአስር አመት በኋላ ትግራይን ገንጥሎ ቀሪውን የኢትዮጵያ ክፍል በማይበርድ የርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ከቶ በዘረፉት ገንዘብ ትግራይን ለማስተዳደር ያለሙት የሕወሓት ኣመራሮች እጅግ ኣስደንጋጭ ኣጋጣሚዎች ተፈጥረውባቸውል፤ ለያይተነዋል እናጫርሰዋለን ያሉት ሕዝብ ኣንድነቱን በኣደባባይ ኣሳይቷቸዋል፤ ይህ ያስብረገጋቸው ሕወሓቶች ድርድር ከኦሮሞ ተቃውሞ መሪዎች ጋር መጀመራቸው ይታወቃል።

ሕወሓት የራሱ የማዘናጊያ ስልቱን ተጠቅሞ የኦሮሞን ሕዝብ ትግል ለመግደል የጀመረው ድርድር እንዲሰምርለትና ኣዘናግቶ የተነሳውን ተቃውሞ ኣፈር ለማስበላት በካድሬዎቹ በኩል የኦሮሞን ሕዝብ ትግል ህገ መንግሥታዊ ነው፣ሁላችንም ልንደግፈው ይገባል በማለት የመደለያ እሾሃማ ቃላቶቹን እየረጨ ሲሆ በሕዝብ መካከል የሚኦር ኣንድነት ለማክሸፍ ሴራዎቹን በማስፋት ፕሮፓጋንዳ ተጠምዶ ስላሚገኝ ሁላችንም ይህንን እባብ የሕወሓት ኣገዛዝ በቃኽን ብለን እንደጀመርነው ልናስወግደው ይገባል።ትግሉ ይቀጥላል!!!! #ምንሊክሳልሳዊ

Image may contain: 3 people , text

10 Comments on “ሕገመንግስቱ – ዛሬ ምን ተገኘ ? የኦሮሞን ሕዝብ ተቃውሞ ሕገወጥ ነው ብለው እየገደሉና እያሰሩ ያሉት ሕወሓቶች ናቸው።”

  1. The great Oromo people will not choose to negotiate with serpents in human flesh, the Woyane Tigres.

    ‘Keise keisan, aduren binensa'( ‘dimet menkusa, srawan atresa’) are beautiful sayings in Oromifa and Amharic respectively. It roughly signifies that the beast in Woyane never relents.

    Oromos, like their other compatriots have a long memory. Has Woyane not co-opted the OLF leadership and treacherously waged a war on it and subsequently thousands of its combatants?

    Has Woyane not pitted some misguided Oromos against Amaras and armed them to commit untold atrocities? They did that fully knowing that there is virtually no Amara or Oromo that does not have the blood of the other.

    As a proud Ethiopian of Oromo descent who is 60 plus years now in exile, I think our country fares better without TPLF in any shape or form. Their fall will undoubtedly usher in a dispensation that will certainly not be a divisive and mutually destructive one.

    Oromos and Amaras as well as the rest of Ethiopians have a historical responsibility to bequeath to our children a free country that would administer justice to all its citizens. The petty racists, Woyanes are an antithesis of such a noble ideal.
    Let me say to this in Oromifa:Ilmi nemma binnense woji wolmeru indendehu.
    We need to hasten dismantling the enemy. The fire that was lit in Ginchi and Ambo has turned into an inferno as it is blazing across our country from Harar to Gondar, from Arsi to Gojam, Bale, Wolega etc. This fire must gut the vermin that is attempting to destroy the very fabric of our society.

  2. Deresse
    You are not oromo.we know you.no more ethiopia.oromia is for oromo.we are fighting for great oromia not for the habesha.RIP your ortodox ethiopia.mirgaa abbaa

  3. Ethiopians in Welega, Keffa, Illubabur, Shoa, Arusi, Harrar, Bale, Borena, Gonder, Gojam, Wello, Shoa, and in other places should know and remember, and take special note of the satanic plans, programs, and action of the TPLF/Woyane devils. They were and currently are deceitful, devious, lairs, kidnappers, murderers, and treasonous that must be hunted, convicted, and executed. No one will trust snake. Similarly, Ethiopians every where should never trust or believe the TPLF/Woyane vippers. If anyone believes what Woyane says is at his peril. As it is, Woyane will strike and struggled by these killers.,

  4. መጀመሪያ ለምን ህገመንግስታዊ አይደለም ህገወጥ ነው ኦነግ ነው የሻቢያ ተላላኪዎች ናቸው ሠይጣኖች ናቸው ዛሬ ምን ተገኘ ህጋዊ የሆነው ደጋፊስ ማግኘት የቻለው በዚህ ሽንገላ ከትግላችን አንዲት ጋት ፈቀቅ አታደርጉንም ትግላችን ይቀጥላል ወያኔ ኦህዴድን እሰከ መጣልና አይቀጡቅጣት መቅጣት ሌቦችና ቡቹሎቻቸውን ከምድረ ገፅ ማጥፋት

  5. After they masacre in thousands & their human right institutions confurmed the woyane action was legal & proportional.
    Now they said the oromo question is suportive & constitutional?
    The oromo question is not a minor reform the oromo question is government change.
    Now Amhara sided with oromo this common ethiopian struggle push TPLF into the final death terrirtory.
    At this movement they want to ansewer oromia questions with minor reforms by using the divide & rule policy again.
    This game is the final death game for any party to involve in.

  6. Beware of CIA / Shabia agent Ethiopians who are DESPERATE to derail the struggle and direct it in the wrong direction, that of tribalism.

    We should now start to view people who write things like ” የኦሮሞን ሕዝብ ” as enemy agents.

  7. @ Asradew,

    Are you a shabia or what ?

    If not stop to talk about ” oromo question ” and start talking about Ethiopian question or you will be viewed as enemy agent and get a hard kick on your ass.

    Gone are the days when tiny shabia could play a role in Ethiopian politics.

  8. Anonymous
    Your statement tell us your level who you are? Don’t use any bad word to critisize any one I don’t need to write any bad word lke you did.
    First look back the Amharic article writen by minilk salsawi before you run to critic some one with bad word.

  9. ቀይ ሽብር በወያኔ ተፋፍሞ ያለ የፋሽስት ህገመንግስትን ለመናድ ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ።

  10. ማንበብ ክልክል ነው ማለት ሃገር የለህም ታሪክን አታውቅም ማለት ነው!!
    ወያኔ ትውልድንና ሃገርን ከማጥፋት የታቀበበት ጊዜ መቼ ነው?
    ወያኔን የሚያስፋራው የሚያነብ ትውልድ ነው ስለሃገራችን ተወቅን የተደበቀ ታሪክንና ማንነት ስለምንረዳ አዋቂ ዜጎችን ከማጥፋት ከማዳከም አይተኛም!
    ታሪኩ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*