በአዊ ዞን አንከሻ ጔጉሳ ወረዳ ግምጃቤት ማርያም ከተማ ከባድ የሆነ ሰልፍ ነበረ፡።

Minilik Salsawi – mereja.com በአዊ ዞን አንከሻ ጔጉሳ ወረዳ ግምጃቤት ማርያም ከተማ ከባድ የሆነ ሰልፍ ነበረ፡። ዛሬም ለሁለተኛ ቀን ሰልፍ ነበረ፡። መፈክሩም፡። 1ለወያኔ አንተዳደርም ወይም አንገዛም 2ወያኔ ሌባ ነው በማለት 3ወያኔ ከግምጃቤት ማርያም የወሰደውን ስልካችንን ይመልስ በማለት 4ወልካይት የጎንደር ኔት 5ወልቃይት የአማራ ናት 6ወያኔ በንፁሐን ዜጎች ላይ የሚያደርገውን ግድያ እና አፋና ይኩም 7የአዮን መሬት 25 አመት በአላሙዲ ስም ነግዶባታል ተንግዲ ግን የአዮን ህዝብ አፈናቅሎ ላባረሬቸው ይመልስ፡። በማለት አሰምተዋል የወያኔ ምክር ቤት በደንጋይ ተወግሯል። ወደ ፓሊስ ታቢያዎች ህዝቡ ደንጋይን ወርውረዋል ህዝቡ በግምጃቤት ማርያም አደባባይ ላይ ከመሀል ኮከብ ወይም አርማ የሌለውን ሰንደቅ አላማ ሰክለዋል ፡። By Minilik Salsawi
ኣቤት ውሸትትት! ኣቤት ቅጥፈትትትት!። ምነው ጃል! በውሸት ኣንጎላችን ኣዞራችሁት። በኣፋችሁ ምሽጉን ሰባብራችሁ፣ወያኔን ደምስሳችሁ፣ተራራውን ወጥታችሁ ሸለቆውን ወርዳችሁ ኣዲስ ኣበባ ገባችሁ። እናንተ እንደምታወሩት ቢሆን ኖሮ ይኸኔ ግንቦት 7 ኣዲስ ኣበባ ገብቶ መንግስት ባቋቋመ ነበር። በውሸት ክምር ሰዎችን ለኣጭር ጊዜ ማታለል ይቻላል፣ የኅላ የኅላ ግን ዉሸታችሁ normal ይሆን እና እንደ ቀልድ ይወሰዳል፣ ያንተም ስም ወደ ኮሚኩ ሚኒሊክ ሳልሳዊ ይቀየራል። ዉሸት ሰለቸን ጋዝ ጋዝ ኣለን በቃን።
Idme le subhuman USA who brought these TPLF thugs to Ethiopia.
May God damn subhuman USA.
TPLF cadre,
it appears to be your tactic to say to news articles about the protests: “it is lie” ========> ዉሸት የሰለቸው
woshet lalselechew etv/ebc alelet tadias ezeh men ametah??
@Anonymous
You are absolutely right. I am fade up with hips of lies, especially lies of Comic Minilik Salsawi. Comic Minilik Salsawi is the General of the Amhara Ghost army. He has been fighting, killing and being killed, taking captives and being captive. I am eagerly waiting to see the day Comic Minilik Salsawi finish this laughable drama.