አገው ምድር የቻግኒ ወጣቶች ከወያኔ ቅልብ ነፍሰ ገዳዮች ጋር ፊት ለፊት ተፋጠዋል።

ጎጃም አገው ምድር የቻግኒ ወጣቶች ወደ ከተማው እየገባ ካለው የወያኔ ቅልብ ነፍሰ ገዳዮች ጋር ፊት ለፊት ተፋጠዋል። ወጣቶቹ የከተማይቱን መግቢያና መውጫ በሮች በድንጋይና በእንጨት እየተዘጉ ነው። ቻግኒዎች ከእንግዲህ ለወያኔ አንገዛም ብለዋል መላው የአገው ምድር ዛሬ ለሁለተኛ ቀን የዐማራን ተጋድሎ እያካሄድ ነው። ዳንግላና ቻግኒ ከተሞች ግንባር ቀደም ሆነዋል።
በመራዊ አንዲት እህት ተስውታለች፤ በጉማራ ሌሊቱን ሦስት ግብሬዎች ሲሰዉ ቁጥራቸው ያልታወቀ የመከላከያ ሠራዊት ተገድለዋል። ጋይንት አገዛዙን አባሮ ሕዝብ ከተማውን ይዟል። ደ/ታቦር ትናንት 2 ዐማሮች ተሰውተውብናል። አንዳቤት እስከ ጃራ ገዶ ያልው 10 ኪሎ ሜትር መንገድ ሕዝብ ተቆጣጥሮታል።

1 Comment on “አገው ምድር የቻግኒ ወጣቶች ከወያኔ ቅልብ ነፍሰ ገዳዮች ጋር ፊት ለፊት ተፋጠዋል።”

  1. ትግሉ መራራና ግዜ የሚጠይቅ እንዲሁም በማስተዋል የሚመራ መሆን አለበት።አግአዚ ጦር ትግሉ በስልት እየተመራ በሄደ ቁጥር ውስጡ እየተቦረቦረ ይሄዳል።ብዙዎችም መሳሪያቸውን ወደ ወያኔ ያዞራሉ፤አንጠራጠርም።አለቆቻቸውንም ከነትጥቃቸው ማርከው ከወገን ጋር ይቀላቅሉዋቸዋል እምቢ ካሉ ደግሞ ባሉበት ይገላግሉዋቸዋል።ወደፊት በፅናት እስከ ድል ደጃፍ!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*