የአማሮች ደም ይመለሳል! (ሳምሶን ኃይሌ)
የአማሮች ደም ይመለሳል! (ሳምሶን ኃይሌ)
ነብሰ ገዳዩ የወያኔ ቡድን በሚቆጣጠረው የፌደራል መንግሥት በኩልና በተላላኪው ጠቅላይ ሚኒስትር አማካይነት በሕዝባችን ላይ ጦርነት አውጇል፡፡ አጋዚ የተባለው የዚህ ግፈኛ ቡድን ነብሰ ገዳይ ጦር መብታቸውን በሚጠይቁ አማሮች ላይ እያነጣጠረ በመተኮስ ሕፃናትን፣ ወጣቶችንና አረጋውያንን ገድሏል፡፡ አሁንም በዚኸው ግልጽ የሆነ የዘር ማጥፋት እርምጃው ቀጥሎበታል፡፡ ወያኔዎች የዘረፉትን የኢትዮጵያ ሕዝብ አንጡራ ሀብትና የሚመሩትን ታይቶ የማይታወቅ የቅንጦት ኑሮ እንዲሁ እንደዘበት አሳልፈው ይሰጣሉ አይባልም፡፡ እንዳበደ ውሻ እየተቅበዘበዙ መናከሳቸው አይቀርም፡፡ መግድላቸውም የሚጠበቅ ነው፡፡
የወሮበላው ቡድን ጭቆና ያንገፈገፈውና የአባቶቹን መሬት ለማስመለስ የቆረጠው የአማራ ሕዝብ ግን አሁንም ከጥይት ጋር በጽናት እየተፋለመ ነው፡፡ ከዚህ በኋላ የቱንም ያህል ቢገድሉት ሕዝባችን ከዚህ ግፈኛ ወሮበላ ቡድን አገዛዝ ነጻ ለመውጣትና የወልቃይት ጠገዴን መሬት ለማስመለስ ቆርጧልና፣ ሺሕዎችን ገብረንም ቢሆን ነጻ እንወጣለን እንጂ ባርነት ምርጫችን አይሆንም፡፡ ይልቁንም፣ የአርበኛ አባቶቹንና አያቶቹን አልበገር ባይነትና ጽናት የወረሰ ደም መላሽ ትውልድ ስለተፈጠረ፣ እስካሁን በነብሰ ገዳዩ የወያኔ ቡድን የተገደሉት ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ደምም እንዲሁ እንደዋዛ ፈሶ የሚቀር አይሆንም፡፡ እጥፍ ድርብ ሆኖ ይመለሳል!!!
ሕዝባችን ከየትኛውም ሕዝብ ጋር በሰላም የሚኖር ደግ ሕዝብ ነው፡፡ ከየትኛውም ሕዝብ ጋርም ጠብ የለንም፡፡ የእኛ ግንባር ቀደም ጠላት፣ ከትናንት እስከዛሬ ድረስ በሕዝባችን ላይ የዘመተው ወሮበላው ወያኔ ነው፡፡ ስለሆነም በምንችለው ሁሉ እነዚህን ነብሰ ገዳዮች እንፋለማቸዋለን፡፡ እነሱ ከሕዝባችን ጫንቃ ላይ እስካልወረዱ ድረስ ሰላም አናገኝም፡፡ እነዚህ የባንዳ ልጆች ገዳዮቻችን ናቸውና ከእነሱ ጋር ምንም ዓይነት ኅብረት የለንም፡፡
ወሮበላው ቡድን በለየለት ቂም በቀል ተነሳስቶ በሕዝባችን ላይ የጥይት ናዳ ማዝነቡንና ብዙዎችን መግደሉን ቀጥሎበታል፡፡ በሳሞራ የኑስ የበላይ መሪነት የሚንቀሳቀሰው ነብሰ ገዳዩ የአጋዚ ጦር በሕዝባችን ላይ የለየለት የዘር ፍጅት እየፈጸመ ነው፡፡ ሆኖም ወሮበላው የወያኔ ቡድን የትኛውንም ያህል ጦር ቢያዘምት፣ የአርበኛ አያቶቹን መንፈስ የወረሰ ደም መላሽ ትውልድ ተፈጥሯልና ከዚህ በኋላ የአማራን ሕዝብ ማንበርከክ ጨርሶ አይቻልም፡፡
ውለታ ቢሶች ስለሆኑ ሙታቸውን አልቅሶ እየቀበረ፣ ቁስለኛቸውን እየተንከባከበና ሠራዊታቸውን እያበላ አሳልፎ ለሥልጣን እንዲበቁ ያደረጋቸውን ሕዝብ ውለታ ክደው በአማራ ሕዝብ ላይ ያልፈጸሙት በደል የለም፡፡ በእንቡጥ ሕፃናትን ላይ ጥይት አርከፍክፈው በርካቶችን ፈጅተዋል፤ የአማራ እናቶችን አስለቅሰዋል፡፡ ለዚህ ነው ኅብረት የለንም፤ አንፈልጋቸውም፤ ሌላው ቀርቶ ከለቅሷችን አይድረሱ፣ እኛም ከእነሱ ለቅሶ አንሔድም የምንለው፡፡ መቼም ቢሆን ከገዳዮቻችን ጋር ኅብረት አይኖረንም፡፡ ይልቁንም፣ ለእኛ ፍትሐዊም ተገቢም የሚሆነው የተገደሉብን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ደም መመለስ በመሆኑ፣ ተቀዳሚ ተግባራችን ይህንን ተልዕኮ መወጣት ብቻ ነው፡፡
ጦርነቱ የወሮበላው ወያኔና የአማራ ሕዝብ ጦርነት ነው፡፡ በዚህ በአማራ ሕዝብ ላይ በታወጀ ግልጽ የሆነ የዘር ማጥፋት ጦርነት ላይ የሌሎች ብሔረሰቦች ልጆች የወያኔ መሣሪያ ሆነው በሕዝባችን ላይ እንዳይተኩሱ አጥብቀን እንመክራለን፡፡
Good article, but at the same time we have to be careful not to be tribalists like tigre weyanes.
who are you to proclaim war between Ethiopians while u r leaving in peace and in comfort outside of ethiopia. U think u can come and take power after some Ethiopians have paid their irreplaceable life? if u r as real as u say about the ethiopian causes why don’t u bring ur stupid ass and fight with them? don’t tell me u r busy for our cause. U just want to be in power regardless of the cost ethiopia and Ethiopians will pay. how do u think we will function as a country? who is going to lead us? your stupid opposition parties can’t even lead their stupid 10 member political parties. U people make me sick. try suggesting solutions that will work for ethiopia, not ur stupid warmongering ideologies that will create ethnic war between Ethiopians that will be very hard to control. if there is to be a solution for ethiopia it should make sure that all Ethiopian ethnic grpups are part of it.
This is the time to return home and join the battle for freedom. Shouting at protesters from a distance to muscle out woyane is futile and cowardly. Who has the balls to come along with me?
ወያኔ ትግሬ በአማራ ላይ ያወጀውን ጦርነት አሁኑ በማቆም ያሰማራውን የትግሬዎች በሌሎች ኢትጲያዊያን ላይ የግል ጦር የአጋዚ ገዳይ አረመኔን መሉ በሙሉ ከአማራ ቦታ ማስወጣት አለበት፡፡ ይህ ካልሆነ ግን ሁኔታው በየደቂቃውና በየሰአቱ ሌላ አቅጣጫ እየያዘ ወደ ባሰ አደጋ ሁሉንም በተለይም ትግሬን የሚጥል ነው፡፡ ደም ባንቀባባና ከትውልድ ትውልደ ሊደርስ የሚችል ቂም በወያኔና ትግሬዎች አማካኝነት ባንያያዝ መልካም ነው፡፡ በጥልቀትና በጥሞና ልታስቡበት ይገባል፡፡
ወንዝ ተሻግሮ በመምጣት የሱን መሬት በህገወጥ መንገድ ከመውረር ጀምሮ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀማችሁት ያለ ዘርፈ ብዙና ዘግናኝ ዘመናት ያስቆጠረ ወንጀል ማጠቃለያ ውጤቱ በእናንተ ላይ እንደሚሆን በፍፁም አትጠራጠሩ፡፡ ይህ እንዳይሆን ለማድረግ አማራጩ አንድ ብቻ ሲሆን ይህም የሰላም መንገድ ነው፡፡ አማራን በጥላቻ፣ በጉልብት፡ በጭካኔና በጦርነት ያውን እንደ ትግሬ አይነቱ አሸንፋለሁ ብሎ ማሰብ በራሱ የራስን ጉድጓድ አስፍቶና አጥልቆ መቆፈር ብቻ ሳይሆን ራስንም መቅበር ነው፡፡ እስከሚወስንና እስከሚነሳ ድረስ እንጂ ከቆረጠና አንዴ ከተነሳ ግን ታሪክም በተደጋጋሚ አማራን እየዘከረ ያውቀዋል፡፡ እና እናንተ ትግሬዎች ለራሳችሁ ስትሉ በአማራ ላይ ያወጃችሁትን ጦርነት አሁኑ አቁሙ፡፡ የትግሬን የግል አጋዚ ጦር በአስቸኳይ ከአማራ ምድር ማስወጣት አለባችሁ፡፡ ደም ባንቀባባና ቂም ባንያያዝ መልካም ነው፡፡
ከህወሃት ቢሮ የወጣ መረጃ
Post a reply
Postby Libi Tigray » Yesterday, 21:49
ከህወሃት ቢሮ የወጣ መረጃ በውስጥ መስመር ደርሶናል
የቀድሞው የህወሃት አባልና አዳዲሶቹ የህወሃት አባሎች በዝግ ስብሰባ ተጠምደዋል። በስብሰባውም ብዙ የተከራከሩበትና ያልተስማሙበትን ውሳኔ በአማራ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል አሳልፈዋል።
#በአማራ ክልል
የአማራ ክልል እንቅስቃሴ በጣም ጠንካራ እና ከባድ እንቅስቃሴ እና አስጊ ናቸው ብለው ስጋታቸውን እና ፍራቻቸውን አስቀምጠዋል። የአማራው ህዝብየሚወሰዱት እያንዳንዱ እንቅስቃሴ በአማራ ክልል በሚኖሩት አባሎች ላይ ከፍተኛ ፍራቻ እና ጉዳት እያስከተለ ነው። ይህ በእንዲህ ከቀጠለ በአማራ ክልል የሚኖሩትን አባሎቻችን “ሰላዮች” ካጣን መረ ጃዎቻችን ማግኘት ስለማንችል ህውአት የሚባለው በአማራ ክልል ሙሉ በሙሉ ስልጣኑን አጣ ማለት ነው። ትግሉ በዚህ ከቀጠለ ለኛ የሞት ሞት ነው በማለት በአማራው ክልል የሚደረገው እንቅስቃሴ ባለ በሌለ ሃይላችን ከአማራ ክልል መንግስት ሙሉ በሙሉተቀብለን በሃይል ማንበርከክ እና የተቃጣብንን አደጋ መቀልበስ አለብን በማለት ውሳኔ አስተላልፈዋል።
በሌላ ጎኑ በአማራ ህዝብ ላይ የሚወሰደው እርምጃ ከፍተኛ ዋጋ ሊያስከፍለንና መቀልበሻው ሊያጥረን የሚችልበት እንዳይሆን ስጋታቸውን አስቀምጠዋል። ጦሩነቱን በግልጽ በአማራው ላይ ካወጅነው ህዝብ በአንድነት እንዲነሳብን ማድረግ ይሆንብናል በተጨማሪም ብዙ ደም ከተፋሰሰ በኋላ በትግራይ ህዝብላይ ከባድ እና መጨረሻ የሌለው አደጋ መጋበዝ ይሆንብናል በማለት ያላቸውን ፍራቻ ተንጸባርቋል። በሁሉም ክልል በሚኖሩት የትግራይ ተወላጅ ላይ የሚያመጣው አደጋ እና ተጽዕኖ ቀላል አይደለም እንደውም የመጥፋት አደጋ በራሳችን ማህበረሰብ ላይ ማወጅ እንዳይሆንብን በማለት ስጋታቸውንበስብሰባው ተነስታል።
የሆነው ሆኖ ከ95% በላይ የህወሃት አባሎች በኃይል በሚወስደው እርምጃ ላይ ተስማምቶ ከዛ በኋላ የሚመጣውን ነገር አብረን እናየዋለን የሚል አቋም በመያዝ ወደ ተግባር እንዲለወጥ መወሰድ ያለባቸው ቅድሚያ ዝግጅት ይወሰድ ብለዋል። የትግራይ ወጣቶችንም እንዲዘጋጅ ጥሪ ማድረግ እንዳለባቸውም ወስነዋል።
#በኦሮሚያ
የኦሮሚያ ጉዳይ ብዙም አያሰጋም የሚፈልጉትን ነገር ከሰጠናቸው ዝም ሊሉ ይችላሉ በዚህ ሰዓት የኦሮሞን ጉዳይ እንዲቀጣጠል ማድረግ የለብንም የጠየቁትን በሙሉ መንግስታችን እንደሚፈጽምላቸው በመናገር ማዘግየት እና ማራጋጋት አለብን ብለዋል። ነገሮች ክተረጋጉ በኋላ መልሰን እቅዳችንን ወደምናሳካበት ተግባር መሰማራት እንደሚቻል ተነግረዋል። ነገሮችን ካረጋጋ እና ወደቀድሞ ሁኔታ ከመለስነው በኋላ በኦሮሚያ ውስጥ የህዝብን ንቅናቄ ያደረጉ እና እንቅስቃሴ ውስጥ ንኪኪ ያላቸውን በሙሉ ለቅመን ዋጋቸውን እንሰጣችቸዋለን በማለት ዛቻ አዘል እና አድብቶ የዘር ማጥፋት ዘመቻእንደሚፈጽሙ ተስማምተዋል።
ሌላው በጣም የተከራከሩበትና ያጣላቸው ጉዳይ በንብረት ሃብት ጉዳይ ነው።
አማራ እና ኦሮሚያ በተነሳው ህዝባዊ አመጽ የተደናገጡት የህውአት ቢሊዬነሮችና ሚሊዬነሮች አባላት በኦሮሚያና በአማራ ሲዘርፉት የነበሩት ሃብት ስለተቋረጠባቸው ይሄ ሁኔታ በዚህ ከቀጠለ ወደ ፊት ሊኖረን የሚችለው ድረሻ እንዴት ነው በማለት ለውይይት የቀረቡ እና ያነታረካቸውና የተለያዩበትጉዳይ ነበረ። በከፍተኛ ሁኔታ ሃብት የምንሰበስብባቸው አካባቢዎችን ካጣን ወደ አንድ መንደር ልንገባ ነው። ነገሮቹ ተለውጠው ወደ ትግራይ የምንገባከሆነ ደግሞ የምንፈልገውን እና ሁላችንንም እንደፈለገ ሊያንቀሳቅሰን የሚችል ሃብት የለም ማለት ነው።
ለተተከሉትም ማሽነሪዎችንም ጥሬ ዕቃ አቅርቦት የሚመጣው ከትግራይ ክልል ውጪ ነው። ይሄ ደግሞ የማሽኖቹ መተከል ብቻ ዋጋ እንደሌለው እናሳይሰሩ ከተቀመጡም ለብልሽት እንደሚዳረጉ በመጠቆም የተሰበሰበው ሃብት በምን መልኩ ለህውአት አባሎች መዳረስ እንዳለበት በተነሱት ሃሳብ ላይማንም ባለመስማማት ወደ ጭቅጭቅ እና ጸብ በመቀየር ሲነታረኩ ነበረ። በሌላም በኩል ከዚህ ሃሳብ ጋር ተያይዞ የተነሳው ሃሳብ በትግራይ ውስጥከሚኖረው የትግራይ ልጅ የበለጠው በሌሎች ክልሎች ላይ የሚኖረው ይበልጣል በቁጥ ቢቀመጥ ትግራይ ውስጥ የሚኖረው 2ሚሊዮን ሲሆን ቀሪው 3ሚሊዮን እና የበለጠው ከትግራይ ውጪ ነው የሚኖሩት እነዚህ ከትግራው ውጪ የሚኖሩት የትግራይ ህዝቦች በከፍተኛ ሃብት ላይ ያሉና ክልላችንንምየሚረዱ ናቸው።
ይህ እንዲዚ እንዳለ ሆኖ አደጋውን መቆጣጠር ካልቻልነው ሁሉም ወደ ትግራይ ክልል የመምጣት ግዳጅ ቢጣልባቸው ከፍተኛ የሆነ የምግብ እጥረትእንደሚከሰት እና የርሃብ አደጋ ከፊታችን እንደተደቀንብን የታወቀ ጉዳይ ነው። እናም ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ እና ልንወጣው የምንችልበት አደጋ በራሳችንላይ መጋበዝ አይሆንብንም ወይ በማለት ሃሳብ ሲንሸራሸር ነበረ። አደጋው ቆርጦ ከመጣ ምን አይነት እርምጃ መውሰድ አለብን በሚል መልስ በሌለውጭንቀት ውስጥ ተወጥረው ነበረ። የሃብት ክፍፍሉ ላይ እንዴት ነው የምንከፋፈለው በማለት ጠንካራ ክርክር የተነሳበት የህልውና ጉዳይ በሚመስል መልኩሲያከራክራቸው ነበር። በዚህ ላይ ሁሉም የህውአት አባል የተለያየ ሃሳብና አቋም በመያዝ ተፈረካክሰዋል። ጸብ ቀረሽ ንግግር ሲያደርጉም ተስተውለዋል። በመላው ኢትዮጵያ የተሰገሰገው የህውአት ሃብት ምዝበራ ወደ ትግራይ ሲገቡ የሚመዘብሩት ስለሌለ ያለንን በምን መልኩ እንካፈል በሚል በመለያየታቸውአንዱ አንዱን በጠላትነት እንዲተያዩ አድርጓል ። በተቻለ ፍጥነት በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ንብረቶች በሙሉ በተቻለ ፍጥነት ወደ ትግራይ ማጋዝእንዳለበትም ተስማምተዋል።
በስተመጨረሻ ግን አሁን መጀመሪያ እድል ስላለን እንደዚህ ሰጣ ገባ ውስጥ መግባት የለብንም ሙሉውን የትግራይ ወጣት በመቀስቀስ የተቃጣብንን አደጋመወጣት የምንችልበትን ስራ መስራት አለብን በሚለው ያልተስማሙበትና የተለያዩበትን ስብሰባ ዘግቷል።
ከሸዋ አማሮች የተላከ ሪፖርት
Post a reply
Postby Libi Tigray » 01 Sep 2016, 20:06
ሰላም ሙሉቀን
በመጀመሪያ ስለሁሉም ተጋድሎህ እና የጎንደር እና ጎጃም ወገናችን እየተዋደቀ እንደሆነ እንሰማለን።
ደማቸው ደማችን ነው፣ ሞታቸው ሞታችን ነው።
በተረፈ ግን ከዝህ ከእኛ ዘንድ (ሸዋ ውስጥ) ስላለው ተጋድሎ ምንም ሲነገር ሲጣፍ አናይም። እርግጥ ነው ሰሜን ሸዋ ውስጥ ካሉት ሃያ ሶስት ወረዳዎች ውስጥ በአስራ ስምንቱ ወረዳ ስልክ አይሰራም በሃያ አንዱ ወረዳ ምንም ኢንተርኔት የሚባል የለም። ሰሜን ሸዋ ወያኔ ከገባ ጊዜ ጀምሮ ላሉት አስራ ሁለት አመታት ለአማራነቱ ሲዋደቅ ሲደማ ብታምኑም ባታምኑም ከ የአማራ ነጣነት አባታችንን ዶክተር ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስን፣ ጀግናው አንጀት አርስን (አስማረ ዳኜን) ጨምሮ ሸዋ አማራ አንድ ሺህ አራት መቶ ሃያ በላይ ጀግኖቹን (በመረጃ ያለ) ተሰውቷል። ይህ ሁሉ መስዋእት ተከፍሎ ነው ዛሬ ሌላው አማራ ወገናችን (ጎንደርና ጎጃም) ከአንድ ወረዳ መቶ አስራ አራት ጀግና አማሮች የትግሬን ወያኔ መውጫ መግቢያ በማሳጣት በመቶዎች የሚቆጠሩ ትግሬ ወያኔ ጦርን አርግፈው ጥይት ሲጨርሱ እጅ ላለመስጠት ሁሉም ራሱን በመሰዋት ያጤ ቴዎድሮስን ጥዋ ተመሳሰለ። ዛሬም ቢሆን ሸዋ ብዙ ጀግኖች አሏት ዘጋቢ ባይኖራትም እና ካለፈው የትግል ልምድ በመነሳት ጎንደር እና ጎጃም ላይ አንድ አማራ ሲገደል ሸዋ ላይ አራት የትግሬ ወታደር እና ተላላኪ ባንዳ እንደሚገደል አስቡት። ሸዋ አማራ ምን ጊዜም አርፎ እንቅልፍ ወስዶት አያውቅም ሃያ አምስት አመቱ። ከሰሞኑ ለጎንደር ለጎጃም ወገኖቹ አማራ ወገኖቹም ምንም እንኳ በጣም ተደራራቢ በደል እስራት እንግልት ቢደርስበትም የጀግንነት ስራውን እየሰራ እየተዋደቀ ነው።
ምናልባትም በህዝብ ከሚወደዱት አንዱን መምህርም በግፈኛው ወያኔ ጥይት ሸዋ አማራ ያጣችው ቢዚሁ ሰሞን ከጎንደር ወገናችን ጎን ለመሰለፍ በሚደረገው ትንቅንቅ ነው። በሁለት ወራት ብቻ (ሃምሌና ነሐሴ) በደረስን መረጃ ብቻ ከጎንደር አማራ ወገናቸው ጋር ስለቆሙ አስራ አንድ የሸዋ አማሮች በግልጥም ባደባባይም ህይወታቸውን አጥተዋል። ከሶስት መቶ አምሳ ያላነሱ ወጣቶች በግፍ ታስረው እየተሰቃዩ ነው፣ ከየወረዳዎቹ ባገኘነው መረጃ። ቁጥሩ ከዚህም ይበልጣል። እንደዚህም ሆኖ ምንም የኔትዎርክ አማራጭ በሌለበት የሸዋ አማራ ከጎንደርና ጎጃም ወገኑ ጋር አብሮ ትግሬ ወያኔን ለመመክት እና ትግሎን ባሸናፊነትና ጥበብ በተሞላበት ለመወጣት፣ የወገንን ህይወት በተቻለ መጠን በትንሽ መስዋትነት ለመጠቀም ከምን ግዜውም በላይ በተሻለ ስልት እየተንቀሳቀሰ ነው። ሁሉንም መዘርዘር ባያስፈልቅ (ቦታም አንጠቅስም) በነሃሴ ወር ብቻ በሸዋ አማራ በትግሬ ወያኔና ተባባሪዎቹ ላይ ከተወሰዱ እርምጃዎች፣
– አራት አጋዜን ወታድሮችን ከአረፉበት ቦታ በተመሳሳይ ሰአት እርምጃ በመውሰድ በመጥረቢያ ሳይቀር ተቀርትፈዋል ተገለዋል። አንድ የሸዋ አማራ ወገናችን ጀግናም ተሰውቷል። በተያያዘም ሌሎች ሰባት አማሮች ሸዋ ሮቢት ሞቃት እስር ቤት ለብቻቸው እየተሰቃዩበትም ነው።
– ከደብረዘይት ከመሸ ተነስተው በወሎ አድርገው ወደ ጎንደር ጥይት መሳሪያዎችና ቦምቦች ጭኖ የሚጓዙ ሁለት ኦራል መኪኖች ነበሩ። እነሱም ደብረብረሃን ማደር ስለፈለጉ መኪናቸውን የጫነውን በደንብ አስረው አንዱ ሆቴል አድረው ሌሊት አስር ስአት ግ ጉዞ ለመቀጠል አሰቡ። ግን ሌሊቱን አላደሩም፣ ባሉበት ጸጥ ብለዋል በአራቱም መኝታ ክፍሎች። ይህን ከጥቂት የሆቴሉ ጽዳት ሰራተኞች ውጭ የከተማይቱ ማንም ባለስልጣን እንኳን የሚያውቅ ያለ አይመስለንም። ነበልባል የሆኑ የሸዋ አርበኞች የጎንደርና ጎጃም አማራ ወገናቸውን ደም በዚህ ተበቀሉ። ቁጥሩ በርካታ የሆነ ቦምብም ከተጫኑት ኦራሎች በብልሆቹ የሸዋ አማሮች እጅ ገብቶ የተወሰነውን በትግሬ ወያኔ እና ተላላኪዎቹ ላይ አዲስ አበባ ድረስ በመሄድ አፋጣኝ ታሪካዊ እርምጃ ለመውሰድ በሶስት ቡድኖች ተከፍሎ ሁለቱ መሃል አዲስ አበባ ሲገባ አንዱ ቡድን ባጋጠመው ችግር በኬላ ላይ ተይዞአል። ማንም አርበኛ ግን በትግሬ ወያኔ እጅ አልወደቀም።
– በዚህ በነሃሴ ወር የሸዋ አማራና ኦሮሞ ቀስ ብሎ ለታሪክ የሚነገር እጅግ የሚገርም ታሪካዊ የተጋድሎ ትብብር አድርገዋል። አሁንም እየተሰራበት ያለ ነገር ስለሆነ ወደ ዝርዝር አንገባም ከስልት አንጻር።
– ወሳኝ የሆኑ መሸጋገሪያዎች እና ድልድዮች ስምንት ቦታዎች ተዘግተዋል ምናልባትም እስከሚመጣው በጋ ድረስ ወያኔ ሸዋ አማራን አቋርጦ ጎጃምም ሆነ ጎንደርን አያያትም።
– ሁለት ህዝብ ያስመረሩ አንድ ትግሬ ወያኔ እና ተላላኪ የመንዝ አማራ ላይ ላይመለሱ በጥይት እርሳስ የሸዋ አማራ ሸኝቷቸዋል።
– ሸዋ አማራ ትግሬ ወያኔና ከዚህ ገዳይ ስረአት ጋር ትብብር ካለው ግለሰብም ሆነ የንግድ ድረጅት ግንኙነቱን ካቆመ ይኸው ሁለት ወር ሞላው። በእድር እና እቁብ ሳይቀር የትግሬ ወያኔ ተባባሪ የሆነን ሰው ሁላ ሸዋ አማራ እምቢኝ ብሏል። የጎንደርና ጎጃም ወገናችን የኦሮሞ ወገናችን ይወቅልን ብሏል ህዝቡ።
– ከህዝብ አላግባብ መሬት ነጥቀው በኢንቨስትመንት ስም የነበሩ ዘጠኝ አዲስ አበባ የትግሬ ወያኔዎች በከባድ ማስጠንቀቂያ ከደብረብረሃን እና ሸዋሮቢት ከተሞች ተባረዋል የሁለቱ ንብረትም ወድሟል። ላይመለሱ ተሰናብተው ሄደዋል ህዝቡም መሬቱን መልሶ ማጠር ጀምሯል። እዚ ላይ ግን ዋና ዋና የሸዋ ባንዶች እና የትግሬ ወያኔ አገልጋዮች ሲረጋጋ መሬቱን ለሌላ ባለሃብት እንሰጣለን እያሉ ነው። እነዚህ ባንዳዎች የሰሜን ሸዋ ዞን ባለስልጣናት ለምሳሌ ቡችላው ግርማ የሺጥላ (የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳዳሪ) እና ሌሎችም ብዙ ባንዳዎች ስም ዝርዝር በአርበኞች እጅ አለ። ይፍጠንም ይቆይም ዘላለማዊ እርምጃ ይወሰድባቸዋል። ስለዝህ የአስራት ወልደየስ ልጆች ከሸዋ ሆነው ምንጊዜም ከጎንደርና ጎጃም አማራ ወገናቸው ጎን ተሰልፈው ሰው በላውን ትግሬ ወያኔን ላይመለስ ለማሰናበት እስከመጨረሻው ለመታገል ተማምሏል።
– አንድ ባንዳ (ደህንነት ተብዬ) በሸዋ ልጆች ቂጡን በክላሽ ጥይት ተቦድሶ ደብረብረሃን ሆስፒታል ተኝቶ “እባካችሁ ጨርሱኝ ልሰናበት” እያለ እየጮሀ ዛሬ ሰማነው።
– ሁሉም ባንዳና ትግሬ ወያኔ ዝርዝር፣ የት እና ምን እንደሚሰሩ ፣ሁሉ ነገራቸው ከማን እንደሚገናኙ አለን አንድ ባንድ ይለቀማል። ይህን ባናደርግ የአስራት ወልደየስ አጥንት ይውጋን ጎንደር ጎጃም የረገፉት አማራ ደማችን ይውጋን። በቃ አለቀ።
ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝብ፣ ድል ለጀግናው ለኦሮሞ ህዝብ፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝቦች።
ከሸዋ አማሮች (ሸዋ)
ዘንዶው የዛሬ 120 ዓመት ገደማ በአድዋ ጦርነት ጀርባውን ተቀጥቅጦ ድል ተነስቶ በሃፍረት ተመልሶ ነበር፡፡የዛሬ 120 ዓመት ዘንዶው በሮም ቫቲካን ተባርኮ ታሪካዊ ቅድስት ኢትዮጵያን ሊያጠፋ ሲመጣ አፄ ምኒልክም የኢትጵያን ህዝብ ልዩነቱን አቻችሎ በአንድነት ዘንዶውን እንዲዋጋ የክተት ጥሪ አደረጉለት፡፡ያደረጉት ጥሪ ሀገር የሚያፈርስ ሃይማኖት የሚለውጥ የውጪ ወራሪ ጠላት እግዜር የወሰነልንን ግዛት ተሻግሮ ስለመጣብን አመልህን በጉያህ ስንቅህን በጀርባህ ይዘህ ተከተለኝ ከጥሪዬ ወስለትህ የቀርህ እንደሆነ ማርያምን ምሬም አልምርህ በማለት ነበር፡፡እንደሚታወቀው አፄ ምኒልክ አድዋ ለጦርነት የሄዱት የጊዮርጊስን ታቦት ይዘው ነበር፡፡ጊዮርጊስም ዘንዶውን በራሱ ቀን እለተ ጊዮርጊስ ቀጥቅጦ አሳፍሮ መለሰው፡፡ይኸው ዘንዶ ዳግመኛ በቫቲካን ተባርኮ ከ40 ዓመታት ዝግጅት በኋላ ለዳግም ወረራ መጥቶ ብዙ ጥፋት አድርሶ ሳይሳካለት አፍሮ ተመለሰ፡፡ ነገር ግን ይህ ዘንዶ በተደጋጋሚ እየተሸነፈ ቢመለስም እሱን የሚተኩና የእሱን የጥፋት ስራ በተዘዋዋሪ የሚሰሩለትን ሌሎች እንቁላሎችን በሀገራችን ውስጥ እየፈለፈለ ነበር የሚመለሰው፡፡ወያኔም ከዚህ የዘንዶ እንቁላል የተፈለፈለ ስለሆነ ነው ኢትዮጵያን ለማጥፋት ላለፉት 40 ዓመታት ያህል 24 ሰዓት በእልህ ሲደክም የኖረው፡፡ወያኔ ብቻውን አይደለም ያለው ለወያኔ ሃይሉ ዘንዶው እና የዘንዶው አምላኪ የውጪ ሃይሎች ናቸው፡፡ወያኔ የሚባለው የዘንዶ ቅፍቅፍ ስልጣን ላይ ለመውጣት ባደረገው የ17 ዓመታት ደም አፍሳሽ ጦርነት የብዙ ኢትዮጵያውያንን ደም ግብር ተደርጎለት ነው፡፡ስልጣን ላይ እያለም ላለፉት 25 ዓመታት የብዙ ኢትዮጵያውያንን ህይወት ደም እየተገበረለት ነው የኖረው፡፡አሁን መውደቂያው ደርሶ ነፍስ ግቢ ነፍስ ውጪ እየተወራጨና እያቃሰተ ባለበት ወቅት እንደዚሁ የብዙ ኢትዮጵያውያን ህይወት ደም እየተገበረለት ነው፡፡ዘንዶው ታሪካዊ ቅድስት ኢትዮጵያን ተቆጣጥሮ መግዛት ይፈልጋል ይህ ካለሆነለትና ኢትዮጵያን መልቀቅ ካለበት ግን ይህችን ሀገር ማዳከምና ማፍረስ ይፈልጋል፡፡ሮም ቫቲካን ማለት በቅዱስ መፅሀፍ ዮሃንስ ራእይ ምእራፍ-17-18-19 ላይ ዘንዶው የተሸከማት ዘማዊቷ ተአምረኛዋና ታላቋ ባቢሎን ተብላ በተደጋጋሚ የተጠቀሰችው ነች፡፡እኛ ኢትዮጵያውያን እስላም ክርስቲያን፣ወንድ ሴት፣ትግሬ፣አማራ፣ኦሮሞ፣ጉራጌ፣ጋምቤላ፣ሶማሌ፣ሲዳማ፣አፋር በማለት በዘር በሃይማኖት በፆታ ሳንከፋፈል ሁላችንም በኢትዮጵያዊነት መልካም መንፈስ በአንድነት ከፀናን በእግዚአብሄር እርዳታ የዘንዶው ቅፍቅፍ ወያኔ ተቀጥቅጦ ከኢትዮጵያ ይወገዳል፡፡እዚህ ላይ አንድ ትልቅ ግንዛቤ ሊወሰድ ይገባል፡፡ዋናው ቅራኔውና ትግሉ ከትግሬዎች ጋር ወይንም ከወያኔዎች ጋር ሳይሆን ከዘንዶው ሰይጣናዊ መንፈስ ጋር ነው፡፡በተለይም በዚህ ወሳኝ ወቅት እውነተኛ ክርስቲያን እና እውነተኛ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን የሃይማኖታቸውን እውነተኛ አስተምህሮ በመከተል ኢትዮጵያዊነትን ከጥፋት ማዳን እና መታደግ አለባቸው፡፡የዘንዶው አምላኪ የውጪ ሃይሎች በወያኔ በኩል ኢትዮጵያን ለማፈራረስ እንደፈለጉ ወያኔ ላለፉት 25 ዓመታት የሰራውን በበቂ ሁኔታ የተጠናና የታቀደ ስራ ቆም ብሎ መመርመር በቂ ምስክር ነው፡፡የዘንዶው ተላላኪዎች እነ መለስ እና ሰብሃት ነጋ በራሳቸው አንደበት የነገሩንን ነገሮች ማስታወስ ይጠቅማል፡፡ስብሃት ነጋ አማራንና ኦርቶዶክስን አዳክመን አለያይተናቸዋል አለን፡፡መለስ ደግሞ የአክሱም ሃውልት ለወላይታው ምኑ ነው ጨርቅ ሳይሆን ወርቅ ከሆነው የትግራይ ህዝብ በመፈጠሬ እኮራለሁ አለን፡፡በመቀጠል በ1997 ዓ.ም ምርጫ ኢንተርሃሞይ በማለት በኢትዮጵያ ያልነበረ ነገር እራሱ አቀነባብሮና ፈጥሮ የእርስ በርስ የዘር ፍጅት እንደሚከሰት እያስፈራራ አስቀድሞ ተነበየብን፡፡የደርግን ባለስልጣናት የዘር ማጥፋት ክስ የመሰረተባቸው እራሱ ወያኔ በስውር ያቀነባበረውን የሃውዚንን ጭፍጨፋ መሰረት አድርጎ የዘር ማጥፋት ወንጀል የሚል ታፔላ ለጥፎ ነበር፡፡ይህ የሚያሳየው ሌሎችን አስቀድመው የሚወነጅሉበት አካሄድ እራሳቸው ቀድመው ያደረጉትን ወይንም ወደፊት ሊያደርጉ ያቀዱትን ነገር ነው፡፡ይህ አይነት መሰሪ ተንኮል ልክ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ዘንዶው አርያንን ከናዚ አጣምሮና እና አይሁድን ከፅዮናውያን አጣምሮ በማቀናጀት ሁለት ተቃራኒ የሚፋጩ አንጃዎችን ፈጥሮ የዘር ፍጅት የተፈፀመበትን ታሪክ ያስታውሳል፡፡ታሪክ እራሱን ይደግማል እንዲሉ በዘንዶው በኩል በኢትዮጵያችንም ተመሳሳይ ነገር ነው እየተፈጠረ ያለው፡፡የዘንዶው አምላኪ የውጪ ሃይሎች አማራውን ነፍጠኛ ከሚባል የፊውዳሉ ገዥ-መደብ ጋር አስተሳሰሩት ትግሬውን ደግሞ ወያኔ ከሚባል ዘረኛ ሃይል ጋር አስተሳሰሩት እና ሁለት እርስ በርስ የሚፋጩ ተቃራኒ አንጃዎችን በኢትዮጵያ ፈጠሩ፡፡በሁለተኛው የዓለም ጦርነት አርያን ከናዚ እና አይሁድ ከፅዮናውያን ተጣምረው በተፈጠረው የሁለት ተቃራኒ አንጃዎች የእርስ በርስ ፍጭት ከሁለቱም አንጃ ብዙ የሰው ህይወትና ንብረት ወድሞ እስራኤል የምታባል አዲስ ሀገር ተፈጠረች፡፡እጅግ የሚገርመው ግን ከሁለቱም በተቃራኒነት ከተሰለፉት ከናዚና ከፅዮናውያኑ በስተጀርባ ያሉት የዘንዶው አምላኪ ሃይሎች ነበሩ፡፡በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ከአይሁድ ዘር ብቻም ሳይሆን ከአርያን ዘር ጀርመኖችም ጭምር እጅግ ብዙ የንፁሃን ሰው ህይወት ነው የጠፋው፡፡ነገር ግን በሌላም በኩል በተለይም በጀርመን እና በራሽያና በኩል የጠፋው በብዙ ሚሊዮኖች የሚቆጠር የንፁሃን ህይወት ብዙም አትኩሮት ሳይሰጠው ሆሎኮስት እየተባለ የሚጠራው የአይሁዶች መጨፍጨፍ ግን የበለጠ ተጋኖ እንዲነገርና እንዲወጣ ተደርገ፡፡በዚህ ሆሎኮስት ምክንያት አይሁዶች የራሳቸው ሀገር ያስፈልጋቸዋል በሚል አካሄድ በአለም አቀፉ የፅዮናውያን ማህበር አለም አቀፍ እንቅቃሴና ትግል እስራኤል እንደገና እንድትመሰረት የሆነው፡፡ከዚህ የምንረዳው ነገር ቢኖር የዘንዶው ዓምላኪዎች የአንደኛውንና የሁተኛውን የዓለም ጦርነት ሆነኝ ብለው አቅደው ያስነሱት እስራኤል የምትባለውን ሀገር እንደገና ለመመስረት አቅደው ነው ወደሚል መደምደሚያ ያደርሳል፡፡
ከዚህ ጋር ተያይዞ ሌላው የሚገርመው ነገር ዘንዶው ሁለተኛውን የዓል ጦርነት ያስነሳው ኢትዮጵያን በዳግም የጣሊያን ወረራ ብዙ ካሰቃያት በኋላ መሆኑ ነው፡፡በዚህ ወቅት ነበር አፄ ሃይለስላሴ በወቅቱ ለነበረው ሊጎ ኦፍ ኔሽንስ ሀገሬ ተወረረች እርዱኝ በማለት የእርዳታ ጥሪ ንግግር ሲያድረጉ አሳዛኝና አሳፋሪ ምላሽ ያገኙት፡፡ታሪክና እግዚአብሄር ይፋረዳችኋል ኢትዮጵያ ላይ የተለኮሰው እሳት ጊዜውን ጠብቆ እናንተንም ያቃጥላችኋል ብለው እንደ ትንቢት ነበር የተናገሩት፡፡ያሉት አልቀረም ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ተነሳ፡፡ዘንዶውም በዚህ እራሱ ባስነሳው ጦርነት ከኢትዮጵያ ለቆ እንዲወጣ ሆነ፡፡ኢትዮጵያም ከጣሊያን ሮም ቫቲካን
የግፍ ወረራ በኢትዮጵያውያን መራር የአርበኝነት ተጋድሎና በአምላክ እርዳታ ነፃ ወጣች እስራኤልም እንደገና እንደ ሀገር ተመሰረተች፡፡እግዚአብሄር ለእውነተኛዎቹ ለተመረጡት 144 ሺዎቹ የአብርሃም የይስሃቅና የያእቆብ ዘሮች ቃል-ኪዳን እንደገባላቸው ቅዱስ መፅሀፍ ይናገራል፡፡ነገር ግን የአሁኗ እስራኤል እንደገና የተመሰረተችው በእግዚአብሄር ፍቃድ ይሁን በዘንዶው ፈቃድ እስካሁን አስተማማኝ ማስረጃ ለጊዜው አላገኘሁም፡፡ብዙዎች እንደሚሉት ግን በዘንዶው ፈቃድ እንደሆነ ነው፡፡ዞሮ ዞሮ ግን እስራኤል የምትባለው ሀገር እንደገና ከተመሰረተች ጀምሮ ላለፉት 60 ዓመታት ያህል መካከለኛው ምስራቅ ምን አይነት ቀውጢ ሁኔታ ውስጥ እንዳለ ብዙዎቻችን የምንረዳው ነው፡፡በዚያ አካባቢ ያሉት ሀገራት እንደ ኢራቅና ሶርያ ያሉት ቀስ በቀስ መዳከምና መፈራረስ ከእስራኤል ህልውና ጋር በእጅጉ የተያያዘ ነው፡፡በሁለተኛው አለም ጦርነት ያለው አርያን ከናዚ እና አይሁድ ከፅዮናውያን ተጣምረው ከተፈጠረው ዘረኝነት ጋር በተወሰነ የሚመሳሰል ነገር በኢትዮጵያችንም በተወሰነ እየተፈጠረ ነው፡፡አሁን በሀገራችን ካለው የዘር ፖለቲካ ቀውስ ታላቋን የትግራይ ሊፐብሊክ ለመፍጠር እየተሰራ ያለ ነው የሚመስለው፡፡ወያኔ በኢትዮጵያ ውስጥ ላለፉት 40 ዓመታት በተለይም በአማራው ላይ እያደረገ ያለው ነገር በዘላቂነት አብሮ በሰላም ተስማምቶ ለመኖር እንዳያስችል አድርጎ ነው ነገሮችን እያበጣበጠና እየለያየ ያለው፡፡በተለይም ከትግራይ አጎራባች ጎንደር እና ወሎ መሬት በሃይል ቆርሶ በመውሰድና በግድ ትግሬ ሁኑ ብሎ አማራዎችን ማስገደድ እና ከዚህም በከፋ በነዚህ አማራዎች ላይ ለረጅም ጊዜ የቆየ የዘር ማፅዳትና ማፈናቀል መፀፈም የወያኔን ድብቅና እኩይ አላማ ግልፅ ያወጣ ተግባር ነው፡፡ይህ ተግባር አሁን ያለችው እስራኤል በፍልስጤማውያን ላይ ከምታደርገው ጋር በተወሰነ ይመሳሰላል፡፡
ወያኔ የኢህአዴግን ጭንብል ያጠለቀበትን ህውሃት የሚል ስም እስከዛሬ ያልቀየረውስ ለምንድን ነው? ትግራይ ወይንም የትግራይ ህዝብ በኢትዮጵያ ላይ በሁሉም መስክ የበላይነትን ተቀዳጅቶ እያለ ዛሬም ድረስ ነፃ አልወጣም ማለት ነው?ምናልባትም ነፃነቱ ሙሉ የሚሆነው ትግራይ በአንቀፅ-39 አማካኝነት ተገንጥሎ እራሱን የቻለ ሉአላዊ መንግስት ሲሆን ነው ማለት ነው?እነ ጄነራል ፃድቃን ህገ-መንግስቱ ይዳኘን ሲሉ በኢትዮጵያ ያለው የወያኔ ህገ-መንግስት ከሌሎች ሀገሮች በተለየ ያያዘው አንድ ትልቅ ቁም-ነገር ቢኖር በዘር ላይ የተመሰረተ ፌደራሊዝምና ከዚሁ ጋር የተያያዘው አንቀፅ-39 ብቻ ነው፡፡ስለዚህ ጄኔራል ፃድቃን የስርዓቱን መበስበስና ከዚህ በኋላ እንደ ስርዓት ለመቀጠል አለመቻል አምነው ሲያበቁ ለችግራችን እንደ ዋና መፍትሄ አድርገው ያቀረቡት ግን ህገ-መንግስቱን ነው፡፡ይህ ማለት በአራዳ ቋንቋ ሶሪ ኢትዮጵያ ከዚህ በኋላ እንደ ሀገር አብረን ለመቀጠል ስለማንችል በአንቀፅ-39 መሰረት እንድንገነጠል ፍቀዱልንና የያዝነውን ይዘን የሰራነውንም ወንጀል እረስታችሁ በሰላም እንለያይ ማለት ነው፡፡ይህ አይሆንም ካላችሁ ደግሞ ወያኔን የተወሰነ የስም ለውጥና ሪፎርም አድርጎ ቆዳውን እንደ እባብ ገሽልጦና አድሶ በሌላ መልኩ እየዘረፈ እየገደለ እየጨቆነ እያፈናቀለ እያሰደደ ተጨማሪ አመታትን እንዲገዛችሁ አሜን ብላችሁ ታገሱት የሚል ይመስላል፡፡እጅግ የሚገርመው ወያኔዎች በአንቀፅ-39 ለመገንጠል ያሰቡት በሁለት የአማራጭ እይታ ነው፡፡ይኸውም ሁለት ሀገር እዚህና እዚያ በመያዝ ነው፡፡ አንደኛው ዋነኛው የራሳቸው የትግሬ ዘር ብቻ የሚኖርበት የትግራይ መንግስት ያለው ሉአላዊ ሀገር ነው፡፡ይህ ማለት ልክ ያሁኖቹ እስራኤላውያን በእስራኤል የሌላ ሀገር ዜጋ ለመኖር የሚፈቀድለት ቢሆንም ኖሮ ነገር ግን እስራኤል በዋናነት የአይሁድ ዘር ሀገር ተብላ ነው መታወቅ ያለባት ብለው እንደሚያምኑት ማለት ነው፡፡ሁለተኛው ወያኔዎች እንደ አማራጭ ሀገር ለመቆጣጠር የሚፈልጉት በመሃል ሀገር ኢትዮጵያ ያለውን አዲስ አባባን የራሳቸውን የትግሬ ዘር በበላይነት በማስፈር እና የኢኮኖሚ የበላይነትን በመጎናፀፍ በመካከለኛው ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነው የምስራቅ አፍሪካን በበላይነት መቆጣጠር ነው፡፡አዲስ አበባን ሜትሮፖሊታን እናደርጋታለን በሚል ሽፋን ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን በስተጀርባ ያለው ድብቅ ሴራ የአዲስ አበባንና በቅርብ ዙሪያ ያለውን የዲሞግራፊ ስብጥር በትግሬ ዘር የበላይነት መቀየር ነው፡፡በወያኔ ላለፉት 10 ዓመታት የተሰራውም አንዱ ትልቅ የተንኮል ስራ ይህ ነው፡፡የአዲስ አበባ የመሬት ቅርምትና በተቀረው ዓለም ጭምር ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ የቦታ ዋጋ ከልክ በላይ መናር ይህ የዘረኝነት ፖሊሲ የፈጠረው ነው፡፡በኢትዮጵያ ተግባራዊ የሆነው የመሬት ፖለሲም ከዚህ የዘረኝነት ፖሊሲ የመነጨ ነው፡፡ወያኔ አነስተኛ የህዝብ ብዛት ያለውን የትግራይ ህዝብ በዘረኝነት አሰልፎ የሚሰራው ነገር ልክ ፅዮናውያን እስራኤሎች እንደሚያደርጉት ነው፡፡ወያኔዎች ብዙውን ነገር የገለበጡት ከነሱ ነው፡፡ወያኔዎች በአንቀፅ-39 አማካኝነት ከኢትዮጵያ እንገነጠላለን ሲሉ አንደኛ የራሳቸው ያልሆነውን መሬት ከአጎራባች ወሎና ጎንደር በሃይል ወስደውና የዘር ማፅዳት አድርገው ግዛት በማስፋፋት ነው፡፡ሁለተኛ የተቀረውን ኢትዮጵያ አበጣብጠው አዳክመውና በክልል ገነጣጥለው ትናንሽ ዳካማ ሀገራትን ከፈጠሩ በኋላ በአዲስ አበባ ላይ ደግሞ በማንኛውም መንገድ ያለውን የራሳቸውን የበላይነት አሰጠብቀው ነው ለመገንጠል የፈለጉት፡፡በወያኔዎች እቅድ መሰረት እስራኤል በመካከለኛው ምስራቅ የቴክኖሎጂ የሚሊታሪና የደህንነት የበላይነት እንዳላት ሁሉ ወደፊት የምትገነጠለው ሉአላዊ የትግራይ መንግስትም በምስራቅ አፍሪካ ውስጥ የቴክኖሎጂ የሚሊታሪና የደህንነት የበላይነት ያላት ሀገር ትሆናለች ማለት ነው፡፡ልክ ኤርትራም የምስራቅ አፍሪካ ሲንጋፖር እንደሆነችው ማለት ነው፡፡መጨረሻውን ግን ወደፊት ጊዜ ያሳየናል፡፡ የዘንዶው አምላኪ የውጪ ሃይሎች በወያኔና ሻእብያ በስተጀርባ ሆነው ኢትዮጵያን ማዳከምና ማፈራረስ አጠቃላዩን ምስራቅ አፍሪካን ደግሞ ማበጣበጥ የዘመናት እቅዳቸው ነበር፡፡ምናልባት እቅዳቸው በአብዛኛው የተሳካ ይመስላል፡፡በሰሜን አፍሪካና በተለይም በመካከለኛው ምስራቅ ተመሳሳይ ነገር ነው ያለው፡፡
አንድ መረዳት ያለብን ትልቅ ነገር ላለፉት 25 ዓመታት ያህል ኢትዮጵያን ሲገዛ የነበረው ከደደቢት በረሃ የመጣው ወያኔ ብቻውን ነው ብላችሁ የምታስቡ ካላችሁ በጣም ተሳስታችኋል፡፡የዘንዶው አምላኪ የውጪ ሃይሎች መንግስታዊና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች ውስጥ የተለያየ የሽፋን ስም በመጠቀም በረቀቀ መንገድ ሰርገው በመግባት በህቡእ የሚሰራ የራሳቸው ትልቅ ሰይጣናዊ ኔትወርክ ወይንም ማትሪክስ ዘርግተው በኢትዮጵያ ውስጥ በጥልቀትና በስፋት እየሰሩ ነው፡፡ለዚህ እንዲረዳቸውም ኢትዮጵያውያንን እራሳችንን በጥቅም ለመደለልና ለመያዝ እንዲመቻቸው በማሰብ በእርዳታና በብድር መልክ ከፍተኛ ገንዘብ ኢንቨስት እያደረጉ ነው፡፡ይህ ሰይጣናዊ ኔትወርክ ከትላልቅ የመንግስት ተቋማት እስከ ከተማ ውስጥ ያሉ የትምህርት ተቋማት፣የሃይማኖት ተቋማት፣የህክምና ተቋማት፣የመዝናኛ ቦታዎች፣ሆቴሎች፣የቁንጅና ሳሉኖች፣ጫት ቤቶች አልፎ እስከ ገጠር የገበሬው ጎጆ-ቤት ድረስ የዘለቀ ነው፡፡ይህ ትልቅ ሰይጣናዊ ኔትወርክ የራሱን አባላቶች ለመመልመልና በህብረተሰቡ ዘንድ የእለት ተእለት የተለመደ ስራውን ለመስራት የሚጠቀመው አቀራረብ ከእውነተኛ ድብቅ አላማው የማይስማማ ሌሎች አሳሳች የሽፋን ስሞችን በመጠቀም እና መልካም የሚመስሉ ነገሮችን በመስበክ ነው፡፡ይህ ሰይጣናዊ ኔትወርክ ብዙውን ጊዜ ከውጪ ሲታይ መልካም የሚመስል አሳሳች አቀራረቡ ከተደበቀ አላማና ተግባሩ ጋር ፈፅሞ አይጣጣምም፡፡ብዙዎቹ የእርዳታ ድርጅቶች በማወቅም ይሁን ባለማወቅ እያስፈፀሙ ያሉት የዘንዶውን አምላኪ የውጪ ሃይሎች እቅድ ነው፡፡ወያኔ ላለፉት 25 ዓመታት ያለማንም ሃይ ባይ ተቀናቃኝ በኢትዮጵያ ውስጥ እንደልቡ እየፈነጨ ኢትዮጵያውያንን ከብት አህያ ሽንታም እያለ እየተሳደበ ኢትዮጵያን ቀጥቅጦ የገዛው እና ወደፊትም ለብዙ ዘመን በዚህ መንገድ እገዛለሁ እያለ በድፍረት የሚያወራው እንደዚሁ አይደለም፡፡ይህ በራስ የመተማመን ዋና ሚስጢሩ ደግሞ ወያኔ እና የዘንዶውን አምላኪ የውጪ ሃይሎች እርስ በርስ በዘረጉት ሰፊ ሰይጣናዊ ኔትወርክ አማካኝነት ተደጋግፈው ስለሚሰሩ ነው፡፡ትግሬዎችን በጭፍን ዘረኝነት ከጀርባ በማሰለፍ በሌላው ኢትዮጵያዊ ላይ በበላይነት የማንገስ እና በተቃራኒው ደግሞ አማራውን እና ኦርቶዶክስን በጠላትነት የመፈረጁ ምስጢር ይኸው ነው፡፡አድዋ ላይ በኢትዮጵያውያን የጋራ ትግል ተቀጥቅጦ ድል ተደርጎና ተዋርዶ የሄደው ዘንዶ የአካሄዱን ስልት በረቀቀ መንገድ በመቀየር የሀገር ውስጥ የቆዩ ቅፍቅፎቹን አስከትሎ ኢትዮጵያን ለመቆጣጠርና ለማጥቃት ለዘመናት አድብቶ ሲጠብቅ ነበር የኖረው፡፡ይህ ዘንዶ በለስ ቀንቶት አገግሞ በመነሳት ዛሬ ኢትዮጵያን በወያኔ በኩል እያሰቃያት ነው፡፡ እኛም ከአምላክ እርዳታ ጋር እንደ ጥንት አያቶቻችን እና ቅድመ-አያተቻችን በአንድነት የኢትዮጵያዊነት መንፈስ በመነሳት እና በምንችለው መጠን ያቅማችንን በማድረግ ኢትዮጵያን በዚህ ዘንዶ ከመጠቃትና ከመፈራረስ ነገ ዛሬ ሳንል በአፋጣኝ እንታደጋት፡፡የዘንዶውንም እራስ ቀጠቀጥክ ለኢትዮጵያውያንም አንተ ምግባቸውን ሰጠሃቸው፡፡ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአበሄር ትዘረጋለች፡፡
ሣምሶን ሀይሌ
ልጅህን ይዘህ ጎንደር ጎዳና “ብቅ” ብትል ምን ይመሥልሀል ! ” ከልጅ ጋር ሆኖ ታሪክ ሠርቶ” ሞት ነው እንጂ !
ተግባባን ?
እንዲህ ስላልኩ “ወያኔ” ነህ እንደምትለኝ
ከወዲሁ አውቃለሁ ! ችግር የለም !
“ግንቦት 7” እንዳትለኝ ግን አደራ ! !
ከጎንደርና ወሎ እንዲሁም ከአፋር በህገወጥ የትግራይ ክልል ተለጣፊ ይሆኑ ዘንድ የተገደዱት ቦታዎች የቆዳ ስፋት የጥንታዊትና ትክክልኛዋ ትግራይን ግማሽ የሚያክል ነው፡፡ ይህ ግን የቆዳቸው ሰፋት ሲሆን በተለይም ከአማራ የተወሰዱ ቦታዎች በኢትዮጲያ ምድር ካሉ ጥቂት ቦታዎች ውስጥ በለምነት፣ በሀብታምነትና ስትራቴጂካል አቀማመጣቸው ወሳኝ የሆኑ ናቸው፡፡
ወልቃይት በመባል በጅላ የሚጠራ ከተከዜ ምላሽ የጎነንር ቦታ ማለትም ወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት የአዲስ አበባን 50 ጊዜ የሆነ ሰፊ፣ ለም፣ በውሃ ህብታምና ቆንጆ መልክአ ምድር ያለው ነው፡፡ ይህም ማለት የወቅቱ የአዲስ አበባ ህዝብ 5 ሚሊዮን ቢሆን ወልቃይት ለ250 ሚሊዮን ህዝብ መሆን ይችላል ማለት ነው፡፡ ታዲያ ይህን ቦታ ማን ነው ለራሱ እንዳለሆነ እያየ እንዲያው በቀልድ አሳልፎ የሚሰጥ፡ ምን ጊዜን ሊሆን የማይችል ነው፡፡
ለምን ወያኔ ይህን ፈለገው ሲባል መልሱ ብዙና የሚታወቅ ሲሆን ቀዳሚዎቹ
1ኛ፡ ትግራይ የውሃ ችግር ያለበት ደረቅና ደንጋይ ቦታ ስለሆነ የግድ ለም መሬትና ውሃ ያስፈልጋቸዋል፡፡ ይህንም ማድረግ የሚችሉ በአጎራባች ካሉ ህዝቦች ሲሆን እነዚህም በጎንደርና ወሎ የሚገኙ አማራዎች ናቸው፡፡ የወልቃይት ሰሊጥ፣ ጥጥ፣ እጣን፣ ወርቅ፣ ዛፍ፣ ከብት፣ ማርና ሌላውም ነው ትግራይን ትግራይ እያስመሰላት የሚገኝ፡፡ ከወሎ የተወሰዱትም የዚህ አይነት አስተዋጽኦ እያደረገላቸው ሲሆን በቦታው የሚኖሩትን ራያዎችንና አማራዎችን በብሄርነት አያውቋቸውም፤ በ1999 ህዝብ ቆጠራ ትግሬ ብለው ነው ያወቋቸውና ራሳቸውን ያሳጧቸው፡፡
2ኛ፡ የአሀጉራት፣ ሀገራትና በየሀገሩም የውስጥ ካርታወች ተዘጋጀተው በሊግ ኦፍ ኔሽን እውቅና ካገኙ ጊዜ ጀምሮም ሆነ ከዚያ በፊትም ትግራይ የተከዜን ወንዝ ተሻገሮ አያውቅም፤ ለማኝና የጉልበት ሰራተኛ ትግሬ ካልሆነ በስተቀር፡፡ ይህ በተለያዩ የታሪክ መረጃዎች ተመዝግቦ የሚገኝ እውነታ ነው፡፡ በመሆኑም በኢትዮጲያ ውስጣዊ ካርታዎች መሰረት ትግራይ፣ ሸዋና አሩሲ ክፍላተ ሀገራት በኢትዮጰያ ውስጣዊ ግዛቶች የተከበቡና ከውጪ ሀገር የሚያገናኝ ጠረፍ የሌላቸው ናቸው፡፡
እውነታው ይህ መሆን ግን ትግራይን እንደ ሀገር ለመመስረት ላቀደ ወያኔ አመች አይደለም፡፡ አሰብን አሳልፈው በመስጠት እየተደሰቱና እየጀገኑ ኢትዮጲያን የባህር በር አልባ ያደረጉ ጠላቶች ለራሳቸው የውጪ በር ሲሉ ግን ለነሱ የማይገባን የጎንደርን መሬት ወንዝ ተሻገረው በመምጣትና የውሸት ታሪክ በመፍጠር በጉልበት ለመያዝ ለጊዜው ቻሉ፡፡ ይህም ከሱዳን ጋር ጠረፍ ይኖራቸው ዘንድ ለማድረግ ነው፡፡ ሻቢያን እየፈሩ ነገር ግን አማራን የዚህን ያህል ናቁት፣ አዋረዱትና ጎዱትም፡፡
3ኛ፡ የህዝቦች ቁጥር አናሳ በመሆኑና ቦታው በተለምዶ በረሀ አየተባለ በስህተህ ስለሚታወቅ እሱም እንደ ወልቃይት እስካሁን ድረስ ትኩረት ያልተሰጠው ይሁን እንጂ ወያኔ ትግሬ ግን በአፋር ህዝብ ላይ ከባድ ዝርፊያና በደል እያደረሰ 25 አመታትን አስቆጥሯል፡፡ ሂዱና የአፋርን ክልል የኢኮኖሚ፣ ኢንቨስትመንት፣ ንግድ፣ ቱሪዝምና ፖለቲካውንም ተመልከቱ፡፡ ሁሉም በወያኔ ትግሬዎች ከላይ እስከታች በቁጥጥራቸው የተያዘ ነው፡፡
የአማራን ህዝብ ከሌላው በማጣላትና በተለያየ መንገድም ለማጥፋት 25 አመታትን ያስቆጠሩ ሲሆኑ በድብቅ ደግሞ በአማፋርም ላይ የዘር ማጥፋትን እየፈፀሙ ይገኛሉ፡፡ በወልቃይት እንደተቻላቸው ሁሉ አላማውም ህዝቦችን በማዳከምና በማጥፋት በአማራ በኩል ለም መሬቶችን ማግኜትና ከሱዳን ጋር የሚያገናኝ በር ማመቻቸት ሲሆን በአፋር ደግሞ ክልሉን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠርና በረጅም ሂደት ቀይ ባህርን በትግራይ ግዛት ይዘው ለመቆጣጠር ነው፡፡ ይህ እነሱ በምስጢር ለመያዝ የሚሞክሩትና ገና ድሮ ጀምሮ በመዝገባቸው የተቀመጠ የታላቋ ትግራይ ምስረታ ደንብ ነው፡፡
ወያኔ ትገሬ ከአማራና አፋረ በህገወጥ የወሰዳቸውን መሬቶች አጣቸው ማለት ትግራይ በግማሽ አነሰች ማለት ብቻ ሳይሆን የታላቋ ትግራይ ምስረታ ህልም ቅዠት ሆኖ ለዘላለም መከነ ማለት ነው፡፡ በወያኔ ቀጥተኛ ተጎጂ የሆኑ የአማራና የአፋር ህዝቦች ብቻ ሳይሆኑ መላው የኢትዮጲያ ህዝቦች ይህን በመረዳት በወያኔ ህወሀት የጥፋት ተልዕኮ ላይ በጋራ መነሳት አለባቸው፡፡ በተለይም አፋርና አማራ ብዙ የሚያገናኟቸው የጋራ ምክንያቶች ስላሉ ከምን ጊዜውም በበለጠ ሊቀራረቡና በወያኔ ላይ በጋራ ሊሰሩ ይገባቸዋል፡፡ የወያኔ ህወሀትን ዝርፊያና ጣልቃ ገብነት ከሁለቱም ህዝቦች ላይ ማራገፍ መቻል በራሱ ለሀወሀት ትልቅ ክስረት
ነው፡፡ በወያኔ በኩል ለአፋረ የሚደርስ ምግብና ሌላውም ወያኔዎች ከአማራ ህዝብ እየዘረፉ ነውና አፋር በቀጥታ ከአማራ ጋር የኢኮኖሚ ትስስር በመፍጠር በቀጥታ ከአምራቹ አማራ ዘንድ መግኜት ይኖርበታል፡፡
ለትግሬዎች ሁሉ ግልፅ ሊሆንላቸው የሚገባ
የፈለገውን ብትሆኑና ብታደርጉ ትግራይ ግን ተከዜን ተሻገሮ ከጎንደር አንድም ሴንቲሜትር መሬት የማያገኝ እንደሆነ ልታውቁ ይገባችኋል፡፡ ይህንም መረዳት ወደፊት ሊፈፀም የሚችልን ጉዳትና ጥፋት ማስቆም ይቻላል፡፡ ዛሬ የፈለጋችሁን ታንክ ብታንጋጉና ገዳይ ጦር በአማራ ህዝብ ላይ ብታዘምቱ ነገ ግን ወልቃይትንና ሌላውንም የአማራ ቦታ ብቻ ሳይሆን ራሳችሁን የምታጡ ነው የምትሆኑ፡፡ ያለማወላወል መረዳት ያለባችሁ ግን የፈለገው ይሁን ተከዜን ተሻግራችሁ ግን ቦታ ማግኜት ቀርቶ የይገባኛል ጥያቄም ለማንሳት አንዳችን ምክንያት የላችሁም፡፡ የወያኔ ውሸት ምን ጊዜም ውሸት አንጂ ለአንዴም ቢሆን እውነት ሆኖ የትም ቦታ ሊሰራላችሁ አይችልም፡፡
the birth place of Asrat Woldeyes, Shoa is roaring. 1000s of shoa residents have paid huge price already. the battle is on going. shoa is a strategic location where all the roads from the capital lead through to other areas. we will use it to strangle the enemy of the Ethiopian people,
good to hear from you Selam Muluken.
Wey gud yigermal
Ethiopia xkur yelm
Ferenjoch nen alu.
Bemengist rashin ye
minor mehonun alawqewum.
As if it had lost confidence in Ethiopian soldiers from other ethnic groups, the ethno fascist murderous tigre people liberation front is now fully reliant on its agazi , tigre ethnic militia and what looks like foreign mercenaries to carry out its genocide mission on the amhara population.
some of the soldiers seen with the agazi militia in Gonder are said to be speaking in english, but are deguised by wearing the military fatigue worn by the local amhara soldiers under tplf.
after the woyane puppet Hailemariam Desalegn declared all scale war on the amhara population, several thousands of agazi militia armed to the teeth with rocket launchers automatic rifles , tanks and grenades have landed in the amhara regions of Gonder and Gojjam transported by Ethiopian airlines and on land to massacre women and children , young and old alike.
we say to them, violence will only destroy those who love violence. no matter how much tank and rockets the woyane fascists line up, it will not stop the people from achieving their freedom. history is on the side of the
gallant Ethiopian people.
the late Gaddafi of Libya had used mercenary forces on his last day of power, finally he was captyred cowarded under a sewerage. What a shame ! the same is true for the tplf locust and termite tigre tplfs.
long live Amhara !
Image
See the photos in Ethiopian Review Forum.
Bahirdar yalu tigray tewelaji le agazi tor erat siyabelu endeneber photo gar yeteyayaze masreja
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአበሄር ትዘረጋለች