በጎንደር አንገረብ እስር ቤት ከባድ የተኩስ ልውውጥ እየተደረገ ነው።

በጎንደር አንገረብ እስር ቤት ከባድ የተኩስ ልውውጥ እየተደረገ ነው። በወህኒ ቤቱ የሚጠብቁ የአማራ ልዩ ሀይል ያልተጠበቀ የተኩስ ውርጅብኝ እንደገጠመው ይነገራል። ኮ/ል ደመቀን በሃይል ለመውሰድ የህወሀይ ሃይሎች በድንገት የከፈቱት ጥቃት ሊሆን እንደሚችል ከወህኒ ቤት አንድ ፖሊስ ገልጿል። ESAT