በጎጃም የተለያዩ ከተማዎች ነዋሪዎች ከወያኔ ፋሽስታዊ የቅኝ አገዛዝ ነፃ መውጣታቸውን በዚህ መልክ እያከበሩ ይገኛሉ – ቪዲዮ

በጎጃም የተለያዩ ከተማዎች ነዋሪዎች ከወያኔ ፋሽስታዊ የቅኝ አገዛዝ ነፃ መውጣታቸውን በዚህ መልክ እያከበሩ ይገኛሉ – ቪዲዮ

9 Comments on “በጎጃም የተለያዩ ከተማዎች ነዋሪዎች ከወያኔ ፋሽስታዊ የቅኝ አገዛዝ ነፃ መውጣታቸውን በዚህ መልክ እያከበሩ ይገኛሉ – ቪዲዮ”

  1. Happy to see our brothdrs are liberated from Woyane prison. See people are shooting in the sky to show there happiness when their brother are out.
    But do not shoot bullets to the sky. We will have many homework to do with the bullets. Save your bullets for the coming struggle to our final liberation from Woyane bandas. Ethiopia Tiqdem.

  2. Always remember,

    the enemy, TPLF and its FERENJI sponsors, would win if we adopt their tribalism by calling us oromo, sidama, amara, gurage etc. We will score victory over the enemy if we consider and call ourselves first and foremost Ethiopians.

  3. aye GONDER ENA Gojjam

    lemagn beyene le ESAT 1000,000$ besimih negedebet, bedemachin !

    YEHE SEW BE qINEJIT ZEMEN hager ena Hizb kedtew USA kegebut

    ene Dr entone gar hono Hager ena Hizb tigil lay Gif sertowal

    yeseraw bego neger hulu le shabya agelgayoch new

    ahunim alteneQam bilo jemere aydel ?

  4. እጅግ በጣም ኮራሁባችሁ ወገኖቼ !!!!

    ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር ርዳታ እና በተባበሩት ቆራጥ ጀግኖች ልጆቿ ትግል ዘለአለማዊ ክብሯንና ድሏን ትጎናፀፋለች !!

  5. በውጪ ሀገራትም ሆነ በኢትዮጵያ ምድር ላይ ያላችሁ ወገኖቼ በሙሉ ደስ ይበላችሁ!!

    በሰሜኑ፣ በደቡቡ፣ በምእራቡ፣ በምሥራቁ፣ በመሐል አዲስ አበባ እና አካባቢው ያላችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ትግላችሁን በሁሉም ቦታዎች በሐገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ድምፅ፣ በአንድ ላይ፣ በአንድ ጊዜ አጫጭሱት !!

    በርቱ ቀጥሉበት በምንችለው መንገድ ሁሉ አብረናችሁ ነን !!

    እጅግ የሚያኮራ እንቅስቃሴ እና እጅግ አመርቂ ደስ የሚያሰኝ ውጤት በትግላችሁ በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ እያስመዘገባችሁ ናችሁ ወገኖቼ !!

    ደስ ይበላችሁ !!

    ድል ለተባበሩት ጀግኖች ኢትዮጵያውያን ይሁን!!

    እግዚአብሔርብሔር ኢትዮጵያን ለዘለአለመአለም በቋሚነት ክብሯን እና ነፃነቷን በተባበሩት ጀግኖች
    ልጆቿ ከፍ ብሎ እንዲታይ ያድርግልን!!

    አሜን !!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*