አገዛዙ በዐማራ ሕዝብ ላይ ይፋ ጦርነት አውጇል፤ በባሕር ዳር የሰባታሚት ማረሚያ ቤት ዐማሮች በጅምላ ተቀብረዋል
#AmharaResistance; ዐማራ ዛሬ (ነሃሴ 25 ቀን 2008 ዓ.ም) – Muluken Tesfaw
አገዛዙ በዐማራ ሕዝብ ላይ ይፋ ጦርነት አውጇል፤ በባሕር ዳር የሰባታሚት ማረሚያ ቤት ዐማሮች በጅምላ ተቀብረዋል
• የአብራጂራ ሕዝብ የመከላከያ ታንክ ላይ ሰንደቅ ዓላማ ተከለ
• የዐማራ ተጋድሎ ከእለት ወደ እለት እየጨመረ ሒዷል፤ የጋይንት፣ የቋሪትና ግምጃ ቤት አካባቢዎች ከጠላት ቀጣና የጸዱ ናቸው
• የትግሬ መከላከያ ሠራዊት በወገራ አውራጃ ሕጻናትና አቅመ ደካሞች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ፈጽሟል
• የደባርቅ፣ የመተማ፣ ሸኽዲና ሽንፋ ከተሞች በቃጠሎ ታፍነው ውለዋል
• በቡሬ ትንሳኤ ሆቴል ግቢ 2 አስከሬን ተደብቆ ተገኘ
• በወንበርማ ሽንዲ ወረዳ የዐማራ ተጋድሎ ሁለተኛ ቀኑን አስቆጥሯል
• በእጅባራ ሕዝብና መከላከያ ተፋጠዋል
ባሕር ዳር፤ ከወደ ባሕር ዳር ያገኘነው መረጃ አስደንጋጭ ነው፡፡ የትግራይ መንግሥት የጅምላ ጭፍጨፋ በዐማራው ሕዝብ ላይ በይፋ ማወጁን ተከትሎ ትናንት ብዙ ቁጥር ያላቸው ዐማሮች ተሰውተዋል፡፡ የባሕር ዳር፣ ጢስ ዓባይ፣ መሸንቲና መራዊ ከተሞች ከፍተኛ እልቂት ከደረሰባቸው ቀዳሚዎቹ ሆናዋል፡፡
ትናንት በነበረው የዐማራ ተጋድሎ የሰባታሚትና የጢስ ዓባይ ገበሬዎች በገፍ ታፍነው ታስረው የነበሩ ወጣቶችን ማስለቀቃቸው የታወቀ ቢሆንም ቁጥራቸው ያልታወቁ ወጣቶችን ግን ከማምለጣቸው በፊት በጥይት ተጨፍጭፈዋል፡፡ አንድም የተገደለ ዐማራ አስከሬን ወደ ሆስፒታል ያልተወሰደ ሲሆን የሟቾች ቁጥር አገዛዙን ያሳጣል በሚል የትግሬ መከላከያ ሠራዊትና ፖሊስ በጅምላ በማረሚያ ቤቱ ግቢ ውስጥ መቅበራቸውን ነው የዐይን ምስክሮች የገለጹት፡፡ ትናንት ከተሰውት ዐማሮች የሁለት የጢስ ዓባይና የሰባታሚት ገበሬዎች አስከሬን ብቻ ነው የወጣው ተብሏል፡፡ የሁለቱን አስከሬን ለማውጣት የገቡ የዓይን እማኞች እንደሚሉት በጣም ብዛት ያላቸው ዐማሮች አስከሬን መመልከታቸውን እና ሁሉም እዚያ ግቢ እንደተቀበሩም እንደሚያውቁ አክለው ተናግረዋል፡፡ የፈለገ ሕይወት ሆስፒታል የሚሠሩ ባለሙያዎችን የተባለውን ያክል አስከሬን በእነርሱ በኩል ማለፍ አለማለፉን የጠየቅን ሲሆን አሁን አሁን የተገደለውን ሰው ሁሉ ወደ እኛ ሳያመጡ ማፈን የተለመደ እንደሆነ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡
በመራዊ ከተማ የጦር ጀቶች ዝቅ ብለው ሲበሩ እንደዋሉም ለማወቅ ችለናል፡፡
አብራጂራ/ ሶሮቃ/ እርጎየ፤ የአብራ ጂራ ዐማራ ታሪክ ሰርቷል፡፡ የሆነው እንዲህ ነው፡፡ ከሦስት ቀናት በፊት ወጣቶች በዐማራው ሕዝብ ላይ የሚደርሰውን በደል እስኪቆም የአርማጭሆን እና የጠገዴን ዐማሮች ቀሰቀሱ፡፡ የአብራ ጂራና የእርጎየ ከተማ ሕዝብ በአንድነት ተነሳ፡፡ የንግድ ተቋማትና የመንግሥት ሥራ እንዲቆም ወጣቶች ጠየቁ፡፡ አንዳንድ ወያኔዎች አንዘጋም ብለው አንገራገሩ፡፡ እንርሱን ከቤት እያስወጡ የወያኔ ንብረት የሆነ ሁሉ በአንድነት በእሳት ወደመ፡፡ የትግሬ ጦር ሁለት ታንክ ይዞ መጣ፡፡ የአርማጭሆ አርበኛ ሕዝብ ግን ፊት ለፊት ገጠመው፡፡ የትግሬ ጦር ብሬኑንና ታንኩን እየተወ ፈረጠጠ፡፡ የመከላከያ ሠራዊት ታንክ ላይ የአርማጭሆ ወጣቶች የአባቶቻችን ሰንደቅ ዓላማ አውለበለቧት፡፡ እስካሁን ድረስ የአርማጭሆ አካባቢ በሕዝብ ሥር ነው፡፡
የእርጎየ ከተማም የአብራ ጂራን ሕዝብ ሞዴል ተከትላለች፡፡ ዛሬ የወያኔዎችን ንብረት አንድ ባንድ ለቅማ አቃጥላለች፡፡
ምሽቱን ከኹመራ 5 ኦራል የትግሬ ጦር ወደ አብደራፊ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የሰማን ሲሆን ሦረቃዎች ኬላውን ጥርቅም አድርገው ዘግተውታል፡፡
መተማ/ ገንዳውኃ/፤ የመተማ ወረዳ ዛሬ በቃጠሎ ታፍኖ ውሏል፡፡ የመተማ ዮሃንስ፣ የገንዳውሃ (ሸኽዲ)ና የሽንፋ ከተማዎች የአገዛዙ የቅርብ አገልጋይ የሆኑ ግለሰቦች ቤትና ንብረት ሙሉ በሙሉ ወድሟል፡፡ መተማ ዮሃንስ 2 ዐማሮች የተሰው ሲሆን ሕዝቡም የሞቱን ሰዎች አስከሬን በመያዝ በቁጣ የበለጠ ገንፍሎ ወጥቷል፡፡ ከመተማ ዮሃንስ አስተያየታቸውን የሰጡን ግለሰብ ‹‹መተማ ዮሃንስ ዛሬ በድርቡሽ ዘመን ስጥቃጠል የነበረውን ጊዜ ሳትመስል አልቀረም›› ሲሉ ተናግረዋል፡፡
የትግሬ መከላከያ ሠራዊት በሕዝብ ላይ እየተኮሰ ሲሆን ዐማሮችም በመደራጀት ራሳቸውን እየተከላከሉ ነው፡፡
ወገራ/ደባርቅ፤ በወገራና ደባርቅ አካባቢዎች የትግሬ መንግሥት ይፋ ጦርነት አውጇል፡፡ በአምባ ጊወርጊስና አካባቢው ሕጻናት እና ታዳጊ ወጣቶች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት አገዛዙ ፈጽሟል፡፡ አንድ እማኝ እንደገለጹልን ከሆነ በጎንደር ዩንቨርሲቲ ሆስፒታል ብቻ የስድስት ሕጻናት አስከሬን ተከማችቷል፤ ከ20 የሚበልጡ ታዳጊዎች ደግሞ በሞት አፋፍ ላይ ናቸው ብለዋል፡፡
በደባርቅ ከተማ የአገዛዙ ቅጥረኞችና ወያኔዎች ቤትና ንብረት ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ሲወድም ውሏል፡፡ የደባርቅ ከተማ ቃጠሎ ተከዜ ማዶ ድረስ ሊታይ እንደሚችልም አስተያየታቸውን የሰጡን ሰዎች ገልጸዋል፡፡ በደባርቅና በጃናሞራ መካከል ያለው የሰሜን ተራሮች አካባቢ ከወያኔዎች አገዛዝ እስካሁን እንደነጻ ነው፡፡
ነፋስ መውጫ/ጋይንት፤ የጋይንት ዐማሮች ከጨጭሆ በኩል የሚመጣውን መንገድ እንደዘጉ ነው፡፡ ዛሬ ላይ የጎብጎብ ወጣቶች ነፋስ መውጫ በመሄድ የመንገድ መዝጋቱን ሥራ አግዘዋል፡፡ ወታደሮች ወደ ጋይንት መጥተዋል የተባለ ቢሆንም ከተማዋን ግን አልፈው እንዳልሄዱ በቦታው ያናገርናቸው ሰዎች ገልጸዋል፡፡ የጋይንት ከተማ አንድም ካቢኔ የለባትም፡፡
የአገር ሽማግሌዎችና የጎበዝ አለቆች የጸጥታ ሥራውንና ሰላማቸውን በራሳቸው እያስከበሩ ነው፡፡
በስማዳ ወረዳ ከ4 የሚበልጡ ቅጥረኛ ባንዳዎች መገደላቸውን የሰማን ቢሆንም የመገናኛ መስመሮች በመዘጋታቸው ማረጋገጥ አልቻልንም፡፡ ምዕራብ በለሳ ምንም ዓይነት መገናኛ ዘዴ ባለመኖሩ በምን ሁኔታ ላይ ሕዝቡ እንደሰነበተ የታወቀ ነገር የለም፡፡
ደብረ ታቦር/ ጋሳይ፤ የጋሳይ ከተማ የጎበዝ አለቆች ከተማዋንና አካባቢውን ማስተዳደር ከጀመሩ ቀናትን አስቆጥረዋል፡፡ ማንም በሞክሸዎች ሰፍር የሚያልፍ የለም፡፡ የደብረ ታቦር ከተማ ሕዝብ ደግሞ ከቤት ከተደበቀ ሦስተኛ ቀኑን ይዟል፡፡ በቤት ውስጥ አድማው ሊጎዱ የሚችሉ ሰዎችን ሕብረተሰቡ እየተንከባከበ እንደሚገኝ ለማወቅ ችለናል፡፡
አንድ አስተያየት ሰጪ የቤት ውስጥ አድማው ሰው እርስ በእርሱ እንዲተጋገዝና እንዲቀራረብ በር ከፍቶለታል ብለውናል፡፡
ቻግኒ/ እንጅባራ፤ የእንጅባራ አገው ዐማራ ሕዝብ ከትግሬ መከላከያና ፖሊስ ጋር ተፋጦ እንደሚገኝ ለማወቅ ችለናል፡፡ የጅባራን ከተማና የአዊ ዞንን የሚያስተዳድሩ ካቢኔዎች ሙሉ በሙሉ ከከተማ ወጥተው የገቡበት አይታወቅም፡፡ ወጣቶችን ለማሳር የሚሞክሩ የትግሬ መከላከያዎችም ተባረዋል፡፡ ሕዝቡ ተነቃንቆ ከወጣ ሦስተኛ ቀኑን ያስቆጠረ ሲሆን የግምጃ ቤትን ሞዴል በመከተል የጎበዝ አለቃ ለመምረጥ ማቀዳቸውን ገልጸዋል፡፡ የእንጅባራ ሕዝብ የደጀን፣ ሉማሜ፣ አወበል፣ ማርቆስ ሕዝብ መንገድ በመዝጋት የሚመጣውን መከላከያ እንዲያስቆም ጠይቀዋል፡፡
በሌላ በኩል የቻግኒን ሕዝብና የትግሬ መከላከያና ፖሊስ ኃይል ባለመመጣጠኑ ብዙ አገው ዐማሮች መታሰራቸውን ሰምተናል፡፡ ይህ ዜና በሚጠናቀርበት ሰአት ከ40 በላይ ሰዎች መታሰራቸውን የሰማን ሲሆን በብዙ ሺህዎች የሚቆጠሩ የከተማዋ ነዋሪወች ከተማዋን ለቀው ወጥተዋል፡፡ የቻግኒ ሕዝብም የአገዛዙ ንብረት የሆኑ ቤቶችንና የንግድ ተቋማትን አቃጥለዋል፡፡
አንክሻ ጓጉሳ/ግምጃ ቤት፤ በአንክሻ ጓጉሳ ወረዳ የግምጃቤት፣ የአዘናና የእሁዲት ከተሞች በጎበዝ አለቆች መተዳደር ከጀመሩ ቀናትን አስቆጥረዋል፡፡ ማንም ወደ እነርሱ መግባት አይችልም፤ ሕብረተሰቡም የራሱን ሰላም በራሱ እያስጠበቀ ነው፡፡ የወያኔ መንፈስ ከተባረረ ሰንብቷል፡፡
ፈረስ ቤት፤ የደጋ ዳሞት ዐማራ ለተጋድሎ ከወጣ ቀናትን አስቆጥሯል፡፡ ትናንት ነሃሴ 24 ቀን 2008 ዓ/ም ቅዳሜ ገበያ 4፡00 አካባቢ እንደገና የተነሳው የዐማራ ተጋድሎ የወያኔ ባንዲራዎችን በማቃጠል ሰንደቅ ዓላማችን በሁሉም ሴክተር መሥሪያ ቤቶች እየሄደ ቀይሯል፡፡ በዚሁ ሁሉ መካከል 2 ዐማሮች ተሰውተውብናል፡፡ 3 ሰዎች ደግሞ በፈረስ ቤት ጤና ጣቢያ ሕክምና እየተደረገላቸው ሲሆን ሁለት ደግሞ ደብረ ማርቆስ ሆስፒታል ሕክምና ላይ መሆናቸውን ሰምተናል፡፡ የፈረስ ቤት ካቢኔ አንድም በከተማዋ እንደማይታይ ለማወቅ ችለናል፡፡
ደንበጫ፤ የደንበጫና የጨረቃ ሕዝብ ተጋድሎ ከጀመረ አምስተኛ ቀኑን አስቆጥሯል፡፡ እስካሁን ድረስ ምንም ሥራ የሌለ ሲሆን ከፍተኛ የትግሬ ጦር መሥፈሩን ከቦታው አረጋግጠናል፡፡
ቡሬ፤ በቡሬ ከተማ ባለቤትነቱ የሕወሓቱ ቀንደኛ አባልና ሰላይ የሆነ ትንሳኤ የሚባለው ሆቴል ግቢ ውስጥ ሁለት ዐማሮች ተገድለውና ሸንኮራ አገዳ ቅጠል በላያቸው ላይ ተደርጎ ተገኘ፡፡ ይህ አስደንጋጭ ሁኔታ የሕወሓት ሰዎች ንብረት በሆኑ በዐማራው አካባቢ በተመሳሳይ መልኩ ሊፈጸም እንደሚችል ይጠበቃል፡፡ የቡሬ ከተማ ሕዝብ እካሁን ተጋድሎ ላይ ነው፡፡
ሽንዲ/ ወንበርማ፤ በወንበርማ ወረዳ ወያኔዎች ከዐማራው ላይ ይፋ ጦርነት እያካሄዱ ነው፡፡ እስካሁን ሦስት ወንድሞቻችን ተሰውተዋል፡፡ የወንበርማ (ሽንዲ) ሕዝብ ለሁለት ተከታታይ ቀናት አደባባይ በመውጣት ከአገዛዙ ጋር እየተጋደለ ነው፡፡ ወደ ወለጋ የሚወስዱና የሚያመጡ መንገዶች ሁሉ ዝግ ናቸው፡፡
ማሳሰቢያ፤ በሁሉም አካባቢ ያላችሁ ዐማሮች መረጃ በማቅረብ ትተባበሩን ዘንድ ልናሳስብ እንወዳለን፡፡
ይህ ሁሉ የመጨረሻው መጀመሪያ ነው፡፡
what is wrong with Bichena, Mota, Dejen and Enbse Sarmider?
ዝቅ ብለው ሲበሩ የዋሉት ተዋጊ ጀቶች የጀግናው ” ጎንደሬ ” ጀቶች አይደሉም እንዴ ?
“የቦዘኔዎች ጩኸት”
“የዝርፊያ ተጋድሎ ”
“የቻልከውን ይዘህ ሩጥ “
Ye teqaxelut betoch bexeqlala
1000 birr ayawexum ?
seaw iza wust yenoral indie ?
Wow iwnetm Amara simun bicha teshekmo
begura hodun iyakeke yeminor neaw .
How can we help gonder and gojam? Does go fund amhara work?
መሞትህ ካልቀረ በወባ ተነድፈህ፤
መሞትህ ካልቀረ ንሮ ደም ግፊትህ፤
መሞትህ ካልቀረ ድንገት ሳታስበው በእንቅፋት ተመተህ፤
ምናለበት ታዲያ ሞተህ ብትኖርላት ለኢትዪጵያ እናትህ!
እርግጥ ነዉ በባህር ዳር ከተማ ብዙ ወጣቶች ተገድለዋል ፡፡ ሰባታሚት እስር ቤትም ቁጥራቸዉ ብዙ የሆነ ሬሣ ተከምሮ መታየቱን በክልል ጥበቃ ላይ የነበሩ የከተማዋ ፖሊሶች ተናግረዋል፡፡ ወያኔና ተላላኪዎች ለጊዜዉ ብዙዎችን ሊገድሉ ይችላሉ ሆኖም ግን ድል የህዝቦች ነዉ ፡፡
ድል ለኢትዮፅያ ህዝብ
ድል ለአማራ ህዝብ
ለጀርመን ሬድዩ የዐማረኛው ቆንቆ ስርጭት የሚታወከው በተለይ ኢትዮጵያን ጉዳይ የሚመለከት ጉዳይ ከተዘገበ በማንኛውም አቅጣጫ ያፍኑታል ይረብሹተታል ማን ወያኔና የወያኔ ተባባሪዎች እንድሁም ምሁራን ተብየዎች ይባስ ብሎ ስለሃገራችን ጉዳይ መስማት አትችሉም፣ማንበብ አትችሉም መወያየት አትችሉም አብራችሁ አትኖሩም ነው እያሉ ያለነው፡፡ ኑሮ ከሆነ ማለት ዜጎነትን ክደው እየገደሉንና እያጠፋን ነው!
መማር፣ማንበብ የሕልውና ጉዳይ የሃገር ማለት የኢትዮጵያዊያን ጉዳይ ነው! እንጂ ንባብ ጊዜ ማሳለፊያ ብቻም አይደለም!
ንባብ የሃገርን የትውልድን ህልውና የሕወት ጉዳይ ነው! የማያነብ ትውልድ ሃገር፣ሃይማኖት፣ቀጣይ ትውልድም ሃገርም አይኖርም!
ምሁራን ስለሃገራቸው የጋር ቆንቆ ያልያዙት የወያኔ አጋዥ ምሁራን የኢትዮጵያ ሕዝብ ችግር ውስጥ ከተውናል!
እኛ ዛሬ ኢትዪጵያዊ ነኝ ማለት የምንገደልባት ሃገሬ በጎጥ መቼ ነው በቃሽ የምትባለው?
ወያኔዎችና አንዳንድ ምሁራን ተብየዎች ሕዝብ ውስጥ ፈንጂ እየቀበሩና ዛሬም እየፈነዳ ነው ያለው! በአማራው ውስጥ በኦሮሞ ውስጥ ይህንን ነው እየሠሩ ያሉት
እንደ ምሁር መቼ ነው ማሰቢያቸውን የሚቀይሩት?
ሳ.አ
( the so called “OLF, ODF and patriots g7 non-sense members & supporters” )
እናንተ ጠጅ ና አረቄ ቤት ማቅራራትና ተረት መተረት እንጅ ሌላ ምን ክህሎት አላችሁ.
ስራ መስራት አትወዱ፣ ሌላዉን አታሰሩ፣
በባዶ መኮፈስ፣ መጀነን፣ መንጠራራት ብቻ!
አንድነት ትርጉሙ የማይገባችሁ፣ ሃይማኖት ትርጉሙ የማይገባችሁ
ምኞታችሁ እንደ ሳኡዲ ወሃቢ ንጉሳዊ ቤተሰቦች ቤተ መንግስት ግቢ ተኝቶ ህዝብ መግዛት
ለማንም ከሰማይ ተቆርሶ የተሰጠ መሬት የለም፣ ምድር የፈጣሪ ናት
በሰላም ና በህግ መኖር ብቻ ነው የሚጠበቀው
የመርገምት ልጆች ናችሁ፣ ፈጣሪ እናንተን ረግሙዋል
የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 24 አሰቸኳይ አዋጅ ( Very Urgent last Call for all oposition party’s to come up under one umberrela of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) የሽግግር ደንብ ሁሉ በ24 ሰአት የመረጃ አገልግሎት በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳፈዎቻችን ናቸው እርዱ እባካቹ!!! ጥሪው ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ የማዳን ጥሪ ነው። ከአሁን በጛላ ደም እያፈሰሱ፣ እስርቤት እያሰቃዩ አስመስሎ ሥልጣን ላይ መቆየት በኢትዮጵያ ምድር ከቶም አይሞከርም። ሁላችም አንድ ነን ብለህ በመጀመሪያ ከአጠገብህ ያሉትን ሆዳሞችን እናጥራ ጉዞ ወደ ድል ጎዳና። ወያኔዎች ጋኔኖች መሆናቹ አለም አወቋል። የትግራይ ኩሩ ህዝብ ሆይ አሁን የታፈነውን አፍህን ፈታ አርገህ በኢትዮጵያዊነትህ ስትል ወገንህን በጥይት እና በረሐብ እየጨረሱ ነው። ጋኔኖቹ ወያኔዎቹ ምን ታስባለህ? ወንበዴዎችን ነጥለህ አውጣ፣ በወታደር ቤት ላሉት ልጆችህ መሣሪያውን ወደ እነሱ አዙር በላቸው። ይህ ትዕዛዝ የግድ ነው፣ የመጨረሻው ደውል ላይ ደረሰናል። ነገ ለልጆችህ ስትል የግድ በትርጉሙ ከእግዚአብሔር የወርቅ ስጦታ መጠሪያ ተብለህ የምትጠራ፣ አረንጓዴ፣ ብጫ፣ቀይ ቀስተ ደመና መለያህ፣ የጋኔኖች ኮከብ የሌለው በአንድነት የምትጠራ፣ ከአለም በፈት ክርስትናን ተቀብለህ የወንድሞችህን የምትኮራበትን መስሊም እምነት አሰጠልለህ ዛሬ ለአለም የበረከትክ በአንድነት ተነስ። አየር ሀይል፣ በቴኮንዶ የሠለጠንክ፣ በጦር፣ በፓሊስ ውስጥ የጎበዝ አለቃ ምረጥ ፣ ፈጣረህን ለምነህ ከሁን በኋላ ዝም ብሎ መሞት የለም መሳሪያ ቀምተህ ታሪክ ፈፅም። የደሀውን ንብረት አታውድሙ ኮከብ የሴይጣን ምልክት የሰቀለ እርምጃ ይወስድበታል። የአረብ አብዬት አርእያ ሁሉም በአንድ ቀን እና ስአት ውጥቶ ይጨርሳል።
1ኛ አሁን የወሬ ግዜ የለንም የታወራቺ ፓለቲከኞች ካላቹ ሜዳውን ለቃቹ ውጡ። ምንም አይነት ክፍተት በአገራችን ሳይፈጠር የሽግግር መንግስት ለ5 አመት ፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ይመራል። ከ 5 አመት የፈለገ እኔ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በአንድ አይን አስተዳደራለሁ የሚል ብቻ ተመርጦ ይረከባል ከበዛ ለ8አመት ብቻ ነው።
2ኛ የኤፈርት፣ በፓለቲካ ጥገኞች በኤርትራውያን ስም በውጭ የተሠማራቹት ዝረዝር፣ የባለሥልጣኖች ስልኮች እና ወሬ አቀባዬች ማስረጃ የቴሌ ማህደር መረብ ተረክበናል።
3ኛ የ70%የባለሥልጣናት ጠባቂዎች ጋር ተስማምተዋል በአንድ ቀን እና ሰዓት የመሣሪይ ስራቸውን ካላቆሙ እርምጃ ይወስዳል። ኮማንደር ሐጎስ ኩሩ ዜጋ እናመሰግናለን።
ሳሞራ በኤድስ በሸታ ተስፋ የቀረጠው እና 14 ጀኔራሎች ቅድሚያ ይመታሉ።
“If any government terrorizing or killing his own people is a terrorist” George w Bush . I you give order for genocide anywhere no mercy at all for you.
4ኛ ሁሉም እንደ እምነታቹ ወደ ፈጣሪህ ተመልከት። በራሪ ወረቀት በኤርትራ እና ኢትዮጵያ ድንበር በኩል ለጦሩ በትኑ አፈሙዝህን አዙር። ሰሞኑን ጥቂት ወያኔዎች የ11ኛ ሠአት ትግርኝ ተደብቀው የመስጠሩት በእጃችን ገብቷል። ለአንተ አስመስለው ጋኔኖችን ይልካሉ። ጠ/ሚ ሀ/ማርያም እና ደ/ር ሙላቱ ወይኖች እየሳቁ በሆዳቹ ምክንያት አንብበው ብለው እሾኽ ያለው ገመድ እየጠመጠሙባቹ ነው። ንቁ ግዜው አሁን ነው።ሰለዚህ በ7 ቀን ውስጥ ስልጣን እንድትለቁ።
ንጉሡ ሞቱማ አምቦ የኦሮሞ ኢትዮጵያ ኮር አዛዥ
ጉደኛ ዘረኛ ነህ ሌት ተኝተህ የምትቃዥው የምታስበው የምትመኝው በተግባር የሚሆን እየመስለህ እዚህ ቦታ እንዲህ ሆነ እንዲህ ተፈፀመ እንዲህ ትደረገ የምትለው ህልም ሁሌ ህልም ነው በጋሀድ መሆን የምትመኝው ሊሆን አይችልም ምክንያቱ ህዝቦች የጋራ ጥቅም አላቸው አንተ እንደምትመኝው አይጋጩም
ኢትዮጵያውያን TPLF በመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ በተለይም በአማራና በኦሮሞ ህዝብ ላይ የከፈተውን የጅምላ ጭፍጨፋ ለመቋቋምና ለማምከን መረባረብ አለብን፡፡ በአገር ቤት ለመግደል የመጣውን የትግሬ ሠራዊት መመከት መቻል፤ በውጭ ያለነው በዲፕሎማሲና ትግሉን በመርዳት መትጋት፤ እንዲሁም ቀድሞ የመከላከያ ሠራዊት አባል የነበሩ በውጭ ሆነ በውስጥ ያሉ የሕዝቡ አጋር ለመሆን ወደ ሥፍራው በመሄድ በዕብርተኛ በወያኔ የታሰበወን እልቂት ማምከን፡፡
ኢትዮጵያ ከወያኔ አጋንታዊ አገዛዝ ነፃ እስክትወጣ ድረስ መትጋት ይጠበቅብናል፡፡
shame on you ….ignorant bastard…
Gonderie Metema lay andin zer lyetew lemaxqat mokrewal. Keingdih sirachw yawxachw.
Manim beizh akahiedachw beqela bidersbachw
kegonachw yemiqom
ayegegnem.
The Ethiopian military is currently transporting heavy surface to air missiles allover the Amhara and Oromia regions in an attempt to create fear and anxiety among the people of Oromo and Amhara region. All these surface to air missiles has never been used in war within Ethiopia ever so the people are expected to panic by seeing these missiles for the first time. Berhanu Nega is said to be working to hijack this missiles in the way with no success so far. Oromo and Amhara protestors do not have helicopters so bringing these missiles allover Oromia and Amhara regions is unnecessary for any other reason than for scare tactic which TPLF is known for.One thing they don’t expect is these missiles to be used against the TPLF’s own helicopters. Experts say one machine gun is more effective than these missiles in the current situation of TPLF’s desperate days, unless the rebel fighters somehow turn the missile around against the regime’s helicopters that are said to be currently bombing innocent citizens of Ethiopia..
Fascist Tigrian
Amara aram neaw qitun gelbo
aydlem yemihiedw .
Hodun kemolahlet kebt neaw .
Shabia in TPLF yeminquachew
lezh neaw . Hodun kemolahw
wendmun yaxefal .
To: Gra Beqisu;
You must be one of the slaves of TPLF/Woyane thugs. Since you can’t spell English words properly and unable to write a meaningful sentence to express your yourself you must be one of the illiterate, dumb, and deaf Woyanes. Ninety five million Ethiopians have decided and fighting to disable, dismantle, and destroy your world you may be forced to go to Assimba to meet you death. Eat your heart out Ethiopians will finish what you started and it will be hell for you and your masters. You will see what Ethiopians in Gonder, Gojam, Wellega, Keffa, Wello, Shoa, and Addis will do to you and your masters. You are indeed a good for nothing and useless creature.