የአማራ ተጋድሎ ሰማዕቶቻችን – በግፈኛ የትግሬ ነጻ አውጭ ወራሪ ቡድን የወደቁ ጀግኖቻችን እነዚህ ናቸው፤

#የአማራ_ተጋድሎ፡ ሰማዕቶቻችን

በግፈኛ የትግሬ ነጻ አውጭ ወራሪ ቡድን የወደቁ ጀግኖቻችን እነዚህ ናቸው፤

===============================================
(ስም) (እድሜ) (ቦታ)
1. እድሜአለም ዘዉዱ እድሜ (27) (ባህርዳር)
2. ገረመዉ አበባዉ እድሜ ( 25) (ባህርዳር)
3. ተፈሪ ባዩ እድሜ (16) (ባህርዳር)
4. ሰለሞን አስቻለ እድሜ (25) (ባህርዳር)
5. ሙሉቀን ተፈራ እድሜ (27) (ባህርዳር)
6. አደራጀዉ ሃይሉ እድሜ (19) (ባህርዳር)
7. አስማማዉ በየነ እድሜ (22) (ባህርዳር)
8. ታዘበዉ ጫኔ እድሜ (21) (ባህርዳር)
9. አስራት ካሳሁን እድሜ (24) (ባህርዳር)
10. የሽዋስ ወርቁ እድሜ (20) (ባህርዳር)
11. ብርሃን አቡሃይ እድሜ (29) (ባህርዳር)
12. ሽመልስ ታየ እድሜ (22) (ባህርዳር)
13. አዛናዉ ማሙ እድሜ (20) (ባህርዳር)
14. ሲሳይ አማረ እድሜ (24) (ባህርዳር)
15. ሞላልኝ አታላይ እድሜ (21) (ባህርዳር)
16. መሳፍንት እድሜ (22) (እስቴ)
17. እንግዳዉ ዘሩ እድሜ (20) (ባህርዳር)
18. ዝናዉ ተሰማ እድሜ (19) (ባህርዳር)
19. ሞገስ ሞላ እድሜ (23) (ባህርዳር)
20. ዋለልኝ ታደሰ እድሜ (24) (ባህርዳር)
21. ይታያል ካሴ እድሜ (25) (ባህርዳር)
22. እሸቴ ብርቁ እድሜ (37) (ባህርዳር)
23. ሞገስ እድሜ (40) (ባህርዳር)
24. አደራጀዉ ደሳለኝ እድሜ (30) (ባህርዳር)
25. አበበ ገረመዉ እድሜ (27) (ጭስ አባይ)
26. ማህሌት እድሜ (23) (ባህርዳር)
27. ተስፋየ ብርሃኑ እድሜ (58) (ባህርዳር)
28. ፈንታሁን እድሜ (30) (ባህርዳር)
29. ሰጠኝ ካሴ እድሜ (28) (ባህርዳር)
30. ባበይ ግርማ እድሜ (26) (ባህርዳር)
31. አለበል አይናለም እድሜ (28) (ደብረ ማርቆስ)
32. አብዮት ዘሪሁን እድሜ (20) (ባህርዳር)
33. አበጀ ተዘራ እድሜ (28) (ወረታ)
34. ደሞዜ ዘለቀ እድሜ (22) (ወረታ)
35. አለበል ሃይማኖት እድሜ (24) (ወረታ)
36. ሰለሞን ጥበቡ እድሜ (30) (ቻግኒ)
37. ፍስሃ ጥላሁን እድሜ (25) (አዲስአበባ)
38. ቅዱስ ሃብታሙ እድሜ (16) (አዲስ አበባ)
39. በረከት አለማየሁ እድሜ (28) (ዳንግላ)
40. ያየህ በላቸዉ እድሜ (30) (ዳንግላ)
41. አለማየሁ ይበልጣል እድሜ (27) (ዳንግላ)
42. በለጠ ካሴ እድሜ (32) (ደብረታቦር)
43. ይህነዉ ሽመልሽ እድሜ (30) (ደብረታቦር)
44. ይበልጣል እዉነቱ እድሜ (24) (ጭስአባይ)
45. ሃብታሙ ታምራት እድሜ (27) (ባህርዳር)
46. ታደሰ ዘመኑ እድሜ (26) (አዴት)
47. ሽመልስ ወንድሙ እድሜ (28) (ቡሬ)
48. አይናዲስ ለአለም እድሜ (24) (ደብረወርቅ)
49. እስቲበል አስረሳ እድሜ (19) (አዴት)
50 ዘሪሁን (ሰሎሜ) ገደብየ (ጎንደር)
51 ባየሁ ጎንደር (ጎንደር)
52 በለጡ መሀመድ (አዘዞ
53 እንጀራ ባየ (አዘዞ)
54 የቻፖራ ወንድም (ጎንደር)
55 ግርማቸው ከተማ (ላይ አርማጭሆ)
56 ሊሻን ከበደ (አይባ)
57 መሌ አይምባ (አይባ)
58 አዛነው ደሴ ኩርቢ (አርማጭሆ)
59 አራጋው መለሰ ኩርቢ (አርማጭሆ)
60 ሰጠኝ አድማሱ (ደልጊ)
61 ታረቀኝ ተሾመ (ደልጊ)
62 ሔኖክ አታሎ ደልጊ)
63 ደሴ ደረሰ (53) (ሻውራ)
64 ግርማቸው ሞገስ (ሻውራ)
65 ወርቁ ጠቁሳ ገጠር (ሻውራ)
66 ማማየ አንጋው (ዳንሻ)
67 ፈንታ አህመድ (ዳንሻ)
68 ክንፌ ቸኮል (በአከር)
69 ስሙ ያልታወቀ ፡ደካማ እናት አሉት (ደብረ ማርቆስ ቀበሌ 03)
70 ሲሳይ ታከለ (አርማጭሆ)
71 ማእረግ ብርሃን (ደብረ ታቦር)
72 መምር ተስፋየ ብርሃን (ደብረ ታቦር ቀበሌ 01)
73 ይበልጣል ደሴ (ደብረ ታቦር ቀበሌ 01)
74. ሰጠኝ ባብል (አርማጭሆ)

24 Comments on “የአማራ ተጋድሎ ሰማዕቶቻችን – በግፈኛ የትግሬ ነጻ አውጭ ወራሪ ቡድን የወደቁ ጀግኖቻችን እነዚህ ናቸው፤”

  1. ክብር ለሰማእቶቻችን። በደማቸው የተለወሰው የትግል ሸማ ለቀሪ ወንድሞቻቸው ወያኔን የምናቃጥልበት የትግል ችቦአችን ሆኖ ይኖራል። ወያኔ ዱላ ሲበዛበት ኦሮሞና አማራን ለመለያያት እየሞከረ ነው። ቋንቋችሁ ብሄራዊ ይሆናል ።የእኛን ንብረትና ሀብት ካልነካችሁ አዲስ አበባ በእናንተ ቁጥጥር ስር ይሆናል። ኦሮሚያ የሰፋ የውስጥ አስተዳደር ብቻ ሳይሆን በመንግስት ስልጣን ከወያኔ ቀጥሎ ሰፊ ወንበር ይኖራታል ወዘተ የሚሉ ማዘናጊያና አስመቺ ዘዴዎችን ወጥኖ በመንቀሳቀስ ላይ ነው። ይህ የተበላ እቅዱ እንዳይሳካ የኦሮሞ ህዝብ በንቃት ከአማራ ወንድሙ ጋር በመታገል አልቅት ወያኔን ከላያችን ላይ አሽቀንጥረን እንጣል። ወያኔ የመጨረሻ እስትንፋሱን ለማራዘም እየተወራጨ ነውና እንጨርሰው።

  2. ይህ ሁሉ ወጣት ተሠውቶ አይቀርም ቆይ እኔ ያልገባኝ በአፋር ክልል የአፋርን መሬት ወሠዳችው በኤርትራ ባድሜን በልጅቻችን ደም ወሠዳችው የአማራውን ወሠድችው እያንዳድዋን ዋጋ ከፍለች ትመልሽለሽ ጥገኛ ወያኔ

  3. ኣቤት የዉሸት ቁልል!!!!!!!!!!!!!!!
    ዳንሻ፣ በኣከር እና ኣይባ በትግራይ ክልል ያሉ ቦታዎች ናቸው። በነዚህ ከተሞች ግጭት ኣልነበረም የሞተ ሰውም የለም። እስቴ፣ ሻውራ፣ ደልጊ፣ ደብረ ወርቅ እና ጭስ ኣባይ ሰላማዊ ሰልፍ ኣልነበረም የሞተ ሰውም የለም። ኣርማጭሆ የዝርፍያ ሙከራ ከመደረጉ በስተቀር የተለየ ነገር ኣላጋጠመም የሞተ ሰውም የለም። ይህ ሁሉ እየዋሸህ ጎንደር እና ባህርዳር ሞተዋል ያልከንን እንዴት እንመንህ?

  4. we have to take the struggle to its goal. the blood of our sons and daughters, brothers and sisters cannot be in vain. it has to bear fruit.

  5. እነዚህ የንፁሀን ገዳዮች ሰው ሳይሆኑ የሰውን ስጋ የሚበሉ ናቸው። መቸውንም ቢሆን ይህንን ባህሪ ማስተው ከባድ ነው። እድሜ ልክ የሰውን ስጋ እየበሉ ከሚኖሩ ዘላቂ መፍትሄ መፈለግ ያሻል።

  6. iT IS HEART BREAKING to see so many youngsters who would have a future to be cut down like this. there is a price to pay for all of this. the fascist woyane ‘gujile’ can not get out of trouble by murdering innocent youngsters, who came out to express their grievances in public.

    every drop of blood that the fascists spilt has a price. the fascist woyane are soaked in blood, they are bathing in blood. it will come to haunt them.

  7. ሲሳይ

    ዳንሻ፣ በኣከር እና ኣይባ በትግራይ ክልል ያሉ ቦታዎች ናቸው።

    አንተ ቆሻሻ ምን አልህ፡፡

    ተፈጥሮ የተከዜን ወንዝና ሸለቆ በትግራይና በጎንደር መካከል ድንበር በማድረግ ከጎንደር ጋር አንድ አካል አድርጎ የፈጠረውን ከተከዜ ምላኝ የአማራ ጥንታዊና ታሪካዊ ቦታ ማንም ቅማላምና ለማኝ እንደሳኘው ቢያወራና ለጊዜው የሆነለት ቢመስለውም በአለም አቀፍ ህግም ሆነ ወይም በሌላ መልክ ምንም አይነት የባለቤትነት መብት የለውም፡፡ ባድመን ከትግራይ የሚከልል ድንበር ወንዝም ሆነ ተራራ ወይም ሌላ ተፈጥራዊ ጉዳይ ሳይኖርና ኗሪዎች ትግርኛ ተናጋሪ ሆነው እያሉ ነገር ግን በአንድ ምት ነው ወያኔ በአለም ፍርድ ቤት የተዘረረና ባድመን ለኤርትራ ተዋርዶ ያስረክብ ዘንድ የተፈረደበት፡፡

    ወያኔ እኮ የአማራን ቦታ ከወሎና ከጎንደር ብቻ ሳይሆን የኤርትራንና የአፋርንም ግዛቶች በህገወጥ መንገድ ይዞ የሚገኝ ወራሪ ነው፡፡ ሁሉንም ቦታዎች ተገዶ ማሰረከቡ ግን የማይቀር ሀቅ ነው፡፡ የአማራ ህዝብ ተኩረቱና እሱነቱ እነዚህን ጥንታዊና ታሪካዊ ቦታዎቹን ሙሉ በሙሉ ማስመለስ ነው፡፡ የሚጠይቀውን መስዋዕት ሁሉ በመክፈል ይህም መሆኑ የማይቀር ሀቅ ነው፡፡ እነዚሀ ቁጥራቸው 74 የሆነ ወጣቶች በትግሬ ተጨፍጭፈው የተሰው አማሮችም የዚህ አካል ናቸውና የነሱ ደም ከተነሳለት ግብ ሳይደርስ በከንቱ አያልፍም፡፡

  8. እጅጉን ይልሳዝናል ባማካይ እድሜይልቸው የወያኔን ዘመነ አፈናን ያሳየናል ምን ያህል ስርአቱ ወጣቱ እንደማይፈልገው በግልፅ ያሳየናል የወጣት ጠላት የሆነው ባንዳው ወያኔ እየተፈረካከሰ ያለውን ስርአት ደሙን ሰውቶ እዚህ ላይ አድርሷልና ዛሬ ሁላችንም የወገኖቻችን ደም መላሽ ለመሆን ሰአቱ ደርሶም ለማዘከር ያበቃን ዘንድ እመኛለሁ ትግሉ ከፍተኛ መስዋትነትን የሚጠይቅ ነውና ሁላችንም ለነፃይቷ ኢትዬ. በጋራ እንታገል የሞቱትንም ነፍሳቸውን ይማር።

    ሞት ለወያኔ

  9. ቀይ ሽብር ይፋፋምብን?

    ነጭ የዘር ጭፍጨፋ ተፋፋመብን

    የዚህ ሁሉ ተጠያቂ ህወሀት ወያኔ ነው።

  10. @Tsebay

    You smell like one of the deportee Eritreans. You are complaining about the occupied land in Eritrea and Badme. We will discuss it in Asmarino.com. We will be happy to give you refugee status in one of the camps that are sheltering more than half million Eritreans. See you in Asmarino.com

  11. one time Ato Aboy Sebehat said during an interview. Those who are making noise are the Neftegnas and the derg remnants. Once those generations go away(passed away), there won’t be any oppositions to our system. These bunch of morons, starting from their “wise” leader
    Meles thought that they will rule Ethiopia for 100 yrs. It is all generation of Ethiopians who hate their guts. They are only good to steal, cheat and lie. They are born to hate not to rule. They are pushing the Tigrian people to the cliff. I hope the Tigrian people open their eyes before to late to safe themselves and Ethiopia. The rest of Ethiopian people have no hate for Tigrians up to now. But if the Tigrian people continue to keep silent when woyanne committes genocide against the Amhara and Oromo people, they have to be ready to accept the consequences. The Tigry people are not woyanne. I know the last 25 yrs they have built a false sense of invincibility among some tigrian people. If the tigrian people speak up and stop this mad dogs before they turn Ethiopia to syria, the tigrian Ethiopianism will be renewed and Ethiopia will continue as a country where all Ethiopians live in harmony. I call up on especially the young tigrians who should say no to this outdated ideology and thinking which was formed 50 yrs ago. This is a technology time. You should chart your own thinking that fits to the current situation and form an new democratic Ethiopian together with other young Ethiopians. But you need to act now.

  12. how about semen shoe, Majete Ketema, killed 3 innocent people by Agazi fashiset government police ? source esat, breaking news august, 18, 2016 !

  13. @Smson
    Who cares if Ethiopia becomes like Syria. It will be up to the Amharas to prevent it from happening. Guess the largest ethnic group that is scattered in Ethiopia ? Remember which ethnic group was attacked in Bedeno and Arba Gugu. Cry for Amharas and Gurages in case we fail as a state.

  14. To: Yemind; ante nefet, nifftam Woyane. Nadew was Ethiopian army that killed thousands of EPLF and TPLF terrorists and sellouts that were united to help and enforce Eritrea to seced from Ethiopia. Both these two treasonous terrorist groups were not a match for the galant Nadew core. Because Nadew became a nightmare to Isayas that himselfv created a division by the name of Nadew. Ethiopians shiuld and will create tens. of Nadew divisions as they proceed to dismantle and destroy Woyane from Gondar to Borena and from Gambela to Ogaden including Tigrsy. Ethiopians have decided that Woyane and Ethiopian are incompatable so that one has to be gone for good and Woyane has to go. Woyanes are not good for Tigreans and all Ethiopians because it is criminal, terrorist, racist, rapist, murderer who is delighted and enjoys in extra judicial murder, robbery, ethnic cleansing, genocide, treason, treachery, kidnapping, rape, disappearance, and robbery. Any self respecting person, nation, or government will not and should not allow these types of criminals to live and trive in its country,

  15. በትክክል ለመብትና ፍትህ ጥያቄ የወጡ
    አሉ። በዛው ልክ ደግሞ አጋጣሚውን በመጠቀም ዝርፊያም ሲያካዱ የታዩ አሉ።
    ተገኝቼ በዐይኔ ያየሁት ነው።

  16. በአንተ ቤት አለቆችህ ያፈናቀሏቸው ዜጎች፣መተንፈስ በሚችሉበትና የሚያግዛቸው ሁነኛ ወገን በአለበት አይኖሩም አይሰለፋም።ይህ ግፍና ጭፍጨፋን መፈፀምም ሆነ መካድ የሚያስከፍለውን ዋጋ አንተም ሆነ የሰቡ ጌቶችህ ልታውቁት ይገባል። ለህሊና ቢስነታችሁም ሆነ ለአውሪያዊ ጭካኔያችሁ ሂሳብ ማወራረጃው ጊዜ ቅርብ ነው።

  17. @Wuqaw

    Comrade Wuqaw, I think you were cadre of one of The Derg regiments. Only riff raffs like you miss the good old days of Derg. Derg, including WUQAW, are crushed and burried 10 meters deep. It is well known that barking dog does not bite. You can continue barking, our duty is to crush you again.

  18. አድብሴ
    ዝም ብለህ አትደንፋ ! ሰው ያየውን ቢናገር ኀጢያቱ ምንድነው ? ነው ወይስ የሚፃፈውን ሁሉ አምነህ “ተቀበል” ነው?
    አዎ በትክክል “ሲዘርፉ” የነበሩ ነበሩ ። ሀቁ ይኸው ነው ።

  19. ዉደ ያማራ ህዝብ ሆይ ፣
    በመቶወች የሚቆተሩ ዎንደሞቻችን በዚክ ትግል መሰዋታቸው አጂግ የሚኣሳዘን ልብ የሚሰብር ነው
    ትግሉ ከዚክ በሁኣላ ወደየት ኣቅጣጫ መሄድ አንዳለበት በሰከነ ሁኔታ ና በጥንቃቂ መመርመርና መወሰን ያሻል
    ተግሉ ሰልቱን ቀይሮ መፋፋም ኣለበት፣ ኣልያ ግን ዎያኒ ኣንተነም የልጅልጆችክነም በባረነት ከመቸዉም በባሰ መልኩ አዋርዶ ለመግዛት እያዋረደና አየሰደበ ሰነለቦናክን አየጎዳ ሎሌ ኣድረጎ ሊገዛክ ዝቱኣል ዎይ ዘምብለክ ተገዛ ኣለያ ግን አንዳባቶችክ አንዳስፈለጊነቱ የተገል ስልተክን አየቀያየርክ አራስክን በመሳሪያና በ መረጃ በማጎልበት ፣ የዎያኒ ተላላኪዎችን ና ዎያኒዎችን ኣይቀጡ ቅታት በመቅታት ራስክን ና መጪው ትውለድክን ከዎያኒ የትግሪ ኣንበጦች ና ተባዮች ነፃ እንድታወጣ ታሪክ የጠይቅካል ድል ያንተና ያንተ ብቻ ነው ያላንተ ዎሳኝነት ኢትዮፒያ ዋጋ የላተም የማነነም ደጋፍ ኣትጠብቅ ጠንክረክ ስትታገልና የሃይል ሚዛኑ ወደ ኣንተ ሲያደላ ሁሉም ምን እንርዳ እያለ ይለምንካል። ይህን ካላደረክ ግን ዎያኒ ከመቸዉም በባሰ መልኩ አንተነና የልጅ ልጆቸክን በባረነት ኣዋርዶ ከሰው በታች ኣርጎ ሊገዛክ ዎሰኑኣል
    አንተም ይሂን አንደማትቀበል ያባቶችክ ሰራ ምስክር ነው
    ድል ለኣማራ ህዝብ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*