በአዲስ አበባ የሚካሄደው የቤት ውስጥ ተቃውሞ በታሰበለት ቀን ይካሄዳል።

በአዲስ አበባ የሚካሄደው የቤት ውስጥ ተቃውሞ በታሰበለት ቀን ይካሄዳል።
በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች በተለይም በኦሮሚያና በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለውን የዘር ማጥፋት ለማውገዝ የተዘጋጀው የቤት ውስጥ ተቃውሞ እሁድ ነሐሴ 29 የሚካሄድ ሲሆን ይህ ቀን ማለትም እሁድ ብዙም ስራ የሌለበት በመሆኑ በየቤታችን ብንቀመጥ የምናጣው ነገር አይኖርም ሆኖም የብዙ አለማቀፋዊ ከተማ የሆነችው አዲስ አበባ ጭር ብላ ስትውል ትግላችን የብዙ ሚዲያዎችን ትኩረት ከመሳቡም በላይ ለሕዝባችን አጋርነታችንን የምናሳይበት ትልቅ አጋጣሚ ነውና አዲስ አበባ የምንገኝ በሙሉ የትግሉ አጋር እንሁን።
መልእክቱን ሼር በማድረግ ለሁሉም እናዳርስ። የኢትዮጵያ ጉዳይ ያገባናል የምትሉ የሚዲያ ተቋማት በሙሉ መልእክቱን ለሁሉም በማዳረስ የህዝብ አለኝንታነታቹህን አሳዩን

24 Comments on “በአዲስ አበባ የሚካሄደው የቤት ውስጥ ተቃውሞ በታሰበለት ቀን ይካሄዳል።”

  1. ለአዲስ አበባዎች እሁድ ቀን አደረጋችሁ አላደረጋችሁ ምንም አያመጣም ምክንያቱም መንግስት የሚጎዳው ነገር የለም መደረግ ያለበት በስራ ቀን ነው ምክንያቱም የሰራ ማቆም አድማ ይሆናል እሁድ ቀን ግን ስራ ስለሌለ መንግስት ላይ ምንም ችግር አያመጣም ከቻላችሁ በስራ ቀን ብታደርጉት ጥሩ ነው

  2. I have never seen and hope will never see in my life such narrow minded and short sighted group as Woyane. Woyanes’ hatred to Amhara and Oromo is without boundary. It is an extreme, deadly, and darkest form of hatred. It is more than what the world saw and experienced during Nazis hatred of Jews during Second World War. Though the humble and generous people of Ethiopia gave twenty five years of their life hoping for Woyane to understand and reckon their mistakes and crimes and change their ways to be Ethiopian, respect Ethiopians, and respectful for other Ethiopians outside of their minority tribe. Ethiopians rightly expected and pleaded that Woyane would respect the constitutions and laws they enacted to no avail.

    ECONOMICS:
    Woyane instead they became greedy in every sense of the word and robbed Ethiopians out of their wealth, lively hood, their lands, and economic interests. They bent on enriching themselves, their sisters, brothers, children, cousins, kens, and few greedy sellouts from Oromo and Amhara at the expense of ninety five million Ethiopians from Gondar to Sidamo and from Gambela to Ogden. They made themselves and families while making Ethiopians everywhere to live and suffer in poverty and destitution.

    POLTICAL POWER:
    Woyane instead of respecting the constitution and laws they enacted they became a bunch of control freaks in every sense of the word and enslaved Ethiopians out of their personal and human rights. They treated other non-Tigrean Ethiopians as second class citizens and went on to demean Oromo, Amhara, and all ninety five million Ethiopians as worthless and animals that don’t deserve respect in their own country, region, towns, and homes. Since Woyane did not respect Ethiopians it put over lords and leaders in every city, district, zones, and killils.

    DEFENSE and SECURITY:
    Woyane instead of respecting Ethiopians and the law they dismantled the legal Ethiopian army, air force, navy, and intelligence and the earlier branches of the government it brought its Tigrean rebels to be over lords of the new army, air force, and intelligence. Currently, all generals and colonies that lead the different branches of the army, air force, and intelligence from army and core levels to division, brigade, and battalion levels are all Tigreans. Today every command positions from generals to colonels are performed by Tigreans only. According to Woyane all of the 95 million Ethiopians are not competent and cannot be trusted.

    GENOCIDE and ETHNIC CLEANSING:
    Woyane instead of treating all Ethiopians from Gondar to Sidama and from Gambela to Ogden equal, respect them as citizens, protect their human rights, and ensure their personal safety it planned, coordinated, and executed genocides and ethnic cleansings in every corner of the country. These high level and devastating criminal projects caused the death and dislocations for millions of Ethiopians from north to south and from east to west. These types of government sponsored crimes of human rights violations has never been committed since the Second World War.

    VARIOUS TYPES OF TREASONS:
    Woyane instead of respecting our country and the strategic interests of the people and the country it committed high crimes of treasons by planning and pleading with UN and other countries, and coordinating facilitating the secession of Eritrea. Woyane gave inherent Ethiopian territory of Afar awraja and Assab to Eritrea and western Gondar to Sudan to buy future support and as a gift for the high level of support it got from Sudan during Woyane’s rebellion from 1970s to 1990s. There has not been these types of treasons committed on any country and people since the First World War Europe.

    KIDNAPPINGS and FORCED DISAPPEARANCES:
    Woyane instead of treating all Ethiopians from Gondar to Sidama and from Gambela to Ogden equal, respect them as citizens, protect their human rights, and ensure their personal safety it planned, coordinated, and executed kidnapping and forced disappearances of Ethiopian citizens. This included tortures, imprisonment, forced disappearance of opposition politicians and innocent citizens from intellectuals, students, farmers, traders, opposition party officials, opposition party members, and to people who participated in all forms of peaceful opposition.

    EXTRA JUDICIAL MURDERS:
    Woyane instead of respecting the life and livelihood of citizens and the constitution and laws of the country it planned, executed, and coordinated extra judicial murders of hundreds of thousands of opposition political party officials and members, innocent citizens, intellectuals, students, farmers, traders, laborers, members of the previous army, navy, air force, and intelligence and officials, and people who participated in all forms of peaceful opposition.

    ETHNIC APPARTEID and INTER and INTERA ETHNIC VIOLENCE:
    Woyane instead of working and facilitating the racial harmony of nationals and citizens planned, executed, and coordinated all forms of ethnic divisions, setting up and organizing ethnic apartheid, and facilitated inter and intra ethnic wars and violence to the highest level. Woyane embarked on twenty five years of racial based governance, isolation of ethnic enclaves, and racial divisions and finally led and coordinated ethnic violence throughout the country were hundreds of thousands of Ethiopians perished and dislocated.

  3. You have to call national strike that covers all parts of Ethiopia including Addis Ababa days between Monday to Friday if you want to weaken and break the Economic back bone of the regime. Otherwise, strike and staying home here and there or piece by piece in Amhara region today and in Oromia tomorrow or in Addis the other day and continuing like this doesn’t bite the regime. The strike and the whole struggle should nationally be coordinated if we want immediate result and reduce much scarification. The struggle should have a central leader.

  4. once the Addis abeba people come to the protest or to the strike, believe me The faciest TPLF will go to the grave with in a few hours . If you miss this chance, woyanes will come to your house and will kill you with your kids. Now it is the time to stand together in order to vanishe the narrow minded of TPLF.

  5. በጣም የሚደገፍ ሐሳብ ነው። ቀኑ ግን በትክክል አልሠፈረም። እንዲሁም “ማዳረስ” ማለት እየቻልን ነው ወይ share የምንለው?

  6. ወደፊት! ግፋ በለው! የኤንተርኔት ጀብደኛ። ብርሃኑ ነጋ ያልቻለው፣ በእናንተ እንጭጭ ጭንቅላት መንግስት የሚወድቅ ይመስለሃል?

  7. Congratulation is in order to the people and leaders for organizing Addis Abeba’s participation in country wide movement to disable, dismantle, and destroy the legitimacy of Woyane. Keep on the struggle and move on forward. As I see it Woyane’s state terrorism, extra judicial murder, genocide, ethnic cleansing, forced kidnapping, and robbery and the aspiration of Ethiopians are incompatable and can not exist in peace. Hence TPLF/Woyane should disabled, dismantled, and destroyed for good. Ethiopians have suffered for the 25 years and they have had enough of the crimes and treasons unforced on them. Woyane is from Middle Ages and it should not be allowed to exist among us.

  8. IHey guys lets understand ,most of the protest started on sunday this days ,so lets stay at home even without going church for christian brothers and sisters they can praer at home ,I think its good idea to show for some of TPLF supporter prests and pastrrs and other religious groups,to stand with the people .We can go on with it. the first.What do you think ???.

  9. የአዲስ አበባ ህዝብ በውጥረት ውስጥ መሆንህ ይታወቃል።ወያኔ ከጅማሬው በደም የሰከረ መሆኑ ይታወቃል።የአሁኑ የህዝብ ትግል ግን ከቀድሞው የተለየ ነው።አማራና ኦሮሚያን ማየቱ በቂ ነው።ወያኔ በወታደር ሀይል ወጥሮ እንደያዘህ ይታወቃል።ይህን ውጥረት ሰብረህ መውጣት ግድ ይላል።ሌላው የኢህአዴግ አባላት የሆናችሁ ሁሉ አዲስ አበቤዎች የአባልነት ክፍያ አቁማችሁ የወያኔ አሽቃባጭ ከመሆን ራሳችሁን አግሉ።የድል በር እየተከፈተ ነው።በምርጫ 97 እና በሌሎችም ግዜያት ያደረጋችሁት ተጋድሎ ግዜ የማይሽረው ነው።አሁን ግን ለየት ያለ ተጋድሎ እየተደረገ ያለበት ወቅት ስለሆነ ተነሱ!!!

  10. በደም ምርቃና የሰከረው ወያኔ ህዝብን ከመጨረስ ወደ ኅላ አላለምና ሁላችን መሳሪያ ታጥቀን ማስወገድ ይገባናል።

    እየሞተ ያለው ህዝብ ኢትዬ. ነው ያውም በባንዳ ወያኔ በህዝብ በተሰበሰበ ግብር በራስህ ገንዘብ ጥይት ገዝተው መልሰው ህዝብን እየረሸኑ ይገኛሉ በአሁኑ ሰአት የፊንፊኔን የንግድ ማህበረሰብ ለማሸበር እየዞሩ ስብሰባ ተገኙ እያሉ ህዝብን እያሸማቀቁት ነውንና ይህን ስብሰባ በመቃወም በትራንስፖርት ስራ ላይ ያለን በመንግስት ስራ በግል ስራ የወገን ደም እየፈሰሰ መቀጠል ስለማይቻል የአድማው ተሳታፊ መሆን ይጠበቅብናል።

  11. ህዝቡ ራሱን ለመጠበቅ የዘረኛውን ወያኔ መሳሪያ ማስታጠቅ መንጠቅ መማረክ ይገባል ህዝብ ላይ በይፋ የጦር አዋጅ ታውጇል እና ከወዲሁ አስቡበት በተለይ የትግራይ ክልላዊ መንግስት መግለጫ የከፋ እንደነበር ሁላችንም ሰምተናል አንድን ብሄር ለማጥፋት ወያኔ ቆርጦ ተነስቷልና እንዘጋጅ።
    ☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆

  12. አባይ ወልዱም እንደ ሌሎች ወያኔዎች አባቱና ቅደመ አያቱ የጣሊያን ባንዳዎች ነበሩ፡፡
    የአባይ ወልዱ ባለቤትና ልጆች በአሁኑ ወቅት አውስትራሊያ የሚገኙ ሲሆኑ የሌሎችም ህወሀቶች በሰሜን አሜሪካ፣ አውሮፓና በሌሎችም ውጪ ሀገሮች በዘረፋ ንብረት እየተንደላቀቁ ይገኛሉ፡፡
    የስብሀት ነጋ ዘረፋ መጋዘን በውጪ ሀገርም የሚገኝ ሲሆን ወንድም፣ እህቶችና ቤተሰቦቹ ናቸው በዚህ ላይ ተሰማርተው የሚገኙ፡፡

    መታወቅ ያለበት ግን እነሱ በአማራ ላይ የረጅም ዘመን ጥላቻ እንዳለባቸው እየታወቀና ከ25 አመታት በላይ ቀጥተኛ የሆነ ዘር ማጥፋት አያካሄዱ እያሉ ለምን በዝምታ እንደሚታዩ ነው፡፡
    እነሱን ለመጉዳት አማራጩ ብዙ ሲሆን በአማራና በአፋር ግዛቶች የሚያደርጉትን ዝርፊያ፣ ንግድ፣ መሬት መውረርና ጣልቃ ገብነት ከአፋር ጋር በመተባበር ሙሉ በሙሉ ማስቆም መቻል ትልቅ ኪሳራ የሚያመጣባቸው ነው፡፡ 5 የአፋር ወረዳዎች በህገወጥ ወደ ትግራይ እንደተወሰዱበት በመቃወም ከ1991-1996 ዓ.ም የአፋር ሀይል ወያኔን መግቷል፡፡ በሻቢያ እርዳታ ነው ሊያሸንፉት የቻሉ፡፡ አሁንም ያ ጉዳይ እንደገና እያገረሸ ስለሆነ አፋርና አማራ አንድነት በመፍጠር በተለያየ መንገድ ወያኔን ማጥቃት የሚገባቸው ሲሆኑ ይህም የኢኮኖሚ ማዕቀብ ማድረግን ይጨምራል፡፡

    የአፋር ማዕድንና የቱሪዝም ቢዝነስ በወያኔ ትግሬዎች ሙሉ በሙሉ የተያዘ ነውና ይህን ማስቆም ግድ የሚል ነው፡፡ ከአማራ ወደ ትገራይና ከትግራይ ወደ አማራ የሚያካሂዱትን ዝርፊያና እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ማቆም ግድ የሚል ነው፡፡ ሌላው ኢትዮጲያ ከበቂ በላይ ነው፡፡ ከነሱ ጋር የሚደረግ ግን ሙሉ በሙሉ ጥቅሙ ለነሱ ብቻ ነው፡፡ የአፋርም ሆነ የአማራና መላው የኢትዮጲያ ህዝብ አዲስ አበባን ጨምሮ ህዝቡ በነሱ ላይ ማዕቀብ ማድረግ አለበት፡፡ የህዝብ በነሱ ላይ በተለያየ መንገድ አድማ ማድረግ በጦርነት ግጥሚያ ከሚደርስባቸው ሽንፈት የከፋ እንደሆነ መታወቅ አለበት፡፡

  13. ዘራፊ፣ ጨካኝ፣ ጠላት ያ ወንጀለኛ
    እንዴት ወያኔ ይምሰል አርበኛ
    አዲስ አበባ ስለአንተ ልቤ ባባ
    በወያኔ ምክንያት በቁምህ ሲኦል አንዳትገባ
    ይች በወንጀል የተጨማለቀች ወያኔ ትግሬ
    እንዴት ህዝብን ታድርግ ገለባ ለሷ አየዘረፈች ፍሬ
    ለራስህ ስትል አሁን ተነሳ
    በህወሀት ላይ ሁን እንደ አንበሳ

    ረብሻ፡ ንብረት ማውደም፡ ጠብ ከአጋዚ ጋር
    አያዋጣህም እንዳትሞክር
    ስንት አማራጮች አሉህ መሳሪያ
    ወያኔን ማጥፋት ከኢትዮጲያ
    በሰላም መንገድ ለአንተ በሚሆን
    ሆ በል ተነሳ በአንድ በመሆን
    በወያኔ ላይ በትግሬ አበሮች
    መዝመት ይገባል በማዕቀቦች
    የነሱ ቢዝነስ፣ ሆቴል፣ ድርጅት
    በህዝብ ማዕቀብ መክሰር አለበት

    መርካቶ፣ ፒያሳ፣ አዲስ አበባ
    ከወያኔ ሱቅ፣ ሆቴል አቁም አትግባ
    አማራ፣ ኦሮሞ፣ ጉራጌ፣ ሁሉም ዜጋዎች
    አንድ ይሁኑ አይሁኑ ሞኞች
    የጋራን ጠላት ማጥፋት ይገባል
    በሰላም መንገድ በህዝብ ማዕበል
    ረብሻ ማንሳት፡ ንብረትን ማውደም
    ወያኔን እንጂ ህዝብን አይጠቅምም
    በበሳል ሀሳብ፡ በሚሆን መንገድ
    ወያኔ ይጥፋ ከሀገር ይወገድ

  14. በነገዉ ዕለት የሚጀመረዉን የቤት ዉስጥ ዉሎ አስመልክቶ ብዙዎች እሁድ ስለሆነ ምንም ጥቅም የለዉም በማለት ተችተዋል፡፡ በመንግሥት ላይ ምንም ተፅዕኖ አያመጣም ብንልም ከፍተኛ የስነልቦና ተፅዕኖ ሊያመጣ ይችላል፡፡ ቤት መቆየቱም ሊለመድ ይችላል፡፡ በነገዉ ዕለት ብዙ ሰዎች ወደ ቤተክርስቲያንና ዘመድ ለመጠየቅ ወደ ተለያዩ ቦታዎች ይሄዳሉ፡፡ በቴ ክርስቲያን የሚሄዱትም አምላካቸዉን ቤታቸዉ ሆነዉ ማምለክ ይችላለሉ፡፡ ዘመዶችን የሚጠይቁም ቢሆን ማስተላለፍ ይችላለሉ፡፡ እነዚህንም የሚያመላለሱት ሚኒባሶችና ሌሎች የህዝብ ማመላለሻ መኪናወዎች ቤት ከዋሉ መንገዱ በከተማ ኡቶቡሶች ብቻ የሚስተናገድ ይሆናል፡፡ የአዉቶቡስ ሾፌርችም የህዝብ አካል ስለሆኑ እነሱም ካቆሙ መንገዱ ፈፅሞ ከሰዉ የፀዳ ሊሆንና ወያኔዎችን ሊያስደነግጡ ይችላሉ፡፡ መቼም የወያኔን ሴራ ሊያዉቅ የሚችል ባይኖርም ከ5 ሚሊዮን በላይ የሚሆነዉን የአዲስ አበባ ህዝብ ከቤት ለማስወጣት አይሞከርም፡፡ ቢሞከርም ትርፉ እሳት ማንደድ ሊሆን ይችላል፡፡ በየቀኑ የወያኔ ተላላኪ ወታደሮች ፍተሸ ቢያደርጉም የጦር መሳሪያ አዲስ አበባ የለም ማለት አይቻልም፡፡ ይህን በ1997 ቱ ፈረንሳይ ለጋሲዮን ሲፈፀም የነበረዉን ማስታወስ ይቻላል፡፡ በተለይ አዲሰ አበባን ወያኔዎች በጉልበት በዱላና በጥይት ዳግም ከሞከሩ የህዝቡ አማራጭ በቅራቢያዉ የሚኘዉን ማንኛዉንም የመሳሪያ መጋዝን በመስበር ራሱን መከላከል የሞት ሽረት ማድረግ ሊሆን ይችላል፡፡ በአዲስ አበባ የሚገኙ ወጣቶቸች ባብዛኛዉ ዉሹና የተለያዩ ራስን የመከላከል ትምህርቶችን ተምረዋል፤ ብዙ በጡረታ የተገለሉ ወተደሮችና የተለያዩ የመከላከያ ስልት የሚያዉቁ ሰዎች ስላሉ እንዲሁ እንደገጠሩ ለመቀጥቀጥ ወያኔዎች ቢሞክሩ ትርፉ አደጋ ብቻ ሊሆን ይችላል፡፡ ወያኔ ራሱ በአዲስ አበባ ዉስጥ ሽብር ለመፍጠር እየሞከረ ነዉ፡፡ በትናትናዉ ዕለት የቅልንጦን ወህኒ ቤት ማቃጠል መሞከር ምናልባትም የታሰሩትን ሰዎች በሰበቡ ለመጨረስ ነዉ፤ አሊያም ማስፈራሪያ መሳየት ሊሆን ይችላል፡፡ ያም ሆኖ የአዲስ አበባ ህዝብ በብዙ መልኩ በመዘጋጀት ላይ ይገኛል፡፡ አድማዉ ምን ጊዜም ሊጀመር ይችል ይሆናል፡፡ ከተጀመረ ደግሞ የማያቆም መሆኑ ይታወቀል፡፡ ህዝቡ ግን መዘጋጀት አለበት፡፡በስነልቦናም ሆነ በቁሳቁስ እንዲሁም ለመረዳዳትና እርስ በርሱ ፈፅሞ ላለመነካካት በፍቅር እየተጠባበቀ ይህን ጊዜ ለማሳለፍ መተባበር አለበት፡፡ ይህን ግር ግር በመጠቀም ህዝቡንና የንግድ ህብረተሰቡን ለመዝረፍ የሚዘጋጁ ካሉ ከአሁኑ ማቆም አለባቸዉ፡፡ ይህንን ህዝቡ ከአሁኑ ከየአካባቢዉ ካሉ መስጠንቀቅና ከድርጊታቸዉ እንዲቆጠቡ ማድረግ አለበት፡፡ ማንኛዉም በዘር ላይ የተመሰረተ እርስ በርስ መነቋቆር አንዱ አንዱን የማስፈራራት ነገር ፈፅሞ አለማሰብ ያስፍልጋል፡፡ ማንኛዉም ኢትዮጵያዊ ማነጣጠር ያለበት በሥርዓቱ እንጂ በግለሰቦች ማንነት ላይ መሆን የለበትም፡፡ ከእኛ ጋር የሚኖሩ፤ ያሉና የነበሩ ትገሬ ወንድሞቻችንና እህቶቻቸንን በፍቅርና በአክበሮት ተያይዘን ከፉዉን ቀን እንድናልፍ ያስፈልጋል፡፡ ነገር ግን ራሰቸዉን ከህዝብ በመጥፎ ሥራቸዉ ምክንያት ለይተዉ ሊያጨራርሱንና ሊያፋጁን የሚሯሯጡትን ተላላላኪዎች ሁላችነም በአንድነት ከወገኖቻችን፤ ከጎረቤቶቻችን በጋራ መጠባበቅ አለብን፡፡ ይህ ከሆነ ሁላችነም ይህንን ክፉ ቀን ማለፍ እንችላለን፡፡ መረዳዳት፤ መተባበር፤ መፈቃቀር፤ መጠባበቅ፤ ሰፈራችንን ከሰርጎ ገቦች መጠበቅ ይኖርብናል፡፡ ሰራዊቱ እግዚአብሄርን መፍራት አለበት፤ ሰዉን ካለፈራ፤ ነጌ ከእኛዉ ጋር ነዉ የምትኖሩት፤ አትተኩሱብን፡፡ ባለፈዉ በአብየት አደባባይ የአዲስ አበባ ፖሊስ ያደረገዉን አይተናል፡፡ ይህ ከእናናነቴ ቀርቶ ከሰብአዊ ፍጡር አይጠበቀም፡፡ መንግስት ያልፋል፤ ህዝብ ግን ኗሪ ነዉ፡፡ እናንተስ! ይህን አስቡ፡፡ ከእኛ ጋር የመኖር ያለመኖር ዉሳኔአችሁን የምታስገታወቁን ዘር ነዉ፡፡ የተቀጠራችሁት ህገመንግሥቱን ለማስጠበቅ እንጂ ግብር ከፍሎ ወደ ቀጠረህ ልትተኩስ እንዳልሆነ ልትረደ ይገባህ ነበር፡፡ የሚቀብርህና የሚጦርህ ነገ የኢተርዮጵያ ህዝብ መሆኑን እወቅ፡፡

  15. I recommend the following soft measures to break the morale of the Tigre army of conquest.
    Attack the enemy in any way you can. Snub him socially, boycott his business, assault him whenever you can as he is a legitimate target as TPLF members are self-proclaimed enemy of the 95 million Ethiopians.

    God bless our country

  16. One leap to arrive moon,please change your mind trust me woyane no more survive.start Sunday strike may it continues to Monday. Every Ethiopians have some opportunities to kill woyane and their spies.Tigre supporters always try to intimidating diaspora why you go and fight woyne.Lot of diaspora now in Ethiopia prison and fighting lncluding Prof Brhanu Nega.Tigre and Wayne supporter will no more fill comfort out of the country blood for blood anywhere no limitations ratio 94% to 6% think at the end who will win number and time matters.
    Death to TLF!

  17. የአዲሰስ አበባ አየር ከበድ ብሏል!! የኢትዮጵያ ንግድ ባንነኮች ተጨናንቋል፤ ሰዎች የክፉ ቀን እህል እየሸመቱ ነዉ፤ ዋጋ እየናረ ነዉ፡፡ ነገ ቤት ለመዋል ህዝቡ ተዘጋጅቷል፡፡ በነገዉ ዕለት የሚጀመረዉን የቤት ዉስጥ ዉሎ አስመልክቶ ብዙዎች እሁድ ስለሆነ ምንም ጥቅም የለዉም በማለት ተችተዋል፡፡ በመንግሥት ላይ ምንም ተፅዕኖ አያመጣም ብንልም ከፍተኛ የስነልቦና ተፅዕኖ ሊያመጣ ይችላል፡፡ ቤት መቆየቱም ሊለመድ ይችላል፡፡ በነገዉ ዕለት ብዙ ሰዎች ወደ ቤተክርስቲያንና ዘመድ ለመጠየቅ ወደ ተለያዩ ቦታዎች ይሄዳሉ፡፡ በቴ ክርስቲያን የሚሄዱትም አምላካቸዉን ቤታቸዉ ሆነዉ ማምለክ ይችላለሉ፡፡ ዘመዶችን የሚጠይቁም ቢሆን ማስተላለፍ ይችላለሉ፡፡ እነዚህንም የሚያመላለሱት ሚኒባሶችና ሌሎች የህዝብ ማመላለሻ መኪናወዎች ቤት ከዋሉ መንገዱ በከተማ ኡቶቡሶች ብቻ የሚስተናገድ ይሆናል፡፡ የአዉቶቡስ ሾፌርችም የህዝብ አካል ስለሆኑ እነሱም ካቆሙ መንገዱ ፈፅሞ ከሰዉ የፀዳ ሊሆንና ወያኔዎችን ሊያስደነግጡ ይችላሉ፡፡ መቼም የወያኔን ሴራ ሊያዉቅ የሚችል ባይኖርም ከ5 ሚሊዮን በላይ የሚሆነዉን የአዲስ አበባ ህዝብ ከቤት ለማስወጣት አይሞከርም፡፡ ቢሞከርም ትርፉ እሳት ማንደድ ሊሆን ይችላል፡፡ በየቀኑ የወያኔ ተላላኪ ወታደሮች ፍተሸ ቢያደርጉም የጦር መሳሪያ አዲስ አበባ የለም ማለት አይቻልም፡፡ ይህን በ1997 ቱ ፈረንሳይ ለጋሲዮን ሲፈፀም የነበረዉን ማስታወስ ይቻላል፡፡ በተለይ አዲሰ አበባን ወያኔዎች በጉልበት በዱላና በጥይት ዳግም ከሞከሩ የህዝቡ አማራጭ በቅራቢያዉ የሚኘዉን ማንኛዉንም የመሳሪያ መጋዝን በመስበር ራሱን መከላከል የሞት ሽረት ማድረግ ሊሆን ይችላል፡፡ በአዲስ አበባ የሚገኙ ወጣቶቸች ባብዛኛዉ ዉሹና የተለያዩ ራስን የመከላከል ትምህርቶችን ተምረዋል፤ ብዙ በጡረታ የተገለሉ ወተደሮችና የተለያዩ የመከላከያ ስልት የሚያዉቁ ሰዎች ስላሉ እንዲሁ እንደገጠሩ ለመቀጥቀጥ ወያኔዎች ቢሞክሩ ትርፉ አደጋ ብቻ ሊሆን ይችላል፡፡ ወያኔ ራሱ በአዲስ አበባ ዉስጥ ሽብር ለመፍጠር እየሞከረ ነዉ፡፡ በትናትናዉ ዕለት የቅልንጦን ወህኒ ቤት ማቃጠል መሞከር ምናልባትም የታሰሩትን ሰዎች በሰበቡ ለመጨረስ ነዉ፤ አሊያም ማስፈራሪያ መሳየት ሊሆን ይችላል፡፡ ያም ሆኖ የአዲስ አበባ ህዝብ በብዙ መልኩ በመዘጋጀት ላይ ይገኛል፡፡ አድማዉ ምን ጊዜም ሊጀመር ይችል ይሆናል፡፡ ከተጀመረ ደግሞ የማያቆም መሆኑ ይታወቀል፡፡ ህዝቡ ግን መዘጋጀት አለበት፡፡በስነልቦናም ሆነ በቁሳቁስ እንዲሁም ለመረዳዳትና እርስ በርሱ ፈፅሞ ላለመነካካት በፍቅር እየተጠባበቀ ይህን ክፉ ጊዜ ለማሳለፍ መተባበር አለበት፡፡ ይህን ግር ግር በመጠቀም ህዝቡንና የንግድ ህብረተሰቡን ለመዝረፍ የሚዘጋጁ ካሉ ከአሁኑ ሳበባቸዉን መሰረዝ አለባቸዉ፡፡ ይህንን ህዝቡ ከአሁኑ ከየአካባቢዉ ካሉ መስጠንቀቅና ከድርጊታቸዉ እንዲቆጠቡ ማድረግ አለበት፡፡ ማንኛዉም በዘር ላይ የተመሰረተ እርስ በርስ መነቋቆር አንዱ አንዱን የማስፈራራት ነገር ፈፅሞ አለማሰብ ያስፍልጋል፡፡ ማንኛዉም ኢትዮጵያዊ ማነጣጠር ያለበት በሥርዓቱ እንጂ በግለሰቦች ማንነት ላይ መሆን የለበትም፡፡ ከእኛ ጋር የሚኖሩ፤ ያሉና የነበሩ ትገሬ ወንድሞቻችንና እህቶቻቸንን በፍቅርና በአክበሮት ተያይዘን ከፉዉን ቀን እንድናልፍ ያስፈልጋል፡፡ ነገር ግን ራሰቸዉን ከህዝብ በመጥፎ ሥራቸዉ ምክንያት ለይተዉ ሊያጨራርሱንና ሊያፋጁን የሚሯሯጡትን ተላላላኪዎች እና የሥረዓቱ አጫፋሪዎችን ሁላችነም በአንድነት ከወገኖቻችን፤ ከጎረቤቶቻችን በጋራ መዋጋት አለብን፡፡ የሥረዓቱ አጨብጫቢዎች የታጠቁ በመሆነቸዉ ከአሁኑ እንዴት አድርገን መሳሪያቸዉን ማስጣል እንዳለብን በየአካባቢዉ መመካከርና የሚወሰደዉንም እርምጃ ማዘጋጀት አለብነ፡፡ ይህ ከሆነ ሁላችነም ይህንን ክፉ ቀን ማለፍ እንችላለን፡፡ መረዳዳት፤ መተባበር፤ መፈቃቀር፤ መጠባበቅ፤ ሰፈራችንን ከሰርጎ የሥርዓቱ አቀንቃኞች መጠበቅ ይኖርብናል፡፡ ሰራዊቱ እግዚአብሄርን መፍራት አለበት፤ ሰዉን ካለፈራ፤ ነጌ ከእኛዉ ጋር ነዉ የምትኖሩት፤ አትተኩሱብን፡፡ ባለፈዉ በአብየት አደባባይ የአዲስ አበባ ፖሊስ ያደረገዉን ጭፍጨፋ አይተናለል፡፡ በመካከለችን ዱለችሁን አንጠልጥላችሁ ስተዞሩ መልካም ትመስላላችሁ፤ አብዛኛዎቻችሁ ግን እባቦች እንደሆነችሁ ለመገንዘብ ችለናል፡፡ አንተን ሳይሆን ቤተሰብህንም አንተዉም፡፡ ሁለተኛ ሰዉ ምታነ ታያታለህ፡፡ ይህ ከእናናነቴ አይጠበቀም፡፡ መንግስት ያልፋል፤ ህዝብ ግን ኗሪ ነዉ፡፡ እናንተስ! ይህን አስቡ፡፡ ከእኛ ጋር የመኖር ያለመኖር ዉሳኔአችሁን የምታስታወቁን ዛሬ ነዉ፡፡ የተቀጠራችሁት ህገመንግሥቱን ለማስጠበቅ እንጂ ግብር ከፍሎ ወደ ቀጠራችሁ ለመተኮስ እንዳልሆነ ልትረዱ ይገባ ነበር፡፡ የሚቀብርህና የሚጦርህ ነገ የኢተርዮጵያ ህዝብ መሆኑን እወቅ፡፡ አንቴ ወታደር ንቃ!!

  18. I agree that all Ethiopians in Oromia – Wellega, Illubabur, Keffa, Bale, Harer, and Shoa and Amhara – Gondar, Gojam, Wello, Shoa, and Addis to be armed with guns, mortars, anti-aircraft missiles, anti-aircraft missiles, and artillery by any means necessary. Currently, because of the deadly, draconian, and fascistic measure that Woyane took to murder Ethiopians utilizing commando and mechanized army. Ethiopians are justified to kill and disable all leaders and members of Woyane to save and protect Ethiopians from genocide, ethnic cleansing, and extra judicial murder. When Woyane is murdering innocent children and peaceful citizens it does not make sense to be pacient, forgiving, and careless. Currently Woyane is killing Ethiopians without restraint and Ethiopians must and should protect themselves, children, family, and country by eliminating all Woyane terrorists as much as possible.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*