አስቸኳይ የስብሰባ ጥሪ
በደብብ ኢትዮጵያ ክልል በልዬ ስሙ በጉረፈርዳ ቀበሌ በቅርቡ የተፈጸመውን በአማራ ብሔረሰቦች ላይ የደረሰውን አሳፋሪ በደል እኛ በውጭ አገር የምንገኘው ኢትዮጵያውያን የዬትኛውም ብሔረሰብ ተወላጆች ይህንን ጉዳይ ዛሬ በአንድ ድምጽ ካልተቃወምነው ነጌ በያንዳንዳችን ብሔረሰብ ላይ ሊደርስ እንደሚችል አንጠራጠርም፤ ይሁ እንጂ ድርጊት በአንድ ድምጽ እንድናወግዘው ይረዳን ዘንድ April 14, 2012 ከምሽቱ 6.00 Pm P.T (9.00 PM E.T) በምናደርገው የቴሌፎን ኮንፍራንስ ላይ በመገኝነት የዜግነት ግዳጆችሁን እንድትወጡ ጥሪ እናቀርባለን
Conference number 712 432 0075
code 215557#
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 602-373-1230 ደህናውን ደስታን ደውለው ያነጋግሩ
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ!!