ብጹዕ አቡነ መቃሪዮስ ያስተላለፉት ወቅታዊ መልዕክት

ብጹዕ አቡነ መቃሪዮስ ገዳማትንና ቅዱሳን ቦታዎችን አስመልክተው በኢሳት በኩል እጅግ ጠቃሚ መልዕክት አስተላልፈዋል። ብጹዕ አባታችን በዚህ መልዕክታቸው ኢትዮጵያውያን ለሃይማኖታቸውና ለአገራቸው ቀናኢና ተቆርቋር በመሆን ማድረግ የሚገባቸውን ተግባሮች በዝርዝር አስገንዝበዋል። መልዕክቱን እዚህ ቪዲዮ ላይ ይመልከቱ።

http://www.youtube.com/watch?v=DFQ-ZSrZ28Y&feature=autoplay&list=UU2AvdK6_3mGgyky6T82QBMQ&lf=plcp&playnext=1