ውዝግብ በኢትዮ ኦ ተ ቤተክርስቲያን DW Amharic December 31, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አቡነ ጳውሎስ በህይወት ሳሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶች መካከል የተጀመረው የእርቀ ሰላም ውይይት ቢቀጥልም ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ግልፅ አልተደረገም። ሰሞኑን ለሽምግልና ከውጭ ወደ ኢትዮጵያ ከሄዱ ሁለት አባቶች አንዱ ከሃገር ተገደው ወደመጡበት መመለሳቸው ሌላኛው ደግሞ የደረሱበት እንዳልታወቀ ዘገባዎች ወጥተዋል።