የኢኦተ ቤተ ክርስቲያን አባቶች ሽምግልና መክሸፍ፣ DW Amharic January 17, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖደስ 4ኛውን ፓትርያርክ ብፁእ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስን ከነሙሉ ሥልጣናቸው ላለመቀበል መወሰኑ እንዳሳዘነው በስደት የሚገኘው ቅዱስ ሲኖደስ ገለጠ። የዋሽንግተኑ ዘጋቢአችን አበበ ፈለቀ ያነጋገራቸው