ቤት የፈረሰባቸው ነዋሪዎች አቤቱታ

ነዋሪዎቹ ለዶቼቬለ እንዳሉት ህግን ባልተከለ ሁኔታ ቤታቸው በአፍራሽ ግብረ ኃይል መፍረሱን ለተለያዩ አካላት አቤቱታ አቅርበዋል ። አቤቱታ ካቀረበላቸው መካከል የሰብአዊ መብት ጉባኤና የኢትዮጳያ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ይገኙበታል ።