የኦጋዴን ችግርና የቀድሞዉ የአካባቢዉ ወጣቶች መሪ DW Amharic January 16, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship እስከተሰደደበት ድረስ የኖረበትን፥የኦጋዴንን ችግር-ለማቃለል ብልሐቱ ሁለት ነዉ-ባይ ነዉ-አብዱላሒ።በወጣትነት እድሜዉ «በቂ» የሚባል ሥልጣን፥ሥራዉን ምናልባትም ጥሩ ገቢ፥ ሐገር ኑሮዉን ትቶ ለመሰደዱ ምክንያት-የሚለዉ ብዙ ነዉ።ዋናዉ ግን በኦጋዴን ሕዝብ ላይ የሚደርሰዉ በደልና የሹማምንታቱ አሰልቺ «ዉሸት» ናቸዉ ይላል።