የጀርመን ኢትዮጵያውያን ማህበር DW Amharic January 15, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ማህበሩ በአሁኑ ጊዜ 125 አባላት ሲኖሩት ከመካከላቸው 30 ያህሉ ኢትዮጵያውያን ናቸው ። የማህበሩ ዋነኛ አላማ ኢትዮጵያን ለጀርመናውያን ማስተዋወቅ ነው ። ለዚሁ ተግባርም ኢትዮጵያን የተመለከቱ መረጃዎችን በአመት 3 ጊዜ በሚያወጣው መፅሄትና በአመት አንድ ጊዜ በሚጠራው ጉባኤ አማካይነት ያቀርባል ።