አወዛጋቢው የብሪታንያ ርዳታ ለኢትዮጵያ ልዩ ጦር ኃይል DW Amharic January 14, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ብሪታንያ በኢትዮጵያ ልዩ ኃይል በመባል ለሚታወቀው የፈጥኞ ደራሽ ፖሊስ ኃይል ወደ ሀያ አራት ሚልዮን ዶላር የርዳታ ገንዘብ ትሰጣለች ተባለ።