ለዓባይ ግድብ ግንባታ 100 ሚሊዮን ኩንታል ሲሚንቶ ያስፈልጋል Ethiopian Reporter May 14, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የታላቁ የዓባይ ግድብ ግንባታ 100 ሚሊዮን ኩንታል የሚያስፈልገው ሲሆን፣ በአሁኑ የገበያ ዋጋ ለግድቡ ግንባታ የሚውለው ሲሚንቶ ወጪ 30 ቢሊዮን ብር ይሆናል፡፡