የ Global Integrity ዓመታዊ ግምገማ፣ DW Amharic May 13, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ኢትዮጵያ ፤ ከሙስና የጸዳ መልካም አስተዳደርን በማራመድ ረገድ በያመቱ ተከታታይ የሆነ ዕድገት ማሳየት አልቻለችም ሲል አንድ ጥናት ጠቆመ።