Tag: ethiopian news in amharic
ህወሃት ምንድን ነው? ገለታው ዘለቀ
በቅርቡ የህወሃት ኣርባኛ ዓመት ለየት ባለ መንገድ መከበሩ ገርሞኛል። በየዓመቱ እንደሚከበር ሁላችን እናውቃለን። ይሁን እንጂ የዓርባኛ ዓመቱ በዓል እንዲህ ለምን እንደተወራለት ለምን የሌላ ኣገር መሪ ሳይቀር እንደተጋበዘበት ኣልገባኝም። ብዙ ጊዜ እንዲህ ዓይነት ለየት ያለ ድግስ የሚደረገው የኢዮቤልዩ በዓል ሲከበር ነው። የሆነው ሆኖ የመነሻ ኣሳቤ ይሄ ኣይደለም። ህወሃት ኣርባኛ ዓመት በዓሉን ሲያከብር እኔ በህወሃት ተፈጥሮ ስደመም […]
የአዲስ አበባ የታክሲ ባለንብረቶች ቦንድ ካልገዛችሁ ታፔላ መውሰድ አትችሉም መባላቸውን ገለጹ።
በአዲስ አበባ በ10ሩም ክፈለ ከተሞች ለከተማው ነዋሪ የታክሲ አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙ የታክሲ ባለንብረቶች እንደገለጹት ከሆነ በዛሬው እለት ታፔላ ለማሳደስ እና አዲስ ታፔላ ለማውጣት ወደመንገድ ትራንስፖርት ባለስልጣና ያቀኑት የታክሲ ባለንብረቶች እና…
The post የአዲስ አበባ የታክሲ ባለንብረቶች ቦንድ ካልገዛችሁ ታፔላ መውሰድ አትችሉም መባላቸውን ገለጹ። appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ሰበር ዜና – አዋሳ ከተማ በእሳት ጋየች በሚልየን የሚቆጠር ንብረት ወድማል
በሀዋሳ ከተማ አዲስ ከተማ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር የተከሰተው ድንገተኛ የእሳት አደጋ በጣም በዙ ሰው ህወታቸው ሳያጡ እንዳልቀሩ የደረሰን መረጃ ጠቅሷል ቪዲዮ ለመመልከት ሊንኩን የጫኑ
The post ሰበር ዜና – አዋሳ ከተማ በእሳት ጋየች በሚልየን የሚቆጠር ንብረት ወድማል appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
የ.ህ.ወ.ሃ.ት መሪዎች ለመከላከያ ምስክርነት ተጠርተው ባለመቅረባቸው በፖሊስ ተይዘው እንዲቀርቡ ተባለ
እሊና ቢሶቹ የ.ህ.ወ.ሃ.ት መሪዎች ለመከላከያ ምስክርነት ተጠርተው ሁለት ጊዜ በኢምቢተኝነት ሲቀሩ ለሶስተኛ ጊዜ በፖሊስ ተይዘው እንዲቀርቡ መቐለ የሚገኝ አንድ የወረዳ ፍርድቤት ዳኛ አዘዙ:: በከሳሽ ብስራት አማረ በተከሳሽ ኣስገደ ገ/ስላሴ የነበረ ክርክር መቋጫ ለማግኘት አቶ…
The post የ.ህ.ወ.ሃ.ት መሪዎች ለመከላከያ ምስክርነት ተጠርተው ባለመቅረባቸው በፖሊስ ተይዘው እንዲቀርቡ ተባለ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
“ሰማንያ አንድ ዜሮዜሮ – ኤ” (ክንፉ አሰፋ)
ክንፉ አሰፋ ወቅታዊው የቴሌቭዥናችን አዝማች፤ .. ሰማንያ አንድ ዜሮዜሮ- ኤ ብለሽ መላዕክት ከላልሽ፣ አባይን ገድበሽ ሽልማት በሽበሽ። …. 8100 …. 8100 …. 8100-A A A የምትለው ዜማ በብዛት ትለቀቃለች። ኮሜዲያን…
The post “ሰማንያ አንድ ዜሮዜሮ – ኤ” (ክንፉ አሰፋ) appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
‹‹ተመልሼ የመጣሁት ለደንበኞች በሙሉ ቤቶቻቸውን ሠርቼ ለማስረከብ ነው›› አቶ ኤርሚያስ አመልጋ
የአክሰስ ሪል ስቴት አክሲዮን ማኅበር መሥራችና የቦርድ ሊቀመንበር አቶ ኤሚርያስ አመልጋ፣ ወደ አገር ቤት ተመልሰው እንዲመጡ በሕግ ያለመጠየቅ ጥበቃ በማግኘታቸው ምክንያት፣ ባለፈው ሐሙስ አዲስ አበባ ገቡ፡፡ ላለፉት ሁለት ዓመታት ከነበሩበት…
The post ‹‹ተመልሼ የመጣሁት ለደንበኞች በሙሉ ቤቶቻቸውን ሠርቼ ለማስረከብ ነው›› አቶ ኤርሚያስ አመልጋ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች የቅዱስ ሲኖዶሱ ውሳኔ በፓትርያርኩ መታገዱን ተቃወሙ
አማሳኞች ባለመገሠጻቸው ‹‹እነ እገሌ ምን ተደረጉ? እኛስ ምን እንኾናለን?›› በሚል በቅዱስ ሲኖዶሱ ውሳኔ ላይ እየዘበቱና ሀገረ ስብከቱን ለማወክ እየተንቀሳቀሱ ነው፡፡ በሃይማኖት ሕጸጽ ስለሚጠረጠሩ ሰባክያንና ሥርዐት አልባ ዘማርያን የሚቀርቡ ማስረጃዎች ውሳኔ ሳያገኙ ምደባና ስምሪት መሰጠቱ ሰንበት ት/ቤቶችን እያዳከመ ነው፡፡ በአማሳኝ አለቆችና በሙዳይ ምጽዋት ገልባጮች ግርግር የውኃ ሽታ የኾነው የሀ/ስብከቱ ተቋማዊ ለውጥ ጥናት ለሰንበት ት/ቤቶች በሚያመች አኳኋን …![]()
የጤፍ መታወቅ አደጋ ወይስ ገጸበረከት?
ኢትዮጵያ በጤፍ መገኛነቷ ብቻ ሳይሆን እንደ እህል ለምግብነት በመጠቀሟም የምትጠቀስ ብቸኛ ቀዳሚ ሀገር ናት። ጤፍን ከተራ የዱር ተክልነት ወደምግብነት በመለወጥ የኢትዮጵያ ገበሬ ግንባር ቀደም ተጠቃሚ መሆኑን የእጸዋት እና እህል ዘር ተመራማሪዎች ያረጋገጡት እዉነት ነዉ።
‹‹ኢዴፓ ሁለተኛ ዋና ፓርቲ ሆኖ የመጓዝ ዕድሉ የሰፋ ነው›› ዶ/ር ጫኔ ከበደ፣ የኢዴፓ ፕሬዚዳንት
ዶ/ር ጫኔ ከበደ መስከረም 26 ቀን 2006 ዓ.ም. ከተካሄደው የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ጠቅላላ ጉባዔን በኋላ የፓርቲው ፕሬዚዳንትነትን ከአቶ ሙሼ ሰሙ ተረክበው ፓርቲውን እያስተዳደሩ ይገኛሉ፡፡ ከአስመራ ዩኒቨርሲቲ በሒሳብ የመጀመርያ ዲግሪያቸውን…
The post ‹‹ኢዴፓ ሁለተኛ ዋና ፓርቲ ሆኖ የመጓዝ ዕድሉ የሰፋ ነው›› ዶ/ር ጫኔ ከበደ፣ የኢዴፓ ፕሬዚዳንት appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
የዛሬ የቂሊንጦ አጭር ቆይታ
ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ
አብርሃ ደስታን መጠየቅ ከጀርባ ሰው ያስከትላል
‹‹ዕድሜያችንን መቼ ሰራንበት፣ ልደት ማክበርም ያስፈራኛል፡፡ እንኳን ተወለድክ ላላችሁኝ በሙሉ ከልብ አመሰግናለሁ››
ጦማሪ እና ጋዜጠኛ በፍቃዱ ኃይሉ
ከዛሬ ከሰዓት በኋላ ከወዳጄ አቤል አለማየሁ ጋር ወደ ቂሊንጦ እስር ቤት አምርተን ነበር፡፡ አካሄዳችን በዞን ሁለት የሚገኙትን አብርሃ ደስታን፣ ጦማሪ እና ጋዜጠኛ በፍቃዱ ኃይሉንና ጦማሪ አጥናፍ ብርሃንን ለመጠየቅ ነው፡፡
የዶርዜ ማርያም
አስፋ ጫቦ
1. ዶርዜ ዴሬ (አገር) የዶርዜ ማርያም የለችም። ያሉ ሁለቱ አድባራት የጥንቱ ፣የጥዋቱ የዶርዜ ጊዮርጊስና የዶርዜ ሚካኤል ናቸው።ሚካኤል ከጨንቻ በልጅ እግር ከ30-45 ደቂቃ ቢወስድ ነው። በምን ሊከድ ኖሯል!? ልጅ ሆኜ አንድ ሁለቴ ሚካኤልን ለማንገስ መሔዴ ትዝ ይለኞል።ማንገሱ ሳይሆን የዶርዜ ዘፈኑ መስለኝ የሚጠራኝ።ታላቅ የሙዚቃ ትዕይንትና ቲያትር አደራሽ እንደመግባት ይሰማኛል። አዳራሹ ሜዳው መሆኑ ነው። ዶርዜ ማርያም ብትኖርም እንኳ ዶርዜ ማራሞ ነው የምንለው። ታሪካዊዋንን የዜናሁ ለጋለ ፤የአባ ባሕርይ መጽሐፍ መፍለቂያ የብርብር ማርያም ደብረ ነች። ያችን እኛ ቢርቢራ ማራሞ እንላለን። ዚኒ ከማሁ፤ኤሌ ጋብሬሌ፤ዶርዜ ሚካሌ ነው የምንለው።
መዓት አውርድ!
ኣስራት ኣብርሃ
በዘመነ አፄ ልብነድንግል ጦርነት በመጥፋቱ ንጉሱ ጦርነት አውርድ ተብሎ በየቤተክርስቲያኑ ፀሎት እንዲደረግ ትዕዛዝ አውርዶ ነበር እየተባለ በአፈ ታሪከ ይነገርለታል፤ 24 ዓመት የሞላው የህወሀት/ኢህአዴግ ስርዓትም ጦርነት አውርድ፣ መዓት አውርድ እያለ እንደሚገኝ ከደርጊቶቹ ሁሉ መረዳት የሚቻል ነው።
የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር የአፍሪቃ ጉብኝት
የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር፣ ምንም እንኳን እልባት ላልተገኘለት የዩክሬይን ቀውስ መፍትሔ በማፈላለጉ ጥረት ቢጠመዱም፣ በማዕከላይ እና በምሥራቅ አፍሪቃ የአራት ቀናት ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚንሥትር የአፍሪቃ ጉብኝት
የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር የአፍሪቃ ጉብኝታቸውን ቀጥለው ዛሬ ወደ ሩዋንዳ አቅንተዋል። ሚንሥትሩ ከሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር ዛሬ በመዲናዪቱ ኪጋሊ ተገኝተው ንግግር አሠምተዋል።
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በዕጩነት እንዳይቀርቡ ተደረገ

• ‹‹ምርጫ በህዝብ ፍላጎት ሳይሆን በሎተሪ ሆኗል›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት
አዲስ አበባ ከተማ ወረዳ 5 ለመጭው ምርጫ ለተወካዮች ምክር ቤት ሰማያዊ ፓርቲን ወክለው ሊቀርቡ የነበሩት የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ‹‹ከቀረቡት 17 ዕጩዎች መካከል በተጣለ ዕጣ ወድቀዋል›› በመባላቸው ለመጭው ምርጫ በዕጩነት እንዳይቀርቡ መደረጋቸውን ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ኢ/ር ይልቃል በዕጩነት በቀረቡበት ወረዳ 5 የምርጫ ጣቢያ ኢህአዴግ፣ የትግስቱ አንድነት፣ ቅንጅትን ጨምሮ ሌሎች ስድስት የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ያለ ምንም ዕጣ አልፈዋል የተባለ ሲሆን ‹‹የሚያልፉት በዕጣ ነው›› የተባሉት ሰማያዊን ጨምሮ 11 የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች መካከል ሰማያዊና ሌሎች አራት የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ‹‹ዕጣ አልወጣላቸውም፡፡›› ተብሏል፡፡
ስለ ጉዳዩ ያነጋገርናቸው የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ‹‹ሰማያዊ ህዝብ ውስጥ በሰፊው እየገባና እያንቀሳቀሰ ያለ ግንባር ቀደም ፓርቲ ነው፡፡ እንደ ኢህአዴግ ያሉን ጨምሮ ዕጣ ውስጥ አይገቡም፡፡ ሰማያዊ ደግሞ ይህ ነው የሚባል እንቅስቃሴ ከማያደርጉት ፓርቲዎች ጋር ዕጣ ውስጥ ገብቶ ወደቀ መባሉ ዴሞክራሲ ከጅምሩ ጀምሮ የህዝብ ድምጽ ሆኖ እያለ በእኛ አገር ሎተሪ ሆኗል ማለት ነው፡፡›› ብለዋል
ሊቀመንበሩ አክለውም ‹‹ሂደቱ ምንም ይሁን ምን አንድን ፓርቲ ወይንም ተወካይን ህዝብ ነው መምረጥ ያለበት፡፡ ህዝብ የሚፈልገውና የሚመረጥ ፓርቲ ነው ለምርጫ መቅረብ ያለበት፡፡ አሁን ግን እየተባለ ያለው በአንድ በኩል ህዝብ የማይፈልገው ያለ ዕጣ ሲገባ፣ በሌላ በኩል ህዝብ የሚፈልገው ሰማያዊን የመሰለ ፓርቲ ዕጣ ውስጥ ገብቶ አላለፈም እየተባለ ነው፡፡ በአንድ በኩል ህዝብ የተማረረባቸው ያለ ቅድመ ሁኔታ ህዝብን እንደሚያንቀሳቅስ የሚታወቀው ሰማያዊ ደግሞ ህዝብ ስፈለገው አሊያም በጥንካሬው ሳይሆን በሎተሪ ወድቀሃል ተብሏል›› ሂደቱ የተሳሳተ ነው ሲሉ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡
በቬጋስ የህብር ሬዲዮን 5ተኛ ዓመት ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ ጎልድኮስት ሆቴል እንዲካሔድ ባለመፈቀዱ ወደ ሐምተን ኢን ሆቴል እንዲዛዋወር ተደረገ
ዛሬ ከላስቬጋስ አልፎ በመላው አለም ተደማጭ የሆነው የህብር ሬዲዮ፤ 5ተኛ ዓመቱን ምክንያት በማድረግ በመጭው ረቡዕ ፊብርዋሪ 25ቀን 2015 በቬጋስ ጎልድ ኮስት ሆቴል ያቀደውን ታላቅ ስብሰባ ሆቴሉ ረቡዕ ማካሄድ አይቻልም ብሎ በመሰረዙ፤ በዚያው በቬጋስ ወደሚገኘው ሐምፕተን ኢን ሆቴል በዕለቱ በተመሳሳይ ሰዓት እንደሚያካሂድ የህብር ሬዲዮ ዝግጅት ክፍል ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫ ገለፀ። የአድዋ ድል 119ኛ ዓመት በሚዘከርበት፣ ወቅታዊ […]
«አፋን ኦሮሞ ስለማትናገሩ በኦሮሚያ መወዳደር አትችሉም» – ምርጫ ቦርድ
አቶ ምርቱ ጉታ ዋቅጅራ የአንድነት ፓርቲ የምስራቅ ቀጠና አደራጅ ነበሩ። የአዳማ ናዝሬት አንድነት ሊቀመንበርም ሆነው ሰርቷል። አቶ ተስፋዬ ዋቅቶላ የአዳማ አንድነት የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊ ነበሩ። ገዢው ፓርቲ ሕወሃት ፣…
The post «አፋን ኦሮሞ ስለማትናገሩ በኦሮሚያ መወዳደር አትችሉም» – ምርጫ ቦርድ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ዓለም አቀፍ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት ጠ/ሚ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝን ወቀሰ
ዘ ሄግ ኔዘርላንድስ የሚገኘው ዓለም አቀፍ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት የአፍሪቃ ህብረት አባል ሀገራት መሪዎች በአዲስ አበባ ባለፈው ሰኞ ጉባኤአቸውን ባጠናቀቀበት ጊዜ የሰነዘሩበትን ወቀሳ ውድቅ አደረገ። ፍርድ ቤቱ ከትናንት…
The post ዓለም አቀፍ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት ጠ/ሚ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝን ወቀሰ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ሰበር ዜና – የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በዕጩነት እንዳይቀርቡ ተደረገ
‹‹ምርጫ በህዝብ ፍላጎት ሳይሆን በሎተሪ ሆኗል›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት አዲስ አበባ ከተማ ወረዳ 5 ለመጭው ምርጫ ለተወካዮች ምክር ቤት ሰማያዊ ፓርቲን ወክለው ሊቀርቡ የነበሩት የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ‹‹ከቀረቡት…
The post ሰበር ዜና – የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በዕጩነት እንዳይቀርቡ ተደረገ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ህወሃት ምንድን ነው? – ገለታው ዘለቀ
በቅርቡ የህወሃት ኣርባኛ ዓመት ለየት ባለ መንገድ መከበሩ ገርሞኛል። በየዓመቱ እንደሚከበር ሁላችን እናውቃለን። ይሁን እንጂ የዓርባኛ ዓመቱ በዓል እንዲህ ለምን እንደተወራለት ለምን የሌላ ኣገር መሪ ሳይቀር እንደተጋበዘበት ኣልገባኝም። ብዙ ጊዜ…
The post ህወሃት ምንድን ነው? – ገለታው ዘለቀ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
በእንጦጦ ማርያም ሙዚየም የወርቅ መስቀሎች ጠፍተዋል መባሉ ተቃውሞ አስነሳ
‹‹የተባለው ሁሉ ሐሰትና ምንም የጠፋ ነገር የለም›› የቤተ ክርስቲያኗ አስተዳዳሪ -‹‹ከመንግሥትና ከሀገረ ስብከቱ አጣሪ ኮሚቴ ተሰይሞ እየተመረመረ ነው›› የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽሕፈት ቤት ለርዕሰ አድባራት እንጦጦ መንበረ ፀሐይ ቅድስት…
The post በእንጦጦ ማርያም ሙዚየም የወርቅ መስቀሎች ጠፍተዋል መባሉ ተቃውሞ አስነሳ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
በቬጋስ የህብር ሬዲዮን 5ተኛ ዓመት ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባጎልድኮስት ሆቴል እንዲካሔድ ባለመፈቀዱ ወደ ሐምተን ኢን ሆቴል እንዲዛዋወር ተደረገ
ዛሬ ከላስቬጋስ አልፎ በመላው አለም ተደማጭ የሆነው የህብር ሬዲዮ፤ 5ተኛ ዓመቱን ምክንያት በማድረግ በመጭው ረቡዕ ፊብርዋሪ 25ቀን2015 በቬጋስ ጎልድ ኮስት ሆቴል ያቀደውን ታላቅ ስብሰባ ሆቴሉ ረቡዕ ማካሄድ አይቻልም ብሎ በመሰረዙ፤…
The post በቬጋስ የህብር ሬዲዮን 5ተኛ ዓመት ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባጎልድኮስት ሆቴል እንዲካሔድ ባለመፈቀዱ ወደ ሐምተን ኢን ሆቴል እንዲዛዋወር ተደረገ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
የአማራ ክልል ነዋሪዎችን ትጥቅ የማስፈታቱ ሂደት እንደቀጠለ ነው
ካቲት ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም የክልሉ አሰተዳደር እና ፀጥታ ቢሮ መረጃ እንደሚያሳየው በክልሉ በሚካሄደው ትጥቅ የማስፈታት ሂደት በሰሜን ጎንደርና በምእራብ ጎጃም ዞኖች ብቻ 2 ሚሊዮን 13 ሺ 497…
The post የአማራ ክልል ነዋሪዎችን ትጥቅ የማስፈታቱ ሂደት እንደቀጠለ ነው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ወሳኝ ወቅት ላይ መሆናችንን አውቀን የትግል ቃልኪዳናችንን በአንድነት እናጥብቅ ::
Minilik Salsawi የህዝብን ትግል ለማስጠበቅ የሕዝብን ነጻነት ለማረጋገጥ የጋራ አንድነታችንን ማጠናከር ግድ የሚልበት እና ሃገራዊ/ህዝባዊ ሃላፊነታችንን በመወጣት ወሳኝ ወቅት ላይ መሆናችንን አውቀን የትግል ቃልኪዳናችንን በማጥበቅ ህዝባዊ ድሎችን ማረጋገጥ ሃገራዊ ግዴታችን እንደሆነ ልንገነዘብ ይገባል::ባሳለፍነው የትግል አመታት ውስጥ የተቃዋሚዎች እርስ በ እርስ መፈራረጅ መወነጃጀል መናናቅ ለስልጣን ጥመኝነት መሮጥ እንዲሁም ለስም እና ለዝና መትጋት ያለመደማመጥ እና ያለመከባበር ፖለቲካ ተቀራርቦ ያለመነጋገር እና ያለመመካከር ፖለቲካ ሃገራኢ ሆደሰፊነት እና መቻቻልን ያላዘለ ፖለቲካ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የተረፈው ነገር ቢኖር ከጭቆን ወደ ጭቆና ማቅ ውስጥ ከመዘፈቅ ውጪ ምንም የናፈቀውን የነጻነት አየር እንዲተነፍስ አላደረግነውም። የተቃዋሚ ሃይሎች ጥንካሬ እንዲጎለብት በየድርጅቱ ውስጥ ያሉትን እንከኖች በማጥራት በጋራ እና በተመቻቸ የሃሳብ መግባባት ተቻችሉ እና ተግባብቶ የትግል ስትራቴጂን ግብ ለማድረስ ለአንድ ወጥ ህዝባዊ እና ሃገራዊ አጀንዳ ተግቶ መስራት ይጠበቅብናል።
ወያኔ የተቃዋሚዎችን እና የለውጥ ሃይሎችን እርስ በእርስ መፈነካከት በማየት አርጩሜውን ተስፋ በሚጣልባቸው ግለሰቦች እና ፓርቲዎች ላይ እያወናጨፈ ባለበት እንዲሁም የውስጥ አሰራራቸውን በመሰለል በትግሉ ውስጥ ያላቸውን ሚና እንዲኮላሽ በመስራት የውስጥ ድክመቶቻቸውን በመጠቀም እርስ በርስ እንዲፋጁ እና ተቃዋሚዎች እንዲከስሙ ጥንካሪያቸውን እንዳያገኙ ሲሰራ ይህንን እንዴት አድርገን በማሻሻል የወያኔን ሴራ ማክሸፍ አለብን የሚል አመኔታ የሚያስገኝ ሕዝባዊ ስራዎችን በመስራት ጥንካሬን ማግነት እንዲሁም ሕዝባዊ ድጋፎችን ማግኘት ግድ የሚልበት ጊዜ ላይ መሆናቸውን ተቃዋሚዎች ሊያውቁት ይገባል::ተቃዋሚዎች ካለፈው ድክመቶቻችን ተምረን ከዘለፋ እና ከስድብ እንዲሁም ከመፈራረጅ የሴራ ፖለቲካ በመውጣት ጥንካሬዎቻችንን የምናሳይበት ለውጥ የምናመጣበት አመት እንዲሆን በጋራ ጠንክረን መስራት አለብን። አንድነት ሃይል ነው የሚለው ብሂል ለሃገራዊ አጀንዳ መተግበር ትልቅ አስታውጾ አለው::ከኛ በላይ ላሳር ከኛ በላይ አዋቂ የለም የሚል አመለካከት ይዞ ከመክነፍ የህዝብን ጥያቄ መሰረት አድርጎ ተቀራርቦ በመነጋገር እና በመወያየት ሃገራጂ ማኒፌስቶ በማምጣት የጋራ ሃገራዊ አጀንዳ በመቅረጽ ለለውጥ መትጋት ግዴታ ነው::
የኢትዮጵያ ሕዝብ ለውጥ ይፈልጋል። ይህ ሳይታለም የተፈታ እና የሁሉም የነጻነት ፈላጊ ሃይሎች ጥያቄ ነው። በሃገር ውስጥ ያሉትን ፓርቲዎች መዋቅሮቻቸውን በማጠናከር የውስጥ ድክመቶቻቸውን በመቅረፍ እንዲጠነክሩ የማድረግ ግዴታ ከለውጥ ፈላጊ ሃይሎች ይጠበቃል። መመካከር መተራረም ግድ ይላል። በውጪው አለም የሚገኙ የነጻነት እና የለውጥ ሃይሎች እንዲጠናከሩ እና ከጥልፍልፎሽ ፖለቲካ ወተው ጠንካራ ሃይል እንዲሆኑ የዲያስፖራው ሃይል ከበፊቱ በበለጠ መልኩ ሊሰራ ግድ ይለዋል። የወያኔ የጎን ውጋት እና የራስ ምታት የሆነው ዲያስፖራው የጀመረውን የትግል ስልት እና ትጋት በማስፋት ሚዲያዎችን በማጠናከር እና የነጻ አውጪ ፓርቲዎችን በመርዳት በማግባባት ጠንካራ ሰንሰለት ከሃገር ቤት ጋር በመፍጠር ሕዝብን ከጨቋኞች ነጻ ማውጣት አለበት።ዲያስፖራው በየቀኑ ወያኔ የሚፈጥረውን ተራ የቤት ስራ እና የማደናገሪያ ማዘናጊያ አሉባልታ ፊት ሳይሰጠው በለውጡ ጉዳይ ላይ በማተኮር በሃገር ቤት ያለው ሃይል እንዲስማማ የፖለቲካ ጡዘቶች ክፍተት እንዳይኖር ተቀራርቦ እንዲሰራ ትልቁን ሚና መጫወት አለበት::
የሚዲያ ተቋማት እና የድህረገጽ ውጤቶች ሕዝብን በማስተማር ሕዝብን መብቱን እና ነጻነቱን አውቆ ለሌላው እንዲያስተምር በማድረግ ረገድ አስፈላጊውን ወቅታዊ መረጃ እና መነሳሳትን በማስረጽ ግዴታቸውን ሊወጡ ይገባል። ያለፉ እና የከሰሙ ወሬዎችን እና አሉባልታዎችን ከመርጨት የወያኔ የፈጠራ አደናባሪ እና አዘናጊ አጀንዳዎችን እኝኝ በማለት ከማውራት ብሄር ተኮር ክፋፋይ ሃሳቦችን ከማርከፍከፍ አዛኝ መሳይ መርዝ ሃሳቦችን ከመናገር ተቆጥበን ሕዝቡን ስለመብቱ እና ነጻነቱን በማስተማር ረገድ መትጋት ከተያዘ ለውጥ የማይመጣበት ምንም ምክንያት የለም። ትችትን እና ሂስን ላለመዋጥ እውነትን ላለመቀበል የሚደረጉ ሩጫዎች ታጥቦ ጭቃ እንጂ የትም እንደማያደርሱ እንዲሁም ፓርቲዎችን እና ሰዎችን መፈረጅ እና መወንጀል ሃሳቦችን ማጣጣል ምንም ለውጥ እንደማያመጣ ካለፈው ተምረናል ። ያሳልፍነው የትግል ሂደት ከጭብጨባ እና ስብሰባ ያለፈ ፋይዳ እንዳሌለው ተገንዝበን የወሬ እና ሆይሆይ ትግል ስለማያዋጣ ጥንካሬን እና ለውጥን የምናመጣበትን የትግል ስልት በመመካከር እና በመወያየት ሃሳብን በማቻቻል መረጃ በመለዋወጥ ሃገራዊ የጋራ አጀንዳ ሊኖረን ይገባል እላለሁ።ልዩነትን በማቻቻል በጋራ መታገል ችላ የማይባል ሃገራዊ አጀንዳ ነው።#ምንሊክሳልሳዊ
በጨለለቅቱ ከተማ በተነሳ ግጭት አንድ ሰው ሲሞት በርካቶች ቆሰሉ
የካቲት ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ክልል በጌዲዮ ዞን በኮቾሬ ወረዳ ጨለለቅቱ ከተማ ሃሙስ የካቲት 12 ቀን 2007 ኣም ከቀኑ 11 ሰአት ላይ በተነሳው ግጭት አንድ ሰው ሲሞት ከ10 በላይ የሆኑ ደግሞ ቆስለው ዲላ ሆስፒታል በመታከም ላይ ናቸው። በከተማዋ ያሉ በርካታ ሱቆች ተዘርፈዋል፣ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎም ተነስቷል። የፌደራልና የዞኑ ፖሊስ ወደ …
በግንባታ ዘርፍ በቢሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ እየተዘረፈ ነው
የካቲት ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪ ልማት ሚኒስትሩ አቶ መኩሪያ ሃይሌ ከስነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሺን አጣሪ ቡድን ጋር ባደረጉት ውይይት ከመንገድ ስራ ፣ ከባቡር መስመር ዝርጋታና፣ ከቤቶች ልማት ፕሮጀክቶች ጋር በተያያዘ በቢሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ እየተዘረፈ መሆኑን አምነዋል። የፀረ ሙስና ኮሚሽን ባካሄደው ጥናት በባቡር መስመር ግንባታ 2.3 ኪሜ የባቡር …
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ማደሪያ እንደ አልቤርጎ እየተከራየ ነው
የካቲት ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከ2 ሺ 700 በላይ የተማሪዎች ማደሪያ አልጋዎች ለተመላላሽ ተማሪዎችና ለማይታወቁ ሰዎች እየተከራዩ መሆኑ ታውቓል። በቅርቡ በአክሱም ከተማ በተካሄደው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማዊ ለውጥ ምክርቤት ጉባዔ ላይ ጉዳዩ በይፋ የተነሳ ሲሆን በአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ ከ750 በላይ የተማሪዎች ማደሪያ ክፍሎች ውስጥ የሚገኙ ከ2ሺ 700 በላይ አልጋዎች በድብቅ …
የአማራ ክልል ነዋሪዎችን ትጥቅ የማስፈታቱ ሂደት እንደቀጠለ ነው
የካቲት ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የክልሉ አሰተዳደር እና ፀጥታ ቢሮ መረጃ እንደሚያሳየው በክልሉ በሚካሄደው ትጥቅ የማስፈታት ሂደት በሰሜን ጎንደርና በምእራብ ጎጃም ዞኖች ብቻ 2 ሚሊዮን 13 ሺ 497 ልዩ ልዩ የጦር መሳሪያዎችና ጥይቶች ለክልሉ ሚሊሺያ ጽ/ቤት ገቢ ተደርጓል። የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፀጥታ ጉዳዩች መምሪያ ኃላፊው አቶ ደጀኔ ሽባባው በጽ/ቤቱ የ2ዐዐ7 …
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ፌብሩወሪ 20, 2015
እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)
የሎው ሙቭመንት እና የፍቅረኛሞች ቀን
ባለፈው ቅዳሜ በአንዳንድ ፍቅረኛሞች ዘንድ የፍቅረኛሞች ቀን ወይም «ቫለንታይንስ ደይ» ተከብሎ ውሏል። በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኘው ፤የሎው ሙቭመንት በሚል የተሰባሰቡ ወጣቶች ይህንን ቀን፤ ከፆታዊ ፍቅር መግለፃ ቀን ባሻገር፤ ሰዎች ለተቸገሩ በጎ ነገር የሚያደርጉበትም ቀን ሆኖ እንዲውል ወስኖ ተንቀሳቅሷል።
የጽንፈኞች መስፋፋትና አጸፋዊው መፍትሔ
ከመካከለኛው ምሥራቅ እስከ አፍሪቃው ቀንድ አልፎም እስከ ምዕራብ አፍሪቃ ፤ IS ፤ አሸባብና ቦኮ ሃራምን በመሳሰሉ ጽንፈኛ ታጣቂ ኃይሎች በመዛመት ላይ ላለው አካራሪ አመለካከት ምን ዓይነት የጋራ መፍትኄ እንደሚያሻ ለመምከር ፤ የዩናይትድ ስቴትስ
የሰማያዊ ፓርቲ ስሞታና የምርጫ ቦርድ ምላሽ
ሰማያዊ ፓርቲ ፤ ከ 200 በላይ የተመዘገቡ የፓርቲው እጩ ተወዳዳሪዎ ች፣ በምርጫ አስፈጻሚዎች ተሰርዘውብኛል ሲል ማማረሩን ፣ ዮሐንስ ገብረአግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል። የምርጫ ቦርድ ምላሽ፤ ሰማያዊ ፓርቲ ፤ ምርቻ ቦርድ እውቅና ባልሰጠው
ቦኮ ሃራም ላይ የተከፈተዉ ዘመቻ
ናይጄሪያ በቦኮ ሃራም ታጣቂ ቡድን ጠንካራ ይዞታ በተባሉ አካባቢዎች ላይ የአውሮፕላን ድብደባ እየፈጸመች ነው። በተመሳሳይ ከትናንት በስተያ በአውሮፕላን ጥቃት ለናይጀሪያ በሚጎራበተዉ የኒጀር ግዛት በቀብር ስርዓት ላይ ከነበሩ ሰዎች በርካቶች ሕይወታቸውን አጥተዋል።
አዲስ ሳንካ- በደቡብ ሱዳን
የደቡብ ሱዳን አማጺ ቃል አቀባይ ጄኔራል ሉል ሯይ ኩአንግ ከሪየክ ማቻር አፈነገጡ። ቃል አቀባዩ በደቡብ ሱዳን የኑዌር መንግስት የማቋቋም ሃሳብ አላቸው ተብሏል። ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር በበኩላቸው የስልጣን ዘመናቸውን ለሁለት ተጨማሪ ዓመታት የማራዘም ሃሳብ ይዘው ብቅ ብለዋል።
ምርጫ ቦርድ ከ200 በላይ የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎችን ሰረዘ
• ‹‹ምርጫ ቦርድ ሰማያዊ በምርጫ ሂደቱ እንዲቆይ አይፈልግም›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት
ሰማያዊ ፓርቲ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ከ200 በላይ ዕጩዎቹ በምርጫ ቦርድ ትዕዛዝ እንደተሰረዙበት የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ በመላ አገሪቱ በተለይም በደቡብ ወሎ፣ በሰሜን ሸዋ፣ በወላይታ፣ በቤንች ማጅ፣ በምዕ/ጎጃም፣ በሲዳማ፣ በከምባታ፣ በጋሞጎፋ፣ አዲስ አበባ፣ በደቡብ ጎንደርና ጉጅን ጨምሮ በሌሎችም የአገሪቱ ክፍሎች ከ200 በላይ ዕጩዎቹ አንድን ዕጩ ለመሰረዝ የሚያበቃ ምንም አይነት ህጋዊ ምክንያት ሳይኖር ‹‹ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደብዳቤ ታዘናል›› በማለት ለህዝብ ተወካዮች ምክርቤትና ለክልል ምክር ቤቶች ያስመዘገብናቸው ዕጩ ተወዳዳሪዎቹን በመሰረዝ ከምርጫው ውድድር ውጪ እንዲሆኑ እየተደረገ እንደሆነ ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ገልጸዋል፡፡
በየክፍለ ሀገሩ የተሰረዙት ዕጩዎች ‹‹ፓርቲው ትብብር የሚባል ህገ ወጥ አደረጃጀት መስርቷል፣ የሌሎች ፓርቲዎች አባላት ናችሁ›› የመሳሰሉ ምክንያቶችና ደብዳቤ የተሰጣቸው ሲሆን በአንጻሩ በአዲስ አበባ የተሰረዙት ዕጩዎች ከምርጫ አስፈጻሚዎች ምንም አይነት ምክንያትና ደብዳቤ እንዳልተሰጣቸው ለማወቅ ተችሏል፡፡ ዕጩዎቹ ‹‹የተሰረዝንበትን ምክንያት ንገሩን፣ ደብዳቤ ልትሰጡን ይገባል›› ቢሉም የምርጫ አስፈጻሚዎቹ ‹‹እኛ እናንተን ለመመዝገብ ችግር የለብንም፡፡ ግን ከበላይ አካል እንዳንመዘግብ ተነግሮናል፡፡ ደብዳቤም ልንሰጣችሁ አንችልም፡፡›› የሚል መልስ እንደሰጧው ተግልጾአል፡፡
በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎች መሰረዛቸውን ተከትሎ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች የቦርዱን ሰብሳቢ ፕ/ር መርጋ በቃናን ለማግኘት ቢጥሩም ‹‹ከከተማ ውጭ ናቸው፡፡ አሁን አታገኟቸውም›› የተባሉ ሲሆን ፕ/ር መርጋ የህወሓትን 40ኛ አመት ለማክበር መቀሌ መሆናቸው ታውቋል፡፡ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት በትናንትናው ዕለት በጉዳዩ ላይ ከቦርዱ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ነጋ ዱፌሳ ጋር የተነጋገሩ ሲሆን አቶ ነጋ ‹‹ማመልከቻ አስገቡ›› ከማለት ውጭ ዕጩዎቹ ለመሰረዛቸው ተጨባጭ ምክንያት መስጠት እንዳልቻሉ ኢ/ር ይልቃል ገልጸውልናል፡፡
‹‹የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎችን ያለ አግባብ የሚሰርዙት ሰማያዊ በምርጫ ሂደቱ ጫና መፍጠር ስለሚችል በሂደቱ እንዲቆ ስለማይፈልጉ ነው›› ያሉት ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት፤ ሆኖም ይህ የምርጫ ቦርድ ውሳኔ ለነጻነት የሚያደርጉትን ትግል ትክክለኛ እንደሆነ እንዳስረገጠላቸው፣ ይህን የነጻነት ትግልም አጠናክረው እንደሚቀጥሉና የካቲት 22 ፓርቲያቸው ከትብብሩ ፓርቲዎች ጋር በ15 ከተሞች በተመሳሳይ ጊዜ በ15 ከተሞች የሚያደርገው ሰልፍ የዚሁ የነጻነት ትግል አካል እንደሆነ ገልጸዋል፡፡
የኢቦላ ሕክምና
ምንም እንኳን ለኢቦላ ተብሎ በተለይ የተሰራ መድኃኒት ባይኖርም በሽታው በቶሎ ህክምና ካገኘ የኅመምተኛው ሕይወት የመትረፍ ዕድል ከፍተኛ ነው።
Addis Abeba University to host debate among political parties የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ሊያከራክር ነው
በምእራብ ኢትዮጵያ ቶንጎ አከባቢ ከባድ ውጊያ ተካሄደ::
ምንሊክ ሳልሳዊ በምእራብ ኢትዮጵያ በቤንሻንጉል ክልል ደቡባዊ አቅጣጫ ቶንጎ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ በታጣቂ ሃይሎች እና በወያኔ ወታደሮች መካከል ለሊቱን ከባድ ውጊያ መደረጉን ለታጣቂ ሃይሎቹ ቅርብ ነን ያሉ ምንጮች ከማላካል አስታውቀዋል::…
The post በምእራብ ኢትዮጵያ ቶንጎ አከባቢ ከባድ ውጊያ ተካሄደ:: appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ሦስተኛው የበጎ ሰው ሽልማት ተጀመረ
የትግስቱ ‹‹ቡድን›› ከደህንነቶች ጋር ሆኖ በሚያደርሰው ጫና የቀድሞ የአንድነት አባላት ቀያቸውን ጥለው እየተሰደዱ ነው ተባለ
ነገረ ኢትዮጵያ • ‹‹ለሚደርስብን አደጋ ተጠያቂው የአቶ ትግስቱ ቡድን ነው›› የትግስቱ አወሉ ተወካዮች ከገዥው ፓርቲ የደህንነት ኃይሎች ጋር በመሆን በቀድሞው የአንድነት አባላት ላይ በሚያደርጉት ጫና ምክንያት የቀድሞ የአንድነት አባላት ቀያቸውን…
The post የትግስቱ ‹‹ቡድን›› ከደህንነቶች ጋር ሆኖ በሚያደርሰው ጫና የቀድሞ የአንድነት አባላት ቀያቸውን ጥለው እየተሰደዱ ነው ተባለ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
በምእራብ ኢትዮጵያ ቶንጎ አከባቢ ከባድ ውጊያ ተካሄደ::
Minilik Salsawi : በምእራብ ኢትዮጵያ በቤንሻንጉል ክልል ደቡባዊ አቅጣጫ ቶንጎ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ በታጣቂ ሃይሎች እና በወያኔ ወታደሮች መካከል ለሊቱን ከባድ ውጊያ መደረጉን ለታጣቂ ሃይሎቹ ቅርብ ነን ያሉ ምንጮች ከማላካል አስታውቀዋል::
ከደቡብ ሱዳን ማላካል ተብሎ ከሚጠራው አከባቢ ተነስተው በምእራብ የኢትዮጵያ ድንበር ከሚገኙት የወያኔ ሰራዊት ጋር ውጊያ የገጠሙት ታጣቂ ሃይሎች በስርአቱ በደል ደርሶባቸው የሸፈቱ እንደሆነ ምንጮቹ ሲገልጹ ለሊቱን ከባድ ውጊያ ያካሄዱ ሲሆን ከታጣቂ ሃይሎቹ 26 ሰውች መሰዋቱን ምንጮቹ ተናግረዋል::
በጋምቤላ እና ቤንሻንጉል ጉምዝ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በስርአቱ ከባድ በደል እየደረሰባቸው ሲሆን ምንም አይነት የልማት መዋቅር ካለመዘርጋቱም በላይ ከየአከባቢያቸው እየተፈናቀሉ መሬታቸው ለውጪ ባለሃብት እንዲሁም ከትግራይ መጥተው ለሰፈሩ አልሚዎች ለተባሉ የትግራይ ተወላጆች እየተሰጣብቸው ለስደት ለስራ አጥነት እና ለድህነት ተዳርገዋል::እነዚህ የስርአቱ በደል አንገሽግሿቸው ደቡብ ሱዳን ጫካ በመግባት ራሳቸውን ያደራጁ ታጣቂ ሃይሎች የወያኔን ወታደሮች መዋጋታቸውን እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል::የኢትዮጵያ ሕዝቦች ለነጻነቱ እና ለመብቱ በሚያደርገው ትግል በአንድነት መነሳት አለበት አለበት ያሉት ምንጮቹ ራሳችንን ክበደል እና ከብዝበዛ ለማዳን ጠንክረን ልንታገል ይገባል ሲሉ አስተያየት ሰጥተዋል::
አገራችንን ከጦርነት የሚያወጣ የመፍትሄ ሀሳብ – ግርማ ካሳ
የአርበኞች ግንቦት ሰባት ግንባር ሊቀመንበር ዶር ብርሃኑ ነጋ ከኢሳት ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ አደመጥኩ። ዶር ብርሃኑ በኢሳት ላይ ሲቀርቡ የመጀመሪያቸው አይደለም። ከዚህ በፊት በሰጧቸው ቃለ ምልልሶች ላይ ጠንካራ ትችቶችን በማቅረብ እታወቃለሁ። ብዙ ጊዜ እርሳቸው የሚያራምዱት “ወያኔ በኃይል ብቻ ነው ሊወገድ የሚችለው” የሚለውን ፖለቲካ እንደማይመቸኝ በመገልጽ ጽፊያለሁ። እርሳቸውና ድርጅታቸው የሚቆጣጠረዉ ኢሳት፣ በየጊዜው ዶር ብርሃኑን እያቀረበ ቃለ […]
ለቅሶ በራፍ ፍርድ ቤት ( የልጅና የአባት መተያየት) – ለገሰ ወልደሃና
ዘመነ ምህረት እና መለሰ መንገሻ ከተያዙ አንድ ወር ከአንድ ቀን ሆናቸው በዛሬው እለት ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ተብሎ የመኢአድ አባላት እና ይህ በፎቶ የምታዩት አንድነት ዘመነ ከእናቱ ጋር ከሰሜን ጎንደር ሌሎችም የዘመነ ቤተሰብም ተገኝተዋል ዘመነ የመኢአድን ጠቅላላ ጉባኤ ተካፍሎ ከተመለሰ በኋላ አላገኘነውም አይኑን ለማየት ጉጉተናል የተባለው ሰአት 8:00 ደረሰና ከእሱ ጋር የታሰረው መለሰ መንገሻም አብረው በጋቴና […]
ምርጫ ቦርድ ከ200 በላይ የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎችን ሰረዘ!!
ምርጫ ቦርድ ሰማያዊ በምርጫ ሂደቱ እንዲቆይ አይፈልግም ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ሰማያዊ ፓርቲ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ከ200 በላይ ዕጩዎቹ በምርጫ ቦርድ ትዕዛዝ እንደተሰረዙበት የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ በመላ አገሪቱ በተለይም በደቡብ ወሎ፣ በሰሜን ሸዋ፣ በወላይታ፣ በቤንች ማጅ፣ በምዕ/ጎጃም፣ በሲዳማ፣ በከምባታ፣ በጋሞጎፋ፣ አዲስ አበባ፣ በደቡብ ጎንደርና ጉጅን ጨምሮ በሌሎችም የአገሪቱ ክፍሎች […]


