የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር የአፍሪቃ ጉብኝት DW Amharic February 21, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር፣ ምንም እንኳን እልባት ላልተገኘለት የዩክሬይን ቀውስ መፍትሔ በማፈላለጉ ጥረት ቢጠመዱም፣ በማዕከላይ እና በምሥራቅ አፍሪቃ የአራት ቀናት ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ።