የጤፍ መታወቅ አደጋ ወይስ ገጸበረከት? DW Amharic February 22, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ በጤፍ መገኛነቷ ብቻ ሳይሆን እንደ እህል ለምግብነት በመጠቀሟም የምትጠቀስ ብቸኛ ቀዳሚ ሀገር ናት። ጤፍን ከተራ የዱር ተክልነት ወደምግብነት በመለወጥ የኢትዮጵያ ገበሬ ግንባር ቀደም ተጠቃሚ መሆኑን የእጸዋት እና እህል ዘር ተመራማሪዎች ያረጋገጡት እዉነት ነዉ።