ቦኮ ሃራም ላይ የተከፈተዉ ዘመቻ DW Amharic February 20, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ናይጄሪያ በቦኮ ሃራም ታጣቂ ቡድን ጠንካራ ይዞታ በተባሉ አካባቢዎች ላይ የአውሮፕላን ድብደባ እየፈጸመች ነው። በተመሳሳይ ከትናንት በስተያ በአውሮፕላን ጥቃት ለናይጀሪያ በሚጎራበተዉ የኒጀር ግዛት በቀብር ስርዓት ላይ ከነበሩ ሰዎች በርካቶች ሕይወታቸውን አጥተዋል።