ኢትዮጵያ ያላትን ንፁህ፣ ታዳሽና በቅናሽ ዋጋ የሚቀርብ ኤሌክትሪክ አቅርቦት በማሳደግ፣ ለምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) አገሮ

የተለያዩ ዕቃዎችን ከውጭ አገር የሚያስመጡ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ሥር የሚገኘው የቃሊቲ ጉምሩክ በየጊዜው በክሬን ብልሽትና

የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ከታቀደው ጊዜ በፊት እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ፡፡

ባሣለፍነው ክረምት ሰኔ ወር ጀምሮ ህዝብ የሚያውቋቸው ሰዎች ዘብጥያ መውረዳቸውን የዓለም አቀፍም ሆነ ኢትዮጵያ የዜና ምንጮች አስታውቀዋል፡፡
በአዲሱ የሽብርተኝነት አዋጅ ህግ መሠረት በመጀመሪያ ዘብጥያ የተወረወሩት ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ እና በሀገሯ ጉዳይ ላይ ፊት ለፊት የምትፅፈው ጋዜጠኛና መምህርት ርእዮት አለሙ ሲሆኑ ቀጥሎም ጋዜጠኛ ስለሺ ሐጐስ ታስሯል፡፡ ከዚያም እነርሱን ተከትሎ ደግሞ በርካታ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች አባላት […]

ባሣለፍነው ክረምት ሰኔ ወር ጀምሮ ህዝብ የሚያውቋቸው ሰዎች ዘብጥያ መውረዳቸውን የዓለም አቀፍም ሆነ ኢትዮጵያ የዜና ምንጮች አስታውቀዋል፡፡ በአዲሱ የሽብርተኝነት አዋጅ ህግ መሠረት በመጀመሪያ ዘብጥያ የተወረወሩት ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ እና በሀገሯ ጉዳይ ላይ ፊት ለፊት የምትፅፈው ጋዜጠኛና መምህርት ርእዮት አለሙ ሲሆኑ ቀጥሎም ጋዜጠኛ ስለሺ ሐጐስ ታስሯል፡፡ ከዚያም እነርሱን ተከትሎ ደግሞ በርካታ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች አባላት […]

“በኢትዮጵያዊነቱ ብቻ ማግኘት የሚገባውን ነገር ከብሔር ክልሉ ውጭ በመኖሩ ብቻ ያጣል፡፡” በዚህ ጭብጥ አገባብ ላይ እንዳልነው፣ የጋራ ጥቅም ያላቸው እና በራስ ገዝ እና ክልላዊ የመንግሥት የስልጣን ቁጥጥር የተጠመዱ ልሂቃን፣ ወደ ፓርቲነት ሲመነዘሩ `የማዕከላዊ ስርዓት` መንስኤን ያሳያል፡፡ ማለትም ባለው የፓርቲ ስርዓት “ኢህአዴግ [ማለት] ህወሓት የበላይ አገር የሆነበት የብሔር ተኮር ፓርቲዎች ጥምረት ሆ በዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት ደግሞ አጠቃላይ […]

“በኢትዮጵያዊነቱ ብቻ ማግኘት የሚገባውን ነገር ከብሔር ክልሉ ውጭ በመኖሩ ብቻ ያጣል፡፡”
በዚህ ጭብጥ አገባብ ላይ እንዳልነው፣ የጋራ ጥቅም ያላቸው እና በራስ ገዝ እና ክልላዊ የመንግሥት የስልጣን ቁጥጥር የተጠመዱ ልሂቃን፣ ወደ ፓርቲነት ሲመነዘሩ `የማዕከላዊ ስርዓት` መንስኤን ያሳያል፡፡ ማለትም ባለው የፓርቲ ስርዓት “ኢህአዴግ [ማለት] ህወሓት የበላይ አገር የሆነበት የብሔር ተኮር ፓርቲዎች ጥምረት ሆ በዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት ደግሞ አጠቃላይ የፌዴራል […]

የደረሰብኝን በደል ለመንግስት አሳውቁልኝ ሲሉ ወ/ሮ አስናቀች ገ/መድህን ዝግጅት ክፍላችንን ተማፀኑ፡፡ በአዲስ ከተማ ክ/ከ ወረዳ 7 (በቀድሞ ቀበሌ 16/17) የቤት ቁጥር 750/2 ነዋሪ የሆኑት የቤት እመቤት እምባቸውን እያረገፉ ሁለት የወረዳው ባለሥልጣናት በህጋዊ መንገድ የተሰጠኝን ማብሰያ አፍርሰው ዕቃዬን ውጪ ስለወረወሩብኝ ልጆቼን አብስዬ የማበላበት ቦታ አጥቼ በመቸገሬ ትንሹ ልጄም በረሃብ ሞተብኝ” ሲሉ በማያቋርጥ ለቅሶ ዝግጅት ክፍላችን በመገኘት […]

የደረሰብኝን በደል ለመንግስት አሳውቁልኝ ሲሉ ወ/ሮ አስናቀች ገ/መድህን ዝግጅት ክፍላችንን ተማፀኑ፡፡ በአዲስ ከተማ ክ/ከ ወረዳ 7 (በቀድሞ ቀበሌ 16/17) የቤት ቁጥር 750/2 ነዋሪ የሆኑት የቤት እመቤት እምባቸውን እያረገፉ ሁለት የወረዳው ባለሥልጣናት በህጋዊ መንገድ የተሰጠኝን ማብሰያ አፍርሰው ዕቃዬን ውጪ ስለወረወሩብኝ ልጆቼን አብስዬ የማበላበት ቦታ አጥቼ በመቸገሬ ትንሹ ልጄም በረሃብ ሞተብኝ” ሲሉ በማያቋርጥ ለቅሶ ዝግጅት ክፍላችን በመገኘት […]

በ1997 ዓ.ም 6.8% የነበረው የዋጋ ንረት በተከታዮቹ ሁለት አመታት 12.3 በመቶ እና 15. 8 በመቶ ደረሰ፡፡ ይህም ማለት የንረቱ እድገት መጠን በሁለት ዓመት ውስጥ 132 በመቶ ሆነ ማለት ነው፡፡ ከ1999 ዓ.ም በኋላ ያሉት አራት ዓመታት አጠቃላይ የዋጋ ንረት መጠንን ስንመለከት ደግሞ 1999 ላይ 15.8 በመቶ የነበረው በ2003 ዓ.ም 57 በመቶ ደርሷል፡፡ ይህም አጠቃላይ የአራት ዓመት […]

በ1997 ዓ.ም 6.8% የነበረው የዋጋ ንረት በተከታዮቹ ሁለት አመታት 12.3 በመቶ እና 15. 8 በመቶ ደረሰ፡፡ ይህም ማለት የንረቱ እድገት መጠን በሁለት ዓመት ውስጥ 132 በመቶ ሆነ ማለት ነው፡፡ ከ1999 ዓ.ም በኋላ ያሉት አራት ዓመታት አጠቃላይ የዋጋ ንረት መጠንን ስንመለከት ደግሞ 1999 ላይ 15.8 በመቶ የነበረው በ2003 ዓ.ም 57 በመቶ ደርሷል፡፡ ይህም አጠቃላይ የአራት ዓመት […]

በዛሬይቱ ኢትዮጵያ “ሽብርተኛ” የሚለው ቃል ትርጉሙ ተዛብቷል። በአገራችን ሰዎች “ሽብርተኝነትን” ቢያንስ በሚከተሉት ሶስት መንገዶች ይረዱታል። የመለስ ዜናዊ አገዛዝ “በአሸባሪነት” “ጠርጥሮ” ያሰራቸውን ዜጎችን ስብዕና ያስተዋሉ፤ “ሽብርተኛ” የጨዋነት፣  የመልካም ሥነ-ምግባርና የመልካም ዜግነት መጠሪያ አድርገው  ወስደውታል።  እናቶች ልጆቻቸው ሲያድጉ እንደ አቶ አንዱዓለምና አራጌ፣ እንደ አቶ እስክንድር ነጋ ወይም እንደ ወ/ት ርዕዮት ዓለሙ ስም አስጠሪ እንዲሆኑላቸው ይመኛሉ። ህዝብን የስልጣን […]

ከምድር በታች ኢትዮጵዊያንን የሚያስተዳድር አንድ ህግ ብቻ አለ።ይህ ህግ የመለስ ዜናዊ ስሜት ነው። ይህ ስሜት ደግሞ በጫት፤በሲጋራና በመጠጥ ሱሶች የተበከለ ብቻ ሳይሆን ጥልቅ በሆነ ክፋትና ጥላቻ መንፈስ የተሞላ ነው። ይሄም መንፈሱ ጭካኔን፤ ጭካኔውም ፍርሃትን ፈጥሮበት አገራችንን እያሸበራት ይገኛል። መለስ ዜናዊ ጫቱን ቅሞ ሲያበቃ የራሱ ጥላ ጭምር ግንቦት ሰባትን እየመሰለው ያየውን ሁሉ ያዙልኝ እሰሩልኝ ግደሉልኝ እያለ […]

በቅርቡ ሰላማዊ ሰልፍ ለመጥራት ሲዘጋጁ የነበሩ 6 ወጣቶች ከተያዙ በሁዋላ፣ የወጣቶቹ ጉዋደኞች ናቸው የተባሉት ሁሉ እየታደኑ በመያዝ ላይ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሎአል። ሰሞኑን በወያኔ ጸጥታ ሃይል ከተያዙት ወጣቶች መካከል 4ቱ በመገናኛ አካባቢ፣ 2ቱ ደግሞ በመርካቶ እንደተያዙና በ እስር ቤት ከተወሰዱ ቦኋላ በሽብረተኛው የመለስ ዜናዊ የጸጥታ ሰራተኞች እጅግ አሰቃቂ የሆነ ድብደባ እንደተፈጸመባቸው የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ወያኔ አለኝ […]

ወያኔ የአዲስሰ አበባ መስተዳደር  በ2005 ዓ.ም. ለሚያደርገው ምርጫ የቅስቀሳ ሥራ እንዲሠሩ በሚል ሰበብ  በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና ሌሎች  ዩኒቨርሲቲዎችና ኮሌጆች  በተለያየ የትምህረት ደረጃ  በመጀመርያ ዲግሪና በሁሉተኛ ዲግሪ መርሐ ግብሮች በማመር ላይ የሚገኙ  አባላቱን፣ ትምህርታቸውን እንዲያቋርጡና አስፈላጊዉን ቅድመ ምርጫ ዝግጅት እንዲያደረጉ  አሳሰበ። 99 ነጥብ 6% ህዝብ መርጦኛል ከኔም ፍቅር አለዉ እያለ የሚመጻደቀዉ የወያኔዉ ዘረኛ አገዛዝ  ያዲስ አበባን […]

ህዝባችን በሳምንት 3 ግዜ ብቻ መብራት በሚያገኝባት ሀገር የአገሪቱ መብራት ሃይል ኩባንያ ለጅቡቲ መንግስት እስከ 200 ሜጋ ዋት የሚደርስ የኤሌክትሪክ ሃይል ለመሸጥ ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ታወቀ። በኢትዮጵያው ሚሊኒየም አከባበር ሥነሥርዓት ላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ከአሁን ቦኋላ ሻማ የሚያበራው ለልዴት ቀን  ብቻ ይሆናል ተብሎ በመለስ ዜናዊ የተለመደው የውሽት ተስፋ ቃል የተገባ ቢሆንም ችግሩ እስከዛሬ ተባብሶ እንደቀጠለ ይታወቃል። […]

ህወሀትን ከተቀላቀለበት ከ 1968 ዓመተምህረት ጀምሮ በተሰጠው የአፈናና የግድያ አስተባባሪነት ቦታ በትንሹ ከ 10 ሺህ በላይ ሰዎችን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለውና ያስገደለው ብስራት አማረ ዛሬ ደግሞ አሜሪካ ተመድቦ ውጪ የሚኖረውን ኢትዮጵያዊ እየሰለለ እንደሚገኝ አቶ ገብረመድህን አርአያ አጋለጡ። ቅጥረኛዉ ነፍሰ ገዳይ ብስራት አማረ፤ አክሱም ተወልዶና እስከ ዘጠነኛ ክፍል ድረስ እዚያው ከተማረ በሁዋላ ህወሀትን መቀላቀሉን የጠቀሱት አቶ ገብረመድህን፤ […]

የሥልጣን ዘመኑን እስከወዲያኛው ለማራዘም የሚችል መስሎት የሚቃወሙትን ሁሉ በሽብርተኝነት እየፈረጀ ዘጎችን ወደ እስር ቤት ማጎር የጀመረው የመለስ ዜናዊ አገዛዝ ያለአገባብ እያሰቃያቸው ያለውን ወገኖቻችንን እንዲፈታ ለመጠየቅ በ እንግሊዝና  በኖርዌዬ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ባለፈው አርብና እሁድ በየሚኖሩባቸው አገሮች ዋና ከተሞች በሎንዶንና ኦስሎ ሰልማዊ ሰልፍ ማድረጋቸውን የግንቦት 7 ዘጋቢዎች ባስተላለፉት ዜና ገለጹ። መለስ ዜናዊ ሽብርተኛ ነው፤ መለስ ዜናዊ ፋሽስት […]

ባለፈው ሳምንት በመኪና አደጋ ህይወታቸውን ያጡትና በከባድ ሁኔታ የቆሰሉት የነባር ህወሀት ታጋይ አርቲስቶች ጉዳይ፤ የትግራይን ህዝብ ክፉኛ እንዳስቆጣ የቀድሞ የህወሃት አመራር አባል የነበሩ አቶ አስገደ ገብረሥላሴ መግለጻቸውን ኢሳት ዘገበ። ታጋይ አርቲስቶቹ በሱዳን ዝግጅታቸውን ለማቅረብ  በመስቀል ዋዜማ በአሮጌ አውቶቡስ ከመቀሌ ተነስተው ጉዞ ቢጀምሩም፤በስተደቡብ 200 ያህል ኪሎ ሜትር ከተጓዙ በሁዋላ ቆቦ አካባቢ ሲደርሱ አውቶቡሱ ተገልብጡ 10 ታጋዮች […]

በሃዲያ ዞን የባዳወቾ ወረዳ ውስጥ ነዋሪ የሆኑ የአላባ ብሄረሰብ አባላት የሚኖሩበት አከባቢ በአላባ ልዩ  ወረዳ ስር እንዲካለል ቀድም ሲል ያቀረቡት ጥያቄ መልስ ባለማግኘቱ የተነሳ በተፈጠረው ችግር፤ ችግር ፈጣሪ የሆነው የወያኔ ጸጥታ ሰራተኞች በህዝቡ ላይ በከፍቱት የተኩስ እሩምታ ከ20 ሰዎች በላይ በጥይት መመታታቸውና ከመካከላቸው የ4ቱ ህይወት ወዲያውኑ ማለፉን ዘጋቢያችን ከስፍራው ካስተላለፈው ዜና ለመረዳት ተችሎአል። የአላባ ህዝብ […]

«ድርቅ በተክሎች ላይ የሚያስከትለውን ጫናና የዘሮቹን ውስጣዊ ተፈጥሮ መርምረናል። ገበሬዎች ምን ዓይነት የሰብል ዘር መቼና እንዴት ቢያመርቱ የተሻለ ፍሬ ማግኘት እንደሚያስችላቸው እናረጋግጣለን።» ዶ/ር አንዲ ጃርቪስ